English
Open in Telegram
EET Securities

ET Securities

@Etstocks · channel · Business · indexed since 2026-09-28
965subscribers
271average post reach
28.1%ER — reach to subscribers
23posts in 30 days
Active channel: 23 posts in the index in 30 days, reach ≈28% of the audience, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.

About the channel

የኢትዮጵያና የዓለም አቀፍ የካፒታል ገበያ፣ የአክሲዮን፣ የባንክና የኢኮኖሚ ዜናዎች።

Description in Telegram

📊 Welcome to @etstocks Your daily source for: • Ethiopian & global market updates • Stocks | Forex | ESX | Economy • Simple explanations — no jargon • Fast, reliable, investor-focused news ⏰ 2–4 posts daily 🎯 For investors, traders & business minds
ID1457958685

Key numbers

965
subscribers
24 h±0
7 days±0
271
average post reach
28.1%
ER — reach to subscribers
23
posts in 30 days
≈ 0.8 a day
indexed through Oct 18
1
venues cited it in 30 days
10 all time
Catalog rank: #628 490 · #16 890 in category · #4 862 in language

Audience

Subscribers 965

history since 2026-10-08
2026-10-082026-11-02
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

🚨 ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሾመ! አቶ ታሪኩ ደምሴ የኢትዮ ቴሌኮም ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈጻሚ (Acting CEO) ሆነው መሾማቸው ተዘገበ። ቀደም ሲል የኩባንያው የቴክኖሎጂ ኃላፊ የነበሩት አቶ ታሪኩ፣ የ215.82 ቢሊዮን ብር ዓመታዊ ገቢ ያለውን ተቋም በጊዜያዊነት ይመራሉ። 📊 የኩባንያው የ2025/26 አፈጻጸም፦ - ዓመታዊ ገቢ፦ 215.82 ቢሊዮን ብ…🇪🇹 የዳንጎቴ ሪፋይነሪ አክሲዮንን ለኢትዮጵያ ባለሀብቶች የሚያቀርቡት ሶስት ኢንቨስትመንት ባንኮች! ዩናይትድ ካፒታል (United Capital)፣ ሲቢኢ ካፒታል (CBE Capital) እና ወጋገን ካፒታል (Wegagen Capital) የዳንጎቴ ፔትሮሊየም ሪፋይነሪ አክሲዮኖችን ለኢትዮጵያ ብቁ ባለሀብቶች በማቅረብ ሂደት በጋራ እየተሳተፉ ነው። 🔹 United Capital – በዋናው የ…🚨 የራሚስ ባንክ ትርፍ 272 ሚሊዮን ብር ደረሰ! 💰 ትርፍ፦ 272 ሚሊዮን ብር 🏦 ጠቅላላ ሀብት፦ 7.16 ቢሊዮን ብር 💵 ተቀማጭ ገንዘብ፦ ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ 📈 የፋይናንስ አቅርቦት፦ 2.2 ቢሊዮን ብር 👥 ደንበኞች፦ 514 ሺህ የባንኩ የመጋቢት 2026 መግለጫ በትርፋማነትና በንግድ እንቅስቃሴ መስፋፋት ላይ መሻሻል እንዳለ ያመለክታል። ====================== …የኢትዮጵያ ዲጂታል ግብይት 33 ትሪሊዮን ብር ደረሰ! በ2025/26 የበጀት ዓመት የዲጂታል የገንዘብ ግብይት ዋጋ 33 ትሪሊዮን ብር መድረሱ ተገለጸ። 🏦 የሞባይል ገንዘብ አገልግሎቶች መስፋፋት በባንኮች የገበያ ድርሻ ላይ ምን ተፅዕኖ ይኖረዋል? 🔎 ሙሉ ትንታኔውን በET Securities ያንብቡ። 🌐 etsecurities.com ====================== Ethiopia's…🚨 የዳንጎቴ የአክሲዮን ሽያጭ በኢትዮጵያ፤ ለተፈቀዱ ብቁ ባለሀብቶች ብቻ! የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን (ECMA) የዳንጎቴ ፔትሮሊየም እና ፔትሮኬሚካልስ አክሲዮኖችን በኢትዮጵያ ለማቅረብ የቀረበውን ሀሳብ በተመለከተ ዛሬ፣ ጥቅምት 13 ቀን 2026 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ.)፣ ማብራሪያ ሰጥቷል። 📌 የአክሲዮን አቅርቦቱ ለብቁ ባለሀብቶች ብቻ የተገደበ ነው። 📌 ያለ ባለሥልጣኑ ቅ…​🔔 ሰበር ዜና!! በኢትዮጵያ ሰነደ መዋለ ንዋይ ባለሥልጣን አዲስ ዋና ዳይሬክተር ተሾሙ ​በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በተሰጡ አዳዲስ የካቢኔ እና የፌደራል ተቋማት የሥራ ሹመቶች መሰረት ዳግማዊት ሽፈራው የኢትዮጵያ ካፒታል ማርኬት ባለሥልጣን (ECMA) ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾመዋል። ​ተሸኚ ዋና ዳይሬክተር ሃና ተሄልቁ ደግሞ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን (EIC) ኮሚሽ…All posts →

Similar venues — Investing & stock market

Browse the whole topic «Investing & stock market» →

Archive by month · 56

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count