English
Open in Telegram
እእንማር

እንማር

@Enmare9988 · group · Fun · indexed since 2026-07-25
2 325members−6 in a week
431writing in 30 days
13 612messages in 30 days
97 596messages in the index
            1. ✨
              Min tadergaleh meseleh tinesh aynihen kiden keza tinsh gilte adireg keza behodih tegna keza bejeribah keza tenesiteh wuya teta keza libsihn libes
Whole thread · 9 replies →
  1. ꉢ
    Afralehu — Teddy Afro ጉድ ያረገኝ ዓይኔ ነው ኣይቶሽ በክፉ ቀን እንድግባባሽ ፈልጌ ሰው ቢያስተዋውቀን ኣሳፍረሽኝ መውደዴን ልነግርሽ ብሞክር ምን ጨካኝ ነሽ የማትራሪ የማይገባሽ ፍቅር እንኳን ተናግረሽኝ በሰው ፊት ዓይንኣፋር ነኝ እኔ ከበፊት ደፍሬ ባወራሽ አንቺን ብቻ አደረግሽኝ የሰው መዛበቻ ስንት ቆንጆ አለፈኝ እስከዛሬ ቀርቦ ለማናገር በማፈሬ ዛሬ አንቺን ብጠይቅ ቃል ቢወጣኝ ልክ እንደ ህጻን ልጅ አይንሽ ቀጣኝ ስፈራ ስቸር አናግሬሽ ምነው መለስሽኝ አሳፍረሽ ፍቅሬን መግለጼ ምን ክፋት አለው ተይ ፊት አትንሽኝ ባክሽ አፍራለሁ ስፈራ ስቸር አናግሬሽ ምነው መለስሽኝ አሳፍረሽ ፍቅሬን መግለጼ ምን ክፋት አለው ተይ ፊት አትንሽኝ ባክሽ አፍራለሁ ተይ ፊት አትንሽኝ አፍራለሁ (ኧረ ተይ) ተይ ፊት አትንሽኝ አፍራለሁ ተይ ፊት አትንሽኝ አፍራለሁ (ኧረ ተይ) ተይ ፊት አትንሽኝ አፍራለሁ እንኳንስ ፊት ነስተሽኝ ድሮም ዓይንአፋር ነኝ (እንኳንስ ፊት ነስተሽኝ) ድሮም ዓይንአፋር ነኝ ጉድ ያረገኝ ዓይኔ ነው (ኣሃሃ) ኣይቶሽ በክፉ ቀን እንድግባባሽ ፈልጌ ሰው ቢያስተዋውቀን ኣሳፍረሽኝ መውደዴን ልነግርሽ ብሞክር ምን ጨካኝ ነሽ የማትራሪ የማይገባሽ ፍቅር ሰው ቢያደፋፍረኝ እንድነግርሽ ብዬ አሸንፎኛል በቃ ፍቅርሽ ገና ሳይሽ ጠፋኝ ምገባበት ፊት ነሳሽኝ እና ሰው ባለበት ስንት ቆንጆ አለፈኝ እስከዛሬ ቀርቦ ለማናገር በማፈሬ ዛሬ አንቺን ብጠይቅ ቃል ቢወጣኝ ልክ እንደ ህጻን ልጅ አይንሽ ቀጣኝ ስፈራ ስቸር አናግሬሽ ምነው መለስሽኝ አሳፍረሽ ፍቅሬን መግለጼ ም ክፋት አለው ተይ ፊት አትንሽኝ ባክሽ አፍራለሁ ስፈራ ስቸር አናግሬሽ ምነው መለስሽኝ አሳፍረሽ ፍቅሬን መግለጼ ምን ክፋት አለው ተይ ፊት አትንሽኝ ባክሽ አፍራለሁ ተይ ፊት አትንሽኝ አፍራለሁ (ኧረ ተይ) ተይ ፊት አትንሽኝ አፍራለሁ ተይ እዳ ኣሃሃ እንኳንስ ፊት ነስተሽኝ ድሮም ዓይንአፋር ነኝ
    👍1
Whole thread · 1 reply →
F
yemr tichilalek wend malet endi new 👍👍
D
Guys አይናውጣ alechign ምን ማለት ነው
  1. ꉢ
    Audio
    Ephrem_Tamiru_huala_endaykochish_ኤፍሬም_ታምሩ_ኋላ_እንዳይቆጭሽlyric.m4 · 6.1 MB · click to show
    ይሄን ላክላት ፀፀት ይሰማታል
    👍1
Whole thread · 1 reply →
            1. D
              Bakih jezba nat weyne asekayechign eko
Whole thread · 6 replies →
T
🗑 Rodney, xabaringiz guruhda yoqilgan tozalash qoidasiga ko‘ra o‘chirildi. Xato bo‘lsa, guruh adminiga yozing. Bu ogohlantirish 5 daqiqadan keyin o‘chadi.

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count