English
Open in Telegram
EEthiopian Digital Library (EDL)

Ethiopian Digital Library (EDL)

✅ High trust
@EthiopiaDigitalLibrary · channel · Education · indexed since 2026-07-21
81 598subscribers
10 093average post reach
12.4%ER — reach to subscribers
16posts in 30 days
Photo
Photo
ትምህርት ሚንስቴር በመምህርነት መሰልጠን ለሚፈልጉ የመቁረጫ ውጤት ይፋ አድርጓል። ሙሉ መረጃውን ከላይ ይመልከቱ። 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
27 · 10.4K ·
E
📢 ማስታወቂያ 📌 በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ ለነበራችሁና አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ። ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል አሁን ባለው ሁኔታ በክልሉ በሚገኙ 4ቱም የፌደራል ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነባሩ ነባር ተማሪዎችና አዲስ የተመደቡ ተማሪዎችን በጊዜያዊነት ከክልሉ ውጪ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች የመመደብ ሥራ እየሰራ እንዳለ ይታወቃል። በመሆኑ በምደባው ሂደት የቀረቡ ቅሬታዎች የማጥራት ሥራ እየተሰራ ስለሆነ በጊዜያዊነት ወደ ተመደባችሁባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የምትገቡበትን ቀን እስክናሳውቅ ድረስ ባላችሁበት ሆናችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን። የትምህርት ሚኒስቴር
1 · 9.6K ·
E
Ethiopian Digital Library (EDL)
Photo
ትምህርት ሚኒስቴር ከክፍያ ነፃ የሆነ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ ዌብሳይት ይፋ አደረገ የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን እና የመምህራንን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ለማሻሻል የሚያስችል አዲስ ነፃ የኦንላይን የመማሪያ ዌብሳይት ይፋ ማድረጉን አስታውቋል ሚኒስቴሩ ይፋ ያደረገው ዌብሳይት  ከአንደኛ ደረጃ (KG) አንስቶ በሁሉም የትምህርት ክፍሎች ለሚገኙ ተማሪዎችና መምህራን ተስማሚ ሆኖ የተዘጋጀ ሲሆን፤ ትምህርቶቹም ጥራታቸውን በጠበቁ የድምፅ፣ የቪዲዮ/ምስል እና የፅሑፍ ማስተማሪያዎች የተደገፉ መሆናቸው ተገልጿል። ይህ የመማሪያ ዌብሳይት በስማርት ስልኮች፣ በኮምፒውተሮች፣ በታብሌቶች እንዲሁም በስማርት ቴሌቪዥኖች አማካኝነት በቀላሉ የሚሰራ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፤ ተጠቃሚዎች ለመጠቀም ብቻ የኢንተርኔት ዳታ ማብራት የሚያስፈልጋቸው ቢሆንም ምንም ዓይነት የገንዘብ ክፍያ እንደማይቆርጥ ተመላክቷል። በመሆኑም መምህራን፣ ተማሪዎች እና ቋንቋውን ማሻሻል የሚፈልጉ ዜጎች በሙሉ http://learn-english.moe.gov.et በተሰኘው ይፋዊ የድረ-ገጽ አድራሻ በመግባት ትምህርቱን ያለምንም ክፍያ በማንኛውም ጊዜና ቦታ መከታተል እንደሚችሉ ተገልጿል። 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
227 · 9.4K ·
Ethiopian Digital Library (EDL)
Photo
#RayaUniversity ራያ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 የትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደቡ የፍሬሽማን ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች በሙሉ ይፋዊ የመግቢያ ጥሪ አድርጓል። በዚህም መሰረት ጥሪው የሚመለከታቸው ተማሪዎች በሙሉ ከጥቅምት 16 እስከ 18/2019 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው ግቢ በአካል በመገኘት ሪፖርት ማድረግ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ ተማሪዎችም ወደ ግቢ ሲመጡ የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን እንዲሁም አስፈላጊ የግል መገልገያ ቁሳቁሶችን ይዘው እንዲቀርቡ አሳስቧል። 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
1 · 5.8K ·
🎉 ታላቅ የምስራች! 🎉 የ www.ahaducar.com ዌብሳይት ስራ በስኬት ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ በመሆኑ ትልቅ ደስታ ይሰማናል! 🚗✨ እርስዎስ ለድርጅትዎ ወይም ለስራዎ ዘመናዊ፣ ፈጣን እና ማራኪ ዌብሳይት ማሰራት ይፈልጋሉ? ከእኛ ጋር በመሆን የስራዎን ተደራሽነት ያሳድጉ! 📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፡ +251926885945 💬 በቴሌግራም ያግኙን፡ @mctplc
2 · 5.7K ·
E
File
oxford-dictionary-of-law.pdf · 4.3 MB · click to show
📚ርዕስ፦Oxford Dictionary of Law ይሄ መጽሐፍ በአለም አቀፍ ደረጃ በታላቁ የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ፣ ዳኞች ሳይቀሩ አንድም ስህተት እንዳይፈጠር ውሳኔ ከመስጠታቸው በፊት ገልጠው የሚያነቡት፤ እሳት የላሱ የህግ ፍቺዎችን የያዘ የህግ መዝገበ-ቃላት ነው።በተለይ የሕግ ተማሪዎች ለፈተና በምተዘጋጁበት ጊዜ የሚከብዱ የሕግ ቃላቶች ካገጠሟችሁ ይሄን መጽሐፍ በመጠቀም በቀላሉ መረዳት ትችላላችሁ። እንደዚህ አይነት መጽሐፍ ይመቻችኋል? እንቀጥል? 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
109 · 5.6K ·
E
Ethiopian Digital Library (EDL)
Photo
የትምህርት ጥቆማ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት የመጀመርያ ደረጃ (Level 1) የቻይንኛ ቋንቋ የሰርተፊኬት ስልጠና መውሰድ ለሚፈልጉ አመልካቾች ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል። ስልጠናው ከጥቅምት 07/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ ሳምንታት በየሳምንቱ ቅዳሜ ከሰዓት ከ7:00 እስከ 9:00 ሰዓት የሚሰጥ ሲሆን፤ ፍላጎት ያላቸው ሰልጣኞች እስከ ጥቅምት 02/2019 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ3:00 እስከ 5:00 ባለው የሥራ ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ዋና ግቢ፣ ፎረም ሕንፃ 8ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ኢንስቲትዩቱ ያሉት የመማሪያ ቦታዎች ውስን በመሆናቸው አመልካቾች ቀድመው እንዲመዘገቡ አሳስቧል። 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
33 · 10.5K ·
E
Ethiopian Digital Library (EDL)
File
c-george-thomas-research-methodology-and-scientific-2021.pdf · 7.1 MB · click to show
📚ርዕስ፦ Research Methodology (በGeorge Thomas) ይህ መጽሐፍ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ጭምር እንደ ማስተማሪያ የሚጠቀሙበት፣ የሪሰርች አፃፃፍን ከሀ እስከ ፐ ፍንትው አድርጎ የሚያስረዳ ፀዴ መጽሐፍ ነው! የምርምር ርዕስ ከመምረጥ ጀምሮ፣ መረጃዎችን እንዴት መሰብሰብና መተንተን እንደሚቻል፣ እንዲሁም ተቀባይነት ያለው የምርምር ወረቀት እንዴት እንደሚዘጋጅ በቀላሉ ያብራራል። ለምረቃ የምትዘጋጁ ተማሪዎች በሙሉ አንብቡት! 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
130 · 8.7K ·
E
Ethiopian Digital Library (EDL)
Photo
Photo
የትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ ለነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊ ምደባ ሂደት ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን የማጣራት ሥራ አጠናቆ ምላሽ መስጠቱን አስታውቋል። ተማሪዎቹ በዚህ ሊንክ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ በመግባት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ማረጋገጥ እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ ገልጿል። የምደባ መረጃው በቀጥታ ለዩኒቨርሲቲዎቹ የሚላክ ሲሆን፣ ተማሪዎች ተቋማቱ በሚያወጡት ጥሪ መሠረት በመሄድ ትምህርታቸውን መቀጠል ይችላሉ። በተጨማሪም አዲስ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርስቲ በዚህ ሊንክ https://student.ethernet.edu.et/view-placement/ ማየት እንደሚችሉ አስታውቋል። ትምህርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ፤ አሁን ላይ ሁኔታዎች እየተሻሻሉ በመሆናቸው በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን መቀጠል የሚፈልጉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲዎቹን የጥሪ ማስታወቂያዎች በመከታተል ትምህርታቸውን በነበሩበት ተቋም መቀጠል ይችላሉ። 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
❤23👏3🙏3
9 · 11.3K ·
E
Ethiopian Digital Library (EDL)
Photo
ሴቶች የሚግባቡት በቀጥታ ቋንቋ  ሳይሆን፣ በስውር ቋንቋ ነው።ወንዱ "ለምን ተናደድሽ?" ብሎ ሲጠይቃት፣"ምንም አልሆንኩም" ልትል ትችላለች። ነገር ግን እውነታው ምንም አልሆንኩም ካለችህ የሆነ ነገር ሆኛለው ማለቷ ነው።ግን የሆነ ነገርም ላትሆን ትችላለች።መፍትሔው አካላዊ እንቅስቃሴዋን፣ የአይን አመለካከቷን እና የድምፅ ቃናዋን ማንበብ ነው።እሱም የፈጣሪ እርዳታ ያስፈልገዋል። መጽሐፍ፦የወንዶችና የሴቶች ስነልቦና(በደራሲ ሮሎ ቶማስ) 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
😁66❤27👍7🤣5🙏5👏5💯3😱3🔥1🥴1
22 · 9.2K ·
Photo
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተሞች አስተባባሪዎችን በመመደብ የትራንስፖርት አገልግሎት እገዛ ለተማሪዎቹ እያደርጋል እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡ ከላይ በምስሉ ላይ የተቀመጡት የስልክ ቁጥሮችን ብቻ በመጠቀም እገዛ ማግኘት እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል፡፡  ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርታቸውን በተቋሙ እንዲከታተሉ የተመደቡ አዲስ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ከጥቅምት 05-08/2019 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል። Via TikvahUniversity 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
❤9🙏7👏3👍1
21 · 7.2K ·
E
Photo
በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ስትማሩ የቆያችሁና በ2019 ዓ.ም በዝውውር ወደ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ ከጥቅምት 04 እስከ 06/2019 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር ጽሕፈት ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው በጥብቅ አሳስቧል። 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
👍8❤6
1 · 5.6K ·
Ethiopian Digital Library (EDL)
Photo
ሐረማያ  ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎቹን እየተቀበለ ነው። ዩኒቨርሲቲው የትራንስፖርት አገልግሎት በማዘጋጀት ተማሪዎቹን ከዛሬ ጥቅምት 5/2019 ዓ.ም ጀምሮ በመቀበል ላይ ይገኛል። 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
👏19❤15🤯1
9 · 8.2K ·
E
Photo
☑️በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ነጥብ የተሰጣቸው፦ 🤩የፍቅር 🤩የሳይኮሎጂ 🤩የፍልስፍና 🤩የሳይንስ 🤩የህክምናና ሌሎች ምርጥ ምርጥ መጽሐፎችን "Bemnet Library" በነፃ ታገኛላችሁ(በPdf) 👇👇 @Bemnet_Library 📚 @Bemnet_Library 📚
❤17🔥3
5 · 6.9K ·
E
Ethiopian Digital Library (EDL)
File
Harrison-s-Principles-of-Internal-Medicine.pdf · 544.6 MB · click to show
📚ለሜዲካል ተማሪዎች፣ ሐኪሞችና የጤና ባለሙያዎች በሙሉ የተዘጋጀ መጽሐፍ ርዕስ፦ Harrison's Principles of Internal Medicine (በJameson, Fauci, Kasper & Hauser) ይህ መጽሐፍ በመላው ዓለም እንዲሁም በኢትዮጵያ ሜዲካል ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች ጭምር እንደ ዋነኛ ማስተማሪያ የሚጠቀሙበት፣ በሕክምናው ዓለም «መጽሐፍ ቅዱስ» ተብሎ የሚጠራ ምርጥ የሜዲካል መጽሐፍ ነው! የውስጥ ደዌ በሽታዎችን ከስረ-መሠረታቸው መረዳት፣ የታካሚዎችን ምልክት አይቶ በትክክል መመርመር፣ እንዲሁም ዘመናዊና አስተማማኝ የሕክምና ዘዴዎችን እንዴት መተግበር እንደሚቻል ከሀ እስከ ፐ ፍንትው አድርጎ ያብራራል። የሜዲካል ተማሪዎች፣ ሐኪሞችና የጤና ባለሙያዎች በሙሉ የግድ ልታነቡት የሚገባ መጽሐፍ ነው! ላይብረሪያችንን ለሁሉም ሼር አድርጉ 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
❤36🔥5👏4🙏2👍1
180 · 6.1K ·
Ethiopian Digital Library (EDL)
File
fun_to_learn_abc.pdf · 3.9 MB · click to show
Fun to Learn - ABC Writing, Copying, Matching, Coloring ለህጻናት ምርጥ መጽሀፍ ነው ወላጆች ተጠቀሙበት 📚 Join : @EthiopiaDigitalLibrary 📚 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🙏3❤2👍1🔥1
1 · 271 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count