ChatCrawlersearch across public Telegram SearchCatalog Open the app
የ

የቀድሞ የወሎ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ/The former Wollo University Muslim Students' Association.

567 members
أ
Фотография
click to show
Фотография
click to show
I
~ የከሚሴው ነብር የከሚሴው ጀግና ዝምታን ሰበረ የለተሞው መንጋ በጣም ደነበረ የኮቻው ሊቃውንት በንዴት ሰከረ መንጋ ሙሪዶችም ፊታቸው ጠቆረ ለክቶ ሲቆርጠው እየመነጠረ የውሸታቸውን ጥግ እየዘረዘረ ለይቶ ሲያሰጣው እየመረመረ ምርቱን ከገለባው እያብጠረጠረ ቀድሞ ነበር እንጅ ባቅም ልክ           መተንፈስ በልክ መናገር አሁን ምን ያደርጋል አጉል መጋጋጡ                ምክኒያትን መደርደር ማንንስ ልትሸውድ ማስረጃ    አስመስሎ ሹቡሃን በመደርደር ምንስ ሊፈይድህ እውነት      አስመስሎ ውሸት መቀባጠር እራስን ኮፍሶ ቅጥፈት በመሰደር ወሰን በመራመድ በዑለማእ ክብር ስሜት ተከትሎ  ሴራን በመቆመር መዋረድን እንጅ አትጨምርም ክብር ይሄው ነው እውነቱ የኮቻው አቡ ዘር እንደ አህያ አትጩህ በጉራ አትፎክር አዋቂ ነኝ አትበል ከማያቁህ መንደር አዎ ይታወቃል ያ የወሎው ድምቀት የመንሃጁ ቀመር እንኳንስ ተናግሮ ዝምታው ያስፈራል የከሚሴው ነብር = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
821 ·
I
Фотография
click to show
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎙 አስደሳች ኸበር ለሐዲሥ እውቀት ፈላጊዎች -------------------------------------------------------- 🎙 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ:-    ሱነኑ_ቲርሚዚ سُنَنُ التِّرمِذِيِّ ( الجامـــعُ الكَــبير ) 📚  የኪታቡ አዘጋጅ:- የኢማም  አቡ ዒሳ አቲርሚዚይ للإمامِ أبي عِيسى مُحمَّدِ بنِ عِيسى بــــــنِ سَـــــــــــــــــــورةَ التِّرمذيِّ المُتـــــــــــــــوفَّى سَــــــنَةَ (٢٧٩) 👉 ትምህርቱን የሚሰጡት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድአሚን  ደበቅ ሀፊዘሁሏህ 👈 فضيلة الشيخ محمد آمين حفظه الله 🏰 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ወሎ ዮኒቨርስቲ ሰለፊያ ተማሪዎች መስጅድ መስጅደል አዝር 🕐 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከጁምዓ ውጭ በሁሉም ቀን ከሱቢህ ሶላት በኋላላ ተንቢህ   ሸይኽ ሙሀመድ አሚንን ተጠቀሙባቸው በሁሉም ፈን የታጠቁ ለማንም አህለል ቢደዕ እጅ የማይሰጡ በዘመናችን የሚገኙ ታማኝ  ጀግና  ብርቅዪ የሱና ሸይኽ ናቸው  ሀፊዘሁሏህ ።
1.3K ·
M
Mohammed AhmedФотография
​ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ላልወሰዳችሁ የወሎ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች በሙሉ፡- ​ከወሎ ዩኒቨርሲቲ ተመርቃችሁ ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁ እና እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ የትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ከማተሚያ ቤቱ በቀጥታ ታትሞ የሚመጣ በመሆኑ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ ተመርቃችሁ ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁ እና እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን እስከ ግንቦት 20/2018 ዓ/ም የተመዘገቡትን ብቻ ለመጀመሪያ ዙር የምናሳትም ሲሆን ከዚያ በኋላ የተመዘገባችሁት በሁለተኛ ዙር የሚታተምላችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ​Link: https://bit.ly/wu_degree_certificate ​ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት
.
Ссылка
click to show
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ታላቅ የደዕዋና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እነሆ በደሴ ከተማ የሚገኘው አዝሀር መስጂድ ለደሴ ከተማ ሰለፍዮች የጀርባ አጥንትና ማረፊያ መሆኑ ይታወቃል። በተለይም የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍዮች ያላቸው ብቸኛው የእውቀት መቅሰሚያ ቦታቸው ይሄው መስጂድ ነው። ይህ መስጂድ ለወሎ ዩኒ ሰለፍይ ተማሪዎች የእውቀት ማዕከል እንዲሆን የመስጂደል አዝሀር ወጣቶች በርካታ ትግል አድርገዋል እያደረጉም ነው። ለበርካታ አመታትም መስጂዱ የሰለፍዮች ማእከል ሆኖ እንዲቆይ ለማድረግ የኢማም ክፍያን ጨምሮ ሌሎች በርካታ ስራዎችን የሚሰሩት  ከኪሳቸው እያወጡ(በመዋጮ) ነው። ከተለያዩ አንጃዎች የሚደርሰውን ከፍተኛ ጫና ተቋቁመው በአላህ እገዛ እዚህ ደርሰዋል። አሁን ግን በደረሰኝ መረጃ መሰረት መዋጮው ላይ ሲሳተፉ የነበሩ ብዙ  ወንድሞች በተለያየ ምክንያት ደሴን ለቀው በመሄዳቸው: አንዳንድ ወንድሞችም ካለው የኑሮ ሁኔታ አንፃር ከአቅማቸው በላይ በመሆኑ አቋርጠዋል። ስለሆነም እኛ ሙስሊም ወንድሞቻቸውና እህቶቻቸው ከጎናቸው ሆነን በመደገፍ ሐቃችንን ልንወጣ የሚገባ በመሆኑ ነገ ጁሙዓህ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በኔ ቻነል የደዕዋና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም የምናካሂድ በመሆኑ መላው በውጭም በሀገር ውስጥም ያላቹህ ሰለፍዮች በሰአቱ በመገኘት ድጋፍ እንድታደርጉ ጥሪየን አስተላልፋለሁ። የጀመዓው አካውንት ንግድ ባንክ (CBE) :– 1000729612948 ጁሐር ክፍሌ እና ያሲን ጀማል    ለበለጠ መረጃ:– 0915517080 ሙሐመድ ሲራጅ አል ከሚሴ ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቻነል👇 https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
.
- ‏أحبُّ خَلقِ اللّٰهِ إليهِ؛ أكثرُهُم وأفضَلُهُم لهُ سُؤالًا، وهُو - سُبحانَه- يُحِبُّ المُلحِّينَ فِي الدُّعاء، وكلَّما ألحَّ العَبدُ عَليهِ فِي السُّؤالِ أحبَّهُ، وقرَّبهُ، وأعطَاهُ! ابن القَيِّمِ - رَحِمهُ اللّٰه t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
1.5K ·
M
​ከሰዎች ሁሉ ብልህ (አስተዋይ) ማለት፦ ለዘለቄታውና ሁልጊዜ ለሚኖረው ደስታና እፎይታ ሲል፣ አሁን ያለውንና በፍጥነት የሚያልፈውን ጊዜያዊ ደስታ የሚተው ሰው ነው። ​ከፍጡራን ሁሉ እጅግ ምስኪን (የሚያሳዝን) ማለት ፦ ዘላለማዊውን ሕይወት፣ መልካሙን ኑሮና መታወክም ሆነ መጉደል የሌለበትን ታላቁን ደስታ፤ በጭንቀትና በፍርሃት በተሞላች፣ በፍጥነት በምትጠፋና በቅርቡ በምታበቃ ጊዜያዊ ደስታ የለወጠ (የሸጠ) ሰው ነው። ምንጭ :- ​አድ-ዳእ ወደዋእ የተሰኘው የኢብኑል ቀይም አል-ጀውዚያህ ኪታብ ገጽ 262 https://t.me/Sunnahwesekinah
M
Фотография
click to show
عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
M
Mohammed AhmedФотография
الإمام العلّامة المحدّث الأصولي النحوي الشيخ محمد علي آدم الإثيوبي الوَلَّوي رحمه الله تعالى من أعلام الحديث والفقه في عصرنا، ومن العلماء الذين أفنَوا أعمارهم في خدمة السنّة النبوية تدريسًا وتأليفًا وتحقيقًا. وُلد رحمه الله سنة 1946م في أرياف إثيوبيا، ونشأ في بيت علمٍ وديانة، فقرأ القرآن صغيرًا، وتلقّى مبادئ العلوم على يد والده، ثم أخذ عن عددٍ من كبار علماء بلده، فنبغ في علوم الشريعة، وبرع في الحديث وعلله، وأصول الفقه، واللغة العربية، والنحو. وكان رحمه الله قويَّ الحفظ، فحفظ عددًا من المتون والمنظومات العلمية، كـ ألفية ابن مالك وألفية السيوطي وغيرها، مما كان له أثر ظاهر في رسوخ قدمه العلمي. وقد اشتغل بالتعليم مبكرًا في بلده، فدرّس العلم عدة سنوات، ثم هاجر إلى مكة المكرمة سنة 1981م تقريبًا، فدرس أولًا في معهد الحرم المكي، ثم استقر بها، وجعل حياته وقفًا على العلم والتعليم؛ فعُيّن مدرسًا في دار الحديث الخيرية، ودرّس فيها سنوات طويلة، وكانت له كذلك حلقة نافعة بعد صلاة العشاء في المسجد الحرام، تخرّج على يديه طلاب علم من شتّى الأقطار، وانتفع بعلمه خلق كثير. عُرف رحمه الله بسعة الاطلاع، ودقّة التحقيق، وجمع أقوال الأئمة، وحسن التحرير، مع تواضعٍ ظاهر، وزهدٍ وسمتٍ حسن، وبعدٍ عن الأضواء. وكان ناذرًا نفسه للعلم، حتى كان يُؤثر مذاكرة العلم والاشتغال به على كثيرٍ من أمور الدنيا، تاركًا أثرًا حسنًا في نفوس طلابه ومحبيه. ومن أشهر مؤلفاته: «بحر المحيط الثجّاج في شرح صحيح الإمام مسلم بن الحجاج»، وهو من أضخم وأشمل الشروح المعاصرة على صحيح مسلم، ويقع في سبعةٍ وأربعين مجلدًا، بذل فيه جهدًا علميًا عظيمًا، جمع فيه بين فقه الحديث، والتحقيق، ونقل أقوال الأئمة. ومن كتبه النافعة أيضًا: «ذخيرة العقبى في شرح المجتبى»، وهو من أنفس الشروح المعاصرة على سنن النسائي، وله مؤلفات كثيرة أخرى في الحديث، والفقه، والأصول، واللغة، ومن ذلك كتابه: «مواهب الصمد لعبده محمد»، ذكر فيه بعض شيوخه وأسانيده العلمية. وفي يوم الخميس 8 أكتوبر 2020م، انتقل إلى رحمة الله في مكة المكرمة، بعد عمرٍ مبارك قضاه في طلب العلم وتعليمه والتصنيف والدعوة إلى الله، ودُفن في مقبرة شهداء الحرم بالشرائع. رحم الله الشيخ رحمة واسعة، وجزاه عن الإسلام وأهله خير الجزاء، ونفع بآثاره، وأبقى ذكره الحسن في عباده. ✍️ سير أعلام المعاصرين
أ
Ссылка
click to show
✋የዘንድሮው የዐሹራ ፆም (የሙሐረም 10ኛው) ቀን ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ ይውላል። ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365 ቀናት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል። ​በላጩና ተመራጩ አፆፃም...ነብዩ (ﷺ) አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስን (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው። ሌሎችንም በማስታዎስ የአጅሩ ተጠቃሚ ያድርጓቸው! ~
Фотография
click to show
Фотография
click to show
رواه أحمد
M
Видео
3.4 MB · click to show
#ሸይኽ ረስላን ስለ ታላቁ የእስልምና ሊቅ ኢማም አሕመድ ቢን ሐንበል(ረሒመሁላህ) ታላቅነትና የእውቀት ደረጃ ሲያብራሩ እንዲህ አሉ ​#​በዚህ ዘመን ያለ ኡማህ (ህዝበ ሙስሊም)ኢስላማዊ እውቀት ቢሰበሰብ እና የተማርነውን ኢስላማዊ እውቀት ለማውጣት ብንጨመቀው የኢማም አሕመድን እውቀት ያህል አይወጣንም (በሳቸው እውቀት ላይ አንደርስም) ኢማሙ አህመድ አንድ ሚሊዮን ሐዲሶችን የሸመደዱ (የሀፈዙ) ዓሊም ነበሩ።የሀዲሶችን ትክክለኛነታቸውንና ድክመታቸውን  በእውቀት የሚመዝኑ ታላቅ ዓሊም ነበሩ። በዓቂዳ (እምነት)፣ በሐዲስ፣ በፊቅህ፣ በቋንቋ፣በስነስርዓት እና በሱና መሪ (ኢማም) ነበሩ።ኢማሙ አህመድ የስድስት ኢስላማዊ እውቀት ባለቤት እንደነበሩ መምህራቸው የሆኑት ታላቁ ዓሊም ኢማም አል-ሻፊዒ መስክረውላቸዋል።
M
ደሴ ግን ማን ማን አለ?? በአጋጣሚ ብቅ ብየ ነበር :: ያላችሁ ባገኛቸው ደስ ይለኛል።
በታብእዮች ዘመን የነበሩ የፍቅህ አኢማዎች ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ ሰዒድ ቢን አል-ሙሰይብ እና ሳሊም ቢን ዐብዱላህ ቢን ዐመር ከእነሱ በኋላ ደግሞ አል-ዙህሪ፣ የሕያ ቢን ሰዒድ እና ረቢዐህ ቢን አቢ ዐብድርረሕማን የመድና ፣ዐጧእ ቢን አቢ ረባሕ .... የመካ ፣ ኢብራሂም አል-ነኸዒይ እና አል-ሸዕቢ  የኩፍ ፣ አል-ሐሰን የበስራ ጣዉስ ቢን ኪሳን የየመን  ፣ መክሑል የሻም መሪዎች ነበሩ። አላህም የብዙ ሰዎች ልብ ወደ እነዚህ አኢማዎች እውቀት እንዲጠማ አደረገ ። ምንጭ ፦ ሶሒሕ ፍቅሁ ሱና
168 ·
M
​ ኢማም አቡ ሐኒፋ የኢብራሂም አል-ነኸዒይን መዝሀብ በጥብቅ ይከተሉ ነበር።
174 ·
M
ኢማም አቡ ሃኒፋ አቡ ዩሱፍ እና መሃመድ የሚባሉ ሁለት ታዋቂ ደረሶች ነበሯቸው። ሙሃመድ ከኢማም አቡ ሃኒፍ በተጨማሪ አቡ ዩሱፍ ላይም ተምሯል። ኋላ ላይ ወደ መድና በመሔድም "ሙወጦእን " ኢማሙ ማሊክ ላይ ተምሯል።  ሁለቱም ደረሶች ከአቡ ሃኒፍ በብዙ ጉዳያች የተለየ አቋም ነበራቸው። ለዛም ነው በሃነፍያ መዝገብ ፉቅህ ስንቀራ ብዙ ግዜ ወኢንዴ አቡ ዩሱፍ ፣ ወኢንዴ ሙሃመድን ..... እያልን የነበረው ። በሐነፊያ ፊቅህ ውስጥ ከአንድ ሶስተኛ በላይ የሚሆኑት ህጎች ፈትዋ የሚሰጥባቸው በአቡ ዩሱፍ ወይም በሙሐመድ አቋም ላይ ተመስርቶ ነው። ሁላቸውም የኢብራሂም አል-ነኸዒይን መዝሀብ  በጥብቅ ይከተሉ ነበር። "ሶሒህ ፈቅሁ ሱና "
166 ·
Archive by month
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count