English
Open in Telegram
𝐄𝐄𝐓 |ነፃ|CRYPTO+

𝐄𝐓 |ነፃ|CRYPTO+

✅ High trust
@ET_NETSAA · channel · Crypto · indexed since 2026-07-19
15 566subscribers
2 828average post reach
18.2%ER — reach to subscribers
238posts in 30 days
Dani Dani
File
DAILY TG PACKAGE🇪🇬.ehi · 29 KB · click to show
File
DAILY TG PACKAGE🇬🇧.ehi · 29 KB · click to show
File
DAILY TG PACKAGE🇩🇪.ehi · 28 KB · click to show
📱TELEGRAM PACKAGE የ20 ብሩ FILES📱 💎ሁሉም ፈጣን ሰርቨሮች ናቸው 💎ፍጥነት አይገልፀውም 💎መቆራረጥ የለ 🤩በ HTTP INJECTOR APK🤩 📱📱📱📱📱📱 ያለ ምንም ገደብ ይጠቀሙ
1.6K ·
Photo
📊 Crypto Fear and Greed Index 🤑 🧭 Index Value : 55 😱 Sentiment : Greed 🐂 💰 BTC Price : $81948
1.1K ·
GIF
217 KB
ይሄ ርዕስማ ፈተና ላይ አይወጣም ብለህ ዘለኸው አልፈህ የዘለልከው Part ፈተና ላይ:-👆
1 · 1.2K ·
Video
aa77142d2f3e42b70666df19c1b5bfd0.mp4 · 7.1 MB
አብጤ😂😂
1.2K ·
Photo
Wi-Fi 7 እና አዳዲስ የኔትወርክ ሃርድዌሮች በስፋት ጥቅም ላይ መዋል ጀመሩ! 🌐📶 በአዲሱ የኢንተርኔት ሃርድዌር መሻሻል ምክንያት፣ ዋይ-ፋይ 7 መሳሪያዎች በርካታ ተጠቃሚዎች ባሉበት ቦታ ጭምር ያለ ምንም መቆራረጥ እና በከፍተኛ ፍጥነት ዳታ ማስተላለፍ የሚያስችሉ አዳዲስ ራውተሮች ለገበያ አቀረቡ።
1.2K ·
Photo
One UI 9 Stable (Global Started) Samsung A56 / A36 Samsung A37 / A27 Samsung S23 series Samsung Z Fold5 / Z Flip5 ስልካችሁን ቼክ አድርጉ።
1.1K ·
Photo
📢ምርትና አገልግሎትዎን በቴሌግራም ለማስተዋወቅ አስበዋል? ​አሪፍ ብር ( ArifBirr.com ) አስተዋዋቂዎችን እና የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶችን በቀላሉ ያገናኛል! አስተዋዋቂዎች፡ ከ150+ በላይ ቴሌግራም ቻናሎች በተመጣጣኝ ዋጋ ያስተዋውቁ። ​ለቻናል ባለቤቶች፡ ከ1,500 በላይ ሰብስክራይበር ካለዎት፤ ዛሬውኑ Arif Birr ላይ ተመዝግበው ገቢ ማግኘት ትችላላችሁ! አሪፍ ብር (ArifBirr.com) - አስተዋዋቂን እና የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶችን የሚያገናኝ website ነው። 👉 www.arifbirr.com 👉 www.arifbirr.com
1.2K ·
Photo
🔐 LOST YOUR CRYPTO? WE ARE ABLE TO HELP! Have you lost cryptocurrency due to a scam, an incorrect wallet address, or a failed transaction? Our crypto recovery service helps assess lost-asset cases and identify possible recovery options. ✅ Cryptocurrency scam assistance ✅ Wrong-address transaction assessment ✅ Failed or unconfirmed transaction assistance ⏳ Time matters! Contact us today to discuss your case and determine whether recovery is possible. #Ad | Adstelo Ads
1.3K ·
File
ᶠʳᵉᵉ ˢᵗᵒʳᵉ DAILY tiktok pkg.ehi · 21 KB · click to show
🎉  TIKTOK PKG  🧪                🇪🇹   🛰  ፍጥነት አይገልፀውም  🚀 ❄️   Expiry Date  📆  2  ✅ 🤩በ HTTP INJECTOR APK🤩 🔥  ያለ ምንም ገደብ ይጠቀሙ  🔥
1 · 1.1K ·
Photo
🎸Some TikTok Updates🔥 🎶Tiktok አዳዲስ ማሻሻያዎችን ለቋል ከነሱም መካከል ፦ 1⃣Auto scroll 🍷 🔢Picture in picture(ማለትም ቪዲዮ እያያቹ ሌላ ስራ ስክሪናችሁ ላይ መስራት ትችላላችሁ )👏 🔢የምታዩትን ቪዲዮ ስልካችሁን ቆልፋችሁ ማድመጥ ትችላላችሁ 😭 ☺️Check አድርጓቸው ቤተሰብ መጀመሪያ ግን የቲክቶክን አፕልኬሽን ከፕሌይስቶር📱 UPDATE አድርጉ💠 🥰ይመቻችሁ
1.3K ·
D
Photo
👀በሁለት እጆቹ በአንድ ጊዜ የሚስለው፣ አንዳንዴም እግሮቹን ለስዕል ሥራ የሚጠቀመው ኢትዮጵያዊው ቤኪአርት (BekiArt) በልዩ የፈጠራ ችሎታው ትኩረት እየሳበ ነው። ይህ ተሰጥኦ ያለው ወጣት ከተለመዱ የስዕል መሣሪያዎች ባለፈ፣ ሻማና ጭቃን ጨምሮ በተለያዩ ቁሳቁሶች አስደናቂ ሥዕሎችን ይፈጥራል። ታዋቂውን ማይክል ጃክሰን በሻማ፣ የቤኒንና የፈረንሳይ እግር ኳስ ተጫዋቾችን ደግሞ እጆቹንና እግሮቹን በመጠቀም ከሠራቸው ሥዕሎች መካከል ይጠቀሳሉ። የቤኪአርት ፈጠራ ጥበብ በተለመደው መንገድ ብቻ እንደማይገደብ የሚያሳይ ነው። እንዲህ ያሉ የኢትዮጵያ ባለተሰጥኦዎች የበለጠ ዕውቅናና ድጋፍ ሊያገኙ ይገባል👏
1.1K ·
Dani Dani
Photo
እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ😍
325 ·
File
DAILY TG PACKAGE🇪🇬.ehi · 29 KB · click to show
File
DAILY TG PACKAGE🇬🇧.ehi · 29 KB · click to show
File
DAILY TG PACKAGE🇩🇪.ehi · 28 KB · click to show
📱TELEGRAM PACKAGE የ20 ብሩ FILES📱 💎ሁሉም ፈጣን ሰርቨሮች ናቸው 💎ፍጥነት አይገልፀውም 💎መቆራረጥ የለ 🤩በ HTTP INJECTOR APK🤩 📱📱📱📱📱📱 ያለ ምንም ገደብ ይጠቀሙ
292 ·
Photo
👉ዐሳዎች ልክ እንደ ሰው በጭንቀት ይሰቃየያሉ፡፡😳
141 ·
D
File
France Tg pkg ssh 🩸.ehi · 15 KB · click to show
File
German Tg pkg ssh ✨.ehi · 16 KB · click to show
File
Poland Tg pkg ssh 💥.ehi · 16 KB · click to show
File
Egypt tg pkg SSH 🥰.ehi · 16 KB · click to show
20 BIRR PACKAGE ONLY Http injector app 💬new Telegram Package file 🗃️ 🔺የሚሰራው በ 20 ብሩ 1.5GB package ብቻ ነው ነው 🔹ለሌላው መፍቴ እስክናቀኝ በዚህ ፏ በሉ fam✌️ 50 React ብቻ🤲
2 · 80 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count