English
Open in Telegram
ꜰꜰᴀɪᴢ Qᴜᴏᴛᴇꜱ 𓆩﷽𓆪

ꜰᴀɪᴢ Qᴜᴏᴛᴇꜱ 𓆩﷽𓆪

@FAIZ_NOTES · channel · indexed since 2026-09-28
971subscribers
156average post reach
16.1%ER — reach to subscribers
14posts in 30 days
Active channel: 14 posts in the index in 30 days, reach ≈16% of the audience, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.

About the channel

የእስልምና ሃይማኖታዊ ጥቅሶች፣ ሐዲሶች፣ የቁርኣን አንቀጾች እና አነቃቂ ምክሮች።

Description in Telegram

☪︎ᴅᴀɪʟʏ ɪꜱʟᴀᴍɪᴄ Qᴜᴏᴛᴇꜱ 🤍ǫᴜʀᴀᴀɴ | ʜᴀᴅɪɪᴛʜ | ʜɪᴋᴍᴀʜ 🤲ʀᴇᴍɪɴᴅᴇʀꜱ. ............... ............... ............... ............... .............. 4 🇦 🇳 🇾 💬 @xesnpr
ID2753297500
Formerly«Quran center»

Key numbers

971
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days−17
156
average post reach
16.1%
ER — reach to subscribers
14
posts in 30 days
≈ 0.5 a day
indexed through Oct 20
1
venues cited it in 30 days
33 all time
Catalog rank: #761 683 · #5 686 in language

Audience

Subscribers 971

history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-02
07 days
−1730 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

ከተብቃቃህ ትንሹ ብዙ ነው፤ ከተስገበገብክ ብዙው ትንሽ ነው፤ ከወደድክ ሩቁ ቅርብ ነው፤ ከጠላህ ቅርቡ ሩቅ ነው። 💯الله🫀 የምትደብቀውን የምትፈራውን ሁሉ የሚያውቅ ፣ ልብህ ውስጥ የሚመላለሰውንና አንደበትህ ሊያወጣው ያልቻለውን የሚስጨንቅህን ለማንም ለመተንፈስ ያልቻልከውን ሁሉ የሚመለከት ጌታ ነው . . ዝም ብለህ በስውርም በግልፅም የአላህ በል!አብሽር እርሱ ከምታስበው በላይ ቸር ካሰብከው በላይ ለጋሽ ነውና🖤. ስንት ጊዜ ይሄን ልብ ፈወስከው? በደጅህ መጠወለግ የለም! አላህዬ❤️‍🩹 الحمد لله.....💐🌸ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡ 🌸ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፡፡ 🌸ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡ 🌸ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡ (የውስጥ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው ወይም ለወንድሞቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም…🌿 ﷽ ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡…አንድ ቀን... አላህ ከፈቀደ ነገሮች ሁሉ መልካም ይሆናሉ። ይህ አላህ የሰጠን ቃል ነው። ከችግርም ጋር ምቾት አለ።ከችግር ጋር በእርግጥም ምቾት አለ። ዘውታሪ ደስታም ሆነ ዘውታሪ ሀዘን የለም....እናም አብሽሩ እሺ አሁን ያላችሁበት ሁኔታ መጥፎ ማድረግን እንዳያስመኛችሁ ፤ ያልፋል እናልፈዋለን😊!! :¨·.·¨: ❀ `·. 💐All posts →

Similar venues — Islam

Browse the whole topic «Islam» →

History

Name history

what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
20.10.2026first seen · «ꜰᴀɪᴢ Qᴜᴏᴛᴇꜱ 𓆩﷽𓆪» @FAIZ_NOTES
09.07.2025created as «Quran center» · from the venue's own feed
Archive by month · 11

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count