English
Open in Telegram
EEntu's log

Entu's log

@Entus_log · channel · indexed since 2026-10-05
43subscribers
130posts in 30 days
299posts in the index
Entu's log
me: today, i'm going to study seriously 📚 also me: wait, why is my room dirty? 😭 3 hours later, room is spotless, books untouched. academic weapon ❌ professional cleaner ✅💀
30 ·
Entu's log
Sticker
-2147483648_-211313.webp · 291 KB
26 ·
Photo
የተረሱ የታሪክ ገፆች እውቀት በደመቀበት ዘመን رحلة في عالم المعرفة የከዋክብትን ምስጢር ከማወቅ ጀምሮ የሕክምናን፣ የሒሳብን፣ የሥነ ልቦናን እና ሌሎችንም ዘርፎች በማሳደግ በኩል የእስልምና ሊቃውንት የሰውን ልጅ የእውቀት ታሪክ ለመቅረፅ ታላቅ አስተዋጽኦ አበርክተዋል። ነገር ግን ስለዚሁ ድንቅ ውርሳቸው ምን ያህል በደንብ እናውቃለን? ሕክምና፤ የከዋክብት ጥናት፤ ሒሳብ፤ የሰው ልጅ አእምሮ፤ ሳይንስ እና ፈጠራ እንዲሁም ሌሎች... አንድ ሥልጣኔ፤ ቁጥር የሌላቸው ግኝቶች፤ ዳግም ሊቃኙ የሚገባቸው ታሪኮች። ጉዞው እዚህ ይጀምራል። ለማሰስ እና ለማወቅ ምን ያህል ተዘጋጅተዋል? ዓለማችንን የቀርፀውን እውቀት እንደገና ማወቅ እና ማሰስ....በቅርብ ቀን! @bunyanchannel Empowering the ummah through technology
1 · 4 ·
E
Dear 43 subscribers of my Channel . I wish yall a good night 😴🥱
26 ·
Video
IMG_9181.MP4 · 2.6 MB
Photo
Video
IMG_9179.MP4 · 25.5 MB
Photo
💚💚💚አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የኡሚ ቤተሰቦች ከላይ የምታዩዋት አህታችን ከዚህ በፊት በኡሚ ውስጥ የነበረች ለብዙ የቲም ቤተሰቦቻችን የደስታ ምንጭ የሆነች እህታችን ባጋጠማት የልብ ትቦ መስፋት ምክንያት የልብ ባትሪ ሊገጠምላት ግድ ይላል የኛን እገዛም ትሻለችና ከአላህ በታች በተቀመጡት account የአቅማችንን በማስገባት እህታችን ድጋሚ ተስፋዋ ሚታደስበት እንዲሁም ለብዙ የቲሞች ዳግም ምትደርስበትን ምክንያት እንሁን እንላለን።
6 ·
Photo
Guys I literally just met this girl yesterday nd wallahi it's so painful to see what she's going through🥺💔 so let’s all try to help in whatever way we can every bit of help matters
6 ·
Photo
The PC is making weird sounds Like old times at AASTU 😭😭
21 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count