English
Open in Telegram

Post የቤልጂየም መንግስት የስኮላርሺፕ እድል ለኢትዮጵያውያን!

14 August 2026
E
EdMap Community
Photo
የቤልጂየም መንግስት የስኮላርሺፕ እድል ለኢትዮጵያውያን! ለኢትዮጵያ ተማሪዎችና ባለሙያዎች፤ በእርግጥም ሊያመልጣችሁ የማይገባ አሪፍ እድል ነው። የ2027-2028 የቤልጂየም መንግስት ስኮላርሺፕ በቤልጂየም ሀገር በልዩ ባለሙያነት የዲግሪ፣ የማስተርስ እና የሙያ ስልጠናዎችን ሙሉ በሙሉ በነጻ ለመማር ያስችላል። ምን ምን ይሸፍናል? - የትራንስፖርት ወጪ - ወርሃዊ የኑሮ አበል - የትምህርት ክፍያ - የጤና እና የህይወት መድን - የቪዛ ወጪዎች - በቆይታ ጊዜ የሚደረግ የገንዘብ ድጋፍ ኢትዮጵያ የዚህ እድል ተጠቃሚ ከሆኑ ሀገራት አንዷ ናት። የጥናት መስኮች: - ሰብአዊ መብቶች (Human Rights) - ዓለም አቀፍ እና የልማት ኢኮኖሚክስ (International & Development Economics) - ማይክሮ ፋይናንስ (Microfinance) - የህዝብ ጤና (Public Health) - የምግብ ዋስትና (Food Safety) - የሳይበር ደህንነት (Cybersecurity) - የአደጋ እና ስጋት አስተዳደር (Disaster & Risk Management) - ዲጂታል አቅርቦት ሰንሰለት (Digital Supply Chain) እና ሌሎች ተጨማሪ መስኮች የማመልከቻ መጨረሻ ቀን፡ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 6:00 ሰዓት (የቤልጂየም ሰዓት አቆጣጠር)። ሙሉ የትምህርት መስኮቹን፣ የማመልከቻ መስፈርቶችን፣ የሚጠየቁ ሰነዶችን እና የአመልካች አሰራር ሂደቱን አጠቃላይ መመሪያ አዘጋጅተንላችኋል። ሙሉውን ጽሁፍ በEdMap website ላይ ያንብቡ፡ https://www.edmap.et/belgium-government-scholarships-20272028/
25 · 951 ·

Nearby in the feed

EEdMap Community🇸🇰 የአውሮፓ ስኮላርሺፕ ዕድል — እስከ €15,000 የገንዘብ ድጋፍ! 🇪🇺 በስሎቫኪያ (Slovakia) ታዋቂ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በBachelor's ወይም Master's ዲግሪ ለመማር ለምትፈልጉ አለምአቀፍ ተማሪዎች የተዘጋጀ ምርጥ ዕድል ነውEEdMap CommunityInternship በጀርመን በቴክኖሎጂ፣ መረጃ አስተዳደር እና ዲጂታል ሥራዎች ላይ አለም አቀፍ የሥራ ልምድ ማግኘት ይፈልጋሉ? የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ከኅዳር 2026 እስከ ሚያዝያ 2027 ባሉት 24 ሳምንታት ውስጥ በጀርመን በርሊን ከተማ የሚከናወ
this message
EEdMap Community"ተስፋ እና ዓላማ" ተስፋ በጨለማ ጊዜም እንኳ ወደፊት እንድንቀሳቀስ የሚያስታውሰን ሹክሹክታ ነው። ዓላማ በአለመረጋጋት ውስጥ የሚመራን ብርሃን ሲሆን ምንም አይነት ትንሽ እርምጃ ትርጉም እንዳለው ያሳየናል። ሕይወት ብዙ ጊዜ በፈተናዎች የተሞላች ናት። መEEdMap CommunityPoll
EEdMap CommunityEdMap Community@EdMap_Community · channel
3 230subscribers276average post reach
Venue feed Open in Telegram

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count