English
Open in Telegram
EEthio Exit Exam and COC Exam Materials

Ethio Exit Exam and COC Exam Materials

@Exit_Exam_Questions · channel · Education · indexed since 2026-08-18
23 507subscribers
2 464average post reach
10.5%ER — reach to subscribers
147posts in 30 days
Forever
የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪ በተማሪዎች ላይ ከፍተኛ ቅሬታ ፈጥሯል። በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተደረገውን የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ተከትሎ በርካታ ተማሪዎችና ተፈታኞች ቅሬታቸውን ገልጸዋል። አገልግሎቱ ባወጣው አዲስ የክፍያ ተመን፣ ቀደም ሲል 750 ብር የነበረው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ክፍያ ወደ 2,000 ብር ከፍ ብሏል። በተጨማሪም በድህረ-ምረቃ መግቢያ፣ በ12ኛ ክፍል ፈተና እና በሌሎች የማረጋገጫ አገልግሎቶች ላይ ተመሳሳይ የክፍያ ጭማሪ ተደርጓል። በጉዳዩ ላይ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስተያየታቸውን የሰጡ ተማሪዎች፣ አዲሱ የክፍያ ተመን በተለይ ለሥራ አጥና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎችና ቤተሰቦች ተጨማሪ ጫና የሚፈጥር መሆኑን ገልጸዋል። በ2017 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ጊዜ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ወስዳ እንዳልተሳካላት የገለጸች አንዲት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪ፣ ለ16 ዓመታት የለፋችበት ትምህርት ውጤት አልባ ሆኖ እንዳይቀር በድጋሚ 750 ብር እየከፈለች ፈተናውን መውሰዷን ተናግራለች። አሁንም ስላልተሳካላት ለሦስተኛ ጊዜ ለመሞከር እያሰበች ቢሆንም፣ አዲሱ የክፍያ ተመን እንዳስደነገጣት ገልጻለች። " 2,000 ብር መክፈል በጣም ከባድ ነው። ሥራ አጥ ነኝ፣ በጣም የሚያስጨንቅ ውሳኔ ነው። ለሦስተኛ ጊዜ ለመፈተን እያሰብኩ ነበር። አሁን ግን 2 ሺህ ከፍዬ ከመፈተን ይልቅ አለመፈተንን መርጫለሁ " ብላለች። የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ለመጀመር እየሞከሩ ያሉ ተማሪዎችም የአገልግሎቱ አዲስ የክፍያ መጠን " ተስፋችንን የበለጠ አጨልሞታል፣ በትምህርት የሚያምኑ ሰዎችን ተስፋ የሚነጥቅ ነው " ብለዋል። አንድ ተማሪ ለአገልግሎቱ 3,500 ብር እንዲከፈል መጠየቅ ምን ማለት ነው ? ሲሉ የጠየቁት ተማሪዎቹ  ትምህርት የቅንጦት ጉዳይ ሳይሆን ራስን ለማሳደግና ለማሻሻል የሚደረግ ነው። ታዲያ የተጋነነ ዋጋ እንድንከፍል የምንደረገው ለምንድን ነው ? " ብለዋል። " የፈተናው ይዘት በራሱ የተማሪዎችን ችሎታ ለመመዘን አይመስልም " ያሉት ተማሪዎቹ ከ750 ብር ወደ 3,500 ብር ማሳደጉ ተማሪዎች ፈተናውን ደጋግመው እንዳይወስዱ እንቅፋት እንደሚሆን ገልጸዋል። " አንዳንዴ ገቢ መሰብሰብ ብቻ የሚመስሉ አጋጣሚዎች አሉ " ሲሉ ወቅሰዋል። ለጤና ባለሙያዎች አሁን ያለው ጊዜ አስቸጋሪ መሆኑን የገለጸ ተማሪ ደግሞ " በኑሮ ውድነቱ ከዘርፉ እየወጣን ነበር፣ አሁን ጭራሽ በሙያው ላይ የበለጠ ተስፋ እንድንቆርጥ እያደረጉን ነው " ብሏል። ሌላው ተማሪ ደግሞ፣ " 3,500 ብር ከፍሎ መፈተን በጣም ያስፈራል " ሲል፣ ለትምህርት የሚወጡ ወጪዎች ቢያንስ ሁሉንም ያማከሉ መሆን እንዳለባቸው ገልጿል። " በፈተና መውደቅ አለመውደቅ የተፈታኙ ኃላፊነት ሊሆን ይችላል። ቢያንስ ለመሞከር ግን እንደዚህ በሩ መጥበብ የለበትም " ብሏል። ሌላ ተማሪ ደግሞ ሰዎች ትምህርት መማር እየፈለጉ ባላቸው ገቢና በኑሮ ውድነት ምክንያት መማር ካልቻሉ፣ ይህ ለሚመጣው ትውልድ የመማር ፍላጎትን ሊያወርድ እንደሚችል ገልጿል። " ሰዎች እንዳይማሩ በዚህ ልክ ክፍያ መጠየቅ እንዴት ሊብራራ እንደሚችል አላውቅም! " ሲል ተናግሯል። " ክፍያ የተጨመረበት ዓላማ ራሱ ምን እንደሆነ አይታወቅም። ተማሪ መሆን የሚፈልግ ነው ሁለተኛ ዲግሪውን የሚማረው፣ ስለዚህ ክፍያው ሁሉን ያማከለ ቢሆን ጥሩ ነው " ሲልም ሌላ ተማሪ ገልጿል። የፈተናዎች ኤጀንሲ ያወጣውን አዲሱን የአገልግሎት ክፍያ መረጃ በቲክቫህ ኢትዮጵያ ላይ እንዳየ የገለጸ አንድ የ12ኛ ክፍል ተማሪ፣ መረጃውን በተመለከተበት ወቅት " እውነት ለመናገር ደንግጫለሁ፣ የማዘን ስሜትም ተሰምቶኝ ነበር፤ ያልጠበኩት ውሳኔ… Read in full →
1 · 1.8K ·
Link
click to show
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን 👋 🚀ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ ታላቅ ዜና🚀 🌎 ዩኒቨርሳል የስልጠና፣ የትምህርት እና የማማከር አገልግሎት ድርጅት ብቃት ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን በመታገዝ በተለያዩ ሙያዎች ጥራቱን የጠበቀ የአጫጭር ጊዜ ስልጠና እና ማማከር አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል !🌟 📚 የምንሰጣቸው ልዩ ልዩ ስልጠናዎች: ለፈጠራ ባለሙያዎች: ✅ Video Editing ✅ Photoshop ✅ Graphic Design ለቢዝነስ እና ፋይናንስ ባለሙያዎች: ✅ Modern Peachtree Accounting ✅ Leadership & Management Skills ለምርምር ባለሙያዎች: ✅ Research Methodology & Advanced SPSS ለቋንቋ ችሎታ ማዳበሪያ: ✅ English Language Skills ለቴክኖሎጂ ፍላጎት ላላችሁ: ✅ Basic Computer Skills ✅ Introduction to Modern AI የማማከር አገልግሎቶቻችን: ✅ የፕሮጀክት ጥናት (Feasibility Study) ✅ የፕሮጀክት ፕሮፖዛል (Project Proposal) 🌟 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ያግኙን! ስልክ ቁጥር: 👉 0933884400 👉 0911972393 ቴሌግራም: 👉 https://t.me/WWETC1 👉 https://t.me/WWETC1      ከልብ እናመሰግናለን!🙏 አድራሻችን፦ ቁ.1: ስድስት ኪሎ፣ ቁ.2: ፒያሳ ጊዮርጊስ እና ቁ.3:  ዊንጌት   Telegram |  YouTube |  TikTok
1 · 1.9K ·
F
ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ!! ቅሬታው ልክ ካልሆነ 👎 አድርጉ እናጠፋለን እኔ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ኦቶና ካምፓስ ተማሪ ነኝ እና ስለጠየቃችሁን ቅሬታ እጅግ በማመስገን ቅሬታዎቹን በሚከተለው አቀርባለሁ ። 1. እኛ የኦቶና ካምፓስ ጤና ተማሪዎች የምንበላው ምግብ ሁሌ ከሽሮ የተለየ ለምሳና እራት አይቀርብልንም ከማክሰኞ እራት እና ከቅዳሜ ምሳ በስተቀር ሆኖም የምንበላው ሽሮ እንኳን ሰው ልበላ ለአይን እይታ ራሱ የሚያስጠላ ነው 2. ተማሪዎቹ non Cafe እንሆናለን ስሉ ፍቃደኛ አለመሆንና ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል ማለታቸው ተማሪ ውስጥ ከፍተኛ ቅሬታ አስነስቷል 3. የግቢ wifi ተዘግቶ ከወሩ በስተመጨረሻ ስለ ሚከፈት ተማሪ አስፈላጊ ነገሮችን በሚፈልገው ሰዓት መጠቀም አልቻለም 4. እዚህ የሚማሩ ተማሪዎች ትምህርት ተምረው ለ practice ሌላ ጤና ጣቢያ ወይም ሆስፒታል ከመውሰድ ይልቅ በጀት የለም በሚል ሰበብ የሌላ ግብን ግን በመቀበል ያስተናግዳሉ ነገር ግን የተመደበው ገንዘብ የት እንደሚገባ አይታወቅም ። 5. የጨጓራ እና የሆድ ምግብ አለመመቸት ጋር ችግር ያላቸውን ተማሪዎች ለስፔሻል ምግብ ስጠይቁ ከማስተናገድ ለስድስት ወር ሙሉ ክትትል ማድረግ አለባችሁ በማለት ተማሪ ከሚሞት ብሎ የማይመቸውን ሽሮ ይመገባል ይሁን እንጂ አብዛኛው ስፔሻል ምግብ የሚጠቀሙት ምክንያት ኖሮኣቸው ሳይሆን local እና በመተዋወቅ ላይ የተኮረ ነው ። ስለዚህ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ችግሮች ተማሪ በስቃይ ተምልቶ በትምህርት ጥራት እና በሙሉ ጤንነት መማር አልቻለም ። እባካችሁ የምቻላችሁ ከሆነ ለሚመለከተው አካል ቢደርስ በአክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ ። Share Share አድርጉ 🙌 ልክ ካልሆነ የ ወላይታ ሶዶ ኦቶና ካምፓስ ተማሪዎች 👎 አድርጉ For All Exit Exam Files👇👇 @Exit_Exam_Questions @Exit_Exam_Questions
9 · 2.3K ·
Arif Birr - Auto Post
Photo
📲 ለቴሌግራም Channel ባለቤቶች የምስራች 💵 " Arif Birr " ለእናንተ በቀላሉ ማስታወቂያ ከድርጅቶች እና ከተለያዩ አስተዋዋቂዎች እየተቀበለ ለእናንተ በመስጠት ገንዘብ የምትሰሩበትን እድል አመቻችቷል። 📢 አስተዋዋቂዎች ደሞ በርካታ የቴሌግራም ቻናሎች በArif Birr ላይ ተመዝግበው ስለሚገኙ የተሳካ ማስታወቂያን በ Arifbirr.com ላይ ማግኘት ትችላላችሁ። 🤝 በቀጥታ የቴሌግራም ባለቤቶችን እና ማስታወቂያ ማስተዋወቅ የፈለጉት በArif Birr ላይ በማገናኘት ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ማስታወቂያ ማድረግ ትችላላችሁ Arif Birr አሁኑኑ ገብተው ይመልከቱ። www.arifbirr.com www.arifbirr.com
944 ·
F
Link
click to show
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን 👋 🚀ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ ታላቅ ዜና🚀 🌎 ዩኒቨርሳል የስልጠና፣ የትምህርት እና የማማከር አገልግሎት ድርጅት ብቃት ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን በመታገዝ በተለያዩ ሙያዎች ጥራቱን የጠበቀ የአጫጭር ጊዜ ስልጠና እና ማማከር አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል !🌟 📚 የምንሰጣቸው ልዩ ልዩ ስልጠናዎች: ለፈጠራ ባለሙያዎች: ✅ Video Editing ✅ Photoshop ✅ Graphic Design ለቢዝነስ እና ፋይናንስ ባለሙያዎች: ✅ Modern Peachtree Accounting ✅ Leadership & Management Skills ለምርምር ባለሙያዎች: ✅ Research Methodology & Advanced SPSS ለቋንቋ ችሎታ ማዳበሪያ: ✅ English Language Skills ለቴክኖሎጂ ፍላጎት ላላችሁ: ✅ Basic Computer Skills ✅ Introduction to Modern AI የማማከር አገልግሎቶቻችን: ✅ የፕሮጀክት ጥናት (Feasibility Study) ✅ የፕሮጀክት ፕሮፖዛል (Project Proposal) 🌟 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ያግኙን! ስልክ ቁጥር: 👉 0933884400 👉 0911972393 ቴሌግራም: 👉 https://t.me/WWETC1 👉 https://t.me/WWETC1      ከልብ እናመሰግናለን!🙏 አድራሻችን፦ ቁ.1: ስድስት ኪሎ፣ ቁ.2: ፒያሳ ጊዮርጊስ እና ቁ.3:  ዊንጌት   Telegram |  YouTube |  TikTok
830 ·
Forever
File
Doctor of Veterinary Medicine DVM.pdf · 805 KB · click to show
File
Hydraulic and Water Resources Engineering.pdf · 1.1 MB · click to show
File
Information Systems.pdf · 1.1 MB · click to show
DOCTOR OF VETERINARY MEDICINE BLUE PRINT ⭐️🇩🇪For All Exit Exam Files👇👇 🇰🇷🇩🇪@Exit_Exam_Questions🇹🇷🇩🇪 🇩🇪🇹🇷@Exit_Exam_Questions🇹🇷🇩🇪
👏1👍1🔥1
8 · 1.4K ·
File
web_programming_exit_exam_blueprint.pdf · 61 KB · click to show
File
compiler_design_exit_exam_blueprint.pdf · 51 KB · click to show
File
software_engineering_exit_exam_blueprint.pdf · 49 KB · click to show
File
computer_architecture_exit_exam_blueprint.pdf · 56 KB · click to show
File
computer_networks_exit_exam_blueprint.pdf · 55 KB · click to show
File
computer_security_exit_exam_blueprint.pdf · 54 KB · click to show
File
operating_systems_exit_exam_blueprint.pdf · 57 KB · click to show
INFORMATION SYSTEM BLUE PRINT ⭐️🇩🇪For All Exit Exam Files👇👇 🇰🇷🇩🇪@Exit_Exam_Questions🇹🇷🇩🇪 🇩🇪🇹🇷@Exit_Exam_Questions🇹🇷🇩🇪
❤7👏2🏆1🥰1⚡1
14 · 1.3K ·
Guys please share 🙏 🙏☺️ 😢
🥰2👏1👍1🔥1
686 ·
Link
click to show
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን 👋 🚀ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ ታላቅ ዜና🚀 🌎 ዩኒቨርሳል የስልጠና፣ የትምህርት እና የማማከር አገልግሎት ድርጅት ብቃት ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን በመታገዝ በተለያዩ ሙያዎች ጥራቱን የጠበቀ የአጫጭር ጊዜ ስልጠና እና ማማከር አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል !🌟 📚 የምንሰጣቸው ልዩ ልዩ ስልጠናዎች: ለፈጠራ ባለሙያዎች: ✅ Video Editing ✅ Photoshop ✅ Graphic Design ለቢዝነስ እና ፋይናንስ ባለሙያዎች: ✅ Modern Peachtree Accounting ✅ Leadership & Management Skills ለምርምር ባለሙያዎች: ✅ Research Methodology & Advanced SPSS ለቋንቋ ችሎታ ማዳበሪያ: ✅ English Language Skills ለቴክኖሎጂ ፍላጎት ላላችሁ: ✅ Basic Computer Skills ✅ Introduction to Modern AI የማማከር አገልግሎቶቻችን: ✅ የፕሮጀክት ጥናት (Feasibility Study) ✅ የፕሮጀክት ፕሮፖዛል (Project Proposal) 🌟 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ያግኙን! ስልክ ቁጥር: 👉 0933884400 👉 0911972393 ቴሌግራም: 👉 https://t.me/WWETC1 👉 https://t.me/WWETC1      ከልብ እናመሰግናለን!🙏 አድራሻችን፦ ቁ.1: ስድስት ኪሎ፣ ቁ.2: ፒያሳ ጊዮርጊስ እና ቁ.3:  ዊንጌት   Telegram |  YouTube |  TikTok
❤2👍1👏1
1 · 455 ·
F
#Ads 📣በምን ገቢ ላግኝ ብለው ተጨንቀዋል!       📱ሊንክዲን  አካውንት ካላችሁ በጣም አሪፍ በሆነ ዋጋ እየተከራየሁ ነው ያላችሁ አውሩኝ✔️ 🚨ክፍያ እኔጋር በሳምንት አይደለም በከፍተኛ ዋጋ ሁሌም በየ 24 ስዓቱ ነው ለማከራየት መስፈርቶች  ✔️ 3 ወር እና ከዛ  በላይ የቆየ ✔️100 እና ከዛ በላይ Connection ያለው       📱LinkedIn Rent   ✔️100+ Connection    ✔️ 3+ Month 1 year+ daily price list🔥 100+ connect$1.2|220Birr  200+ connect $1.2 300+ connect $2| 370birr 400+ connect $2 500+ conn $3|540birr 600+ conn $3.2 |590birr 700+ conn  $3.2 800+ conn $3.2 900+ conn $3.2 1000+ conn $3.5|650birr              እና    በተጨማሪ ✔️Usdt መግዛት መሽጥ💵 ✔️Telegram Premium መግዛት 📱 ✔️Tinder Accout መሽጥ 📱 ✔️YouTube Channel መሸጥ 📱 ✔️Telegram Channel መሸጥ 📱 ምትፈልጉ አውሩኝ      Dm me ✉️@RasEthiopia /0902991066 ❌ማንንም ቀድሜ አላወራም ከ Scammer ተጠንቀቁ Join and visit my official channel             👇 Offical Channel
❤5
1.4K ·
Forever
I am the captain of my soul; I am the master of myfate. —WILLIAM HENLEY
🥰5👍2🔥1👏1
1 · 980 ·
F
|| Pavel Durov በቴሌግራም ቻናሎች ዙሪያ ባደረገው ጥናት መሰረት በሚሊዮን ከሚቆጠሩ ፕላትፎርሙ ላይ ካሉ ቻናሎች ዉስጥ ዝቅተኛ Reaction ያለው ይህ ቻናል መሆኑ ታዉቀዋል😭። አረ ወገን react እያደረጋችሁ🙄...ተዉ...ተዉ ግን ሰዎች...እስኪ በጣታችሁ Screenun ተጫኑት...ምንም አይፈጠርም እኮ😂 ይህን ፖስት ብቻ ሳይሆን ወደፊት የሚለቀቁ ፖስቶችም ጭምር React አድርጉት ዉዶች!😘
👏9🥰5❤3🤩3😁3💯1⚡1
1 · 1K ·
F
Forever
🤔Hey family online sra ba team abren msera tfeligalachu?😎 ⭐️and lay honen nw mnseraw srahun flagotu kalachu react argu🙌
👍39🤝5❤1
1 · 1.9K ·
Forever
Online ስራ የምትፈልጉ በሙሉ ‼️ ትክክለኛ የ Online ስራ አሁን ገና አገኘን:: Hala Online ስራ በ Team የሚሰራ ነው :: Hala ብዙ ልጆችን Invite በማድረግ Team ለገነቡ ልጆች Daily ከ 1000--30,000 እየሰጠ ነው :: ✍ Hala መስራት የምትፈልጉ ማድረግ ያለባቸው ነገሮች 🏓 ልክ እንደጀመሩ 5-10 ሰው invite ማድረግ 🏓 የመጀመርያ 7 ቀናት በትክክል መስራት 🏓 Invite ያደረጉ ልጆችም በራሳቸው ስር 5 ሰው እንዲይዙ ማድረግ 🏓ጠንካራ Agent ስር መሆን ጥቅም አለው 🏓 30,000 Point ከሰበሰቡ ቡሃላ ወደ Level ማሳደግያ Exchange ማድረግ 🏓ስለ Hala የተለያዩ ግሩፖችን በመግባት መማር Hala እየሰሩ እና ብር እያገኙ ያሉት ስንት ልጆች or የ ልጅ ልጆች አሉት ⛳️ Level C - 50 ልጆች ካሉት በ 2 or 3 ቀን 1800 ብር ይሰራል ( 10 ልጆች ቢኖሩት እና እያንዳንዱ 5 ቢያመጡ ) ⛳️ Level B-- Daily 100k point( 1800birr) ይሰራሉ : ይሄን level ለመድረስ እራሱ ብዙ Team ስለሚኖረው ነው :: ⛳️ Level A-- Daily 20$ አንደንዴ 10$ ይሰራሉ (እንደ Team ጥንካሬ ) ⛳️ Super Level -- Daily ከ 20k --30k birr ይሰራሉ ( እዚህ level ለመድረስ ብዙ ወራት or 1 ዓመት ይፈጃል ) 📯የ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ይሄን እያያችሁ ልያመልጣችሁ አይገባም ባይ ነኝ : ምክንያቱም ግቢ ዉስጥ የ ሰው ችግር የለም :: 📯 የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አንዱ አንዱን invite በማድረግ ሁለታችሁም እንድትጠቀሙ ማድረግ አለባችሁ 📯በዚህ ፕላትፎርም invite ያረጋችሁት ሰው በደንብ ሲጠቀም እናንተም ትጠቀማላችሁ Hala መስራት የምትፈልጉ : በደንብ ሰው invite ማድረግ የምትችሉ በ @NejibMohe አውሩኝ 👍
😁1👍1
3 · 1.7K ·
F
Photo
#ተዛውራችኋል‼️ #HaramayaUniversity በ2019 ዓ.ም በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተዘዋወራችሁ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአንደኛ ዓመት መደበኛ (Freshman) ተማሪዎች በመመደቡ ምክንያት በትምህርት ሚኒስቴር ዳግም ምደባ ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መዘዋወራችሁ ተገልጿል፡፡ በመሆኑም፣ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የጥሪ ማስታወቂያ በሚያወጣበት ወቅት በጭሮ ከተማ በሚገኘው ዋና ግቢ በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
😁10❤1
4 · 1.1K ·
F
Forever
File
Civil Engineering Program.pdf · 1.0 MB · click to show
CIVIL ENGINEERING BLUE PRINT ⭐️🇩🇪For All Exit Exam Files👇👇 🇰🇷🇩🇪@Exit_Exam_Questions🇹🇷🇩🇪 🇩🇪🇹🇷@Exit_Exam_Questions🇹🇷🇩🇪
6 · 1.9K ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count