EdMap Community
Photo
🇷🇺 የሩሲያ የነፃ ትምህርት ዕድል (Open Doors 2027)
ያለ ምንም የትምህርት ክፍያ በሩሲያ ከፍ ያለ ትምህርትዎን መከታተል ይፈልጋሉ?
የOpen Doors የነፃ ትምህርት ዕድል ለዓለም አቀፍ ተማሪዎች ክፍት ሆኗል። ይህ የትምህርት ዕድል ከዲግሪ (Bachelor's) ጀምሮ እስከ ማስተርስ፣ ፒኤችዲ (PhD) እና ፖስት-ዶክትሬት ድረስ ማመልከት የሚችሉበት ሰፊ በር ይከፍትልዎታል።
ይህ ዕድል ምን ምን ይዟል?
- ሙሉ የትምህርት ክፍያ ነፃ (Tuition-free)
- ወርሃዊ አበል (Stipend)
- በሩሲያ ከሚገኙ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የጥናትና ምርምር ዕድሎች
የትምህርት መስኮች፡ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI)፣ ኮምፒዩተር እና ዳታ ሳይንስ፣ ኢንጂነሪንግ፣ ቢዝነስ፣ ሕክምና፣ ኢኮኖሚክስ፣ ፖለቲካ፣ የሩሲያ ቋንቋ እና ባህል፣ እና ሌሎችም በርካታ መስኮች አሉ።
⏳ የመጨረሻ ማመልከቻ ቀን: ህዳር 21 ቀን 2019 (November 1, 2026)
ማን ማመልከት እንደሚችል፣ የትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች እንዳሉ፣ የሚጠየቁ ሰነዶች እና የአሰራር ሂደት ዝርዝር መረጃ ለማግኜት: https://www.edmap.et/open-doors-russian-scholarship-2027-study-in-russia-tuition-free/
34 · 758 ·