EdMap Community
Photo
🇨🇳 የቻይናኛ ቋንቋ ትምህርት እና ሙሉ ወጪ የተሸፈነ ጉዞ ወደ ቻይና! ✈️
ዓለምን ማየት፣ አዲስ ባሕል ማወቅ እና ዘመናዊ ሳይንስን ከቻይና መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህን ዕድል እንዳያመልጥዎ!
🌍 የUSTC የክረምት ካምፕ በቻይና
📅 : December 22–31, 2025
ይህ ፕሮግራም ከተማሪ ካምፕ በላይ ነው። የቻይናን ባህል፣ ቋንቋ፣ ሳይንስ እና ፈጠራ ለመጎብኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ዓለም አቀፍ ተሞክሮ ነው።
ፕሮግራሙ የሚከተሉትን ይሸፍናል፦
- የአውሮፕላን ትኬት (Airfare)
- መስተንግዶ (Accommodation)
- የሕክምና መድን (Medical Insurance)
- የጉዞ አበል (Travel Stipend)
- የቻይና ቋንቋ ትምህርቶች።
- የአካባቢ ባህል ጉብኝቶች እና የላብራቶሪ ጉብኝቶች።
✅ ማመልከት የሚችሉ:
- የመጀመሪያ ወይም የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች
- በቅርቡ የተመረቁ
📄 የሚያስፈልጉ ሰነዶች
- ፎቶ
- ፓስፖርት (Valid Passport)
- ሲቪ/ሪዙሜ (CV/Resume)
- የትምህርት ውጤት ማስረጃዎች (Academic Transcripts)
🕒 ከ Nov 20, 2025 በፊት ያመልክቱ
ቻይናን በተለየ ሁኔታ የመጎብኘት ዕድልዎን እንዳያመልጥዎ!
👉 ሙሉ መረጃውን እና ለማመልከት: https://www.edmap.et/winter-camp-2026-in-china/
35 · 2.2K ·