English
Open in Telegram
GGlobal Tech_Info

Global Tech_Info

@GlobalTech_Info · channel · Tech · indexed since 2026-09-24
56subscribers
22posts in the index

Description

Daily Tech News | Tips | AI & Gadgets Updates | Hacks & Tutorials 👉https://t.me/GlobalTech_Info

Latest posts

የፌስቡክ አካውንትዎን ደህንነት ለማረጋገጥ የሚከተሉትን ነጥቦች ተግባራዊ ያድርጉ በሀገራችን ኢትዮጵያ ከ12 ሚሊየን በላይ እንዲሁም በዓለማችን 3.7 ቢሊየን ገደማ ንቁ ወርሃዊ ተጠቃሚዎች (Active users) ያሉት ፊስቡክ የማሕበራዊ ትስስር ገጽ፤ በርካታ መንግስታዊ እና የግል ተቋማት ምርትና አገልግሎታቸውን ተደራሽ ለማድረግ እንዲሁም ከተገልጋዮች ጋር ቅርብ የሆነ ግንኙነት ለ…የመረጃ መንታፊዎች የዋትሳፕ አካዉንትዎን ለመጥለፍ ምን አይነት ስልቶችን ይጠቀማሉ? በሀገራችን በአሁኑ ወቅት የሚፈጸሙ የዋትሳፕ ጥቃቶች ከረቀቀ የቴክኖሎጂ ስርቆት ይልቅ፣ የሰዎችን ስነ-ልቦናዊ ክፍተት እና ማህበራዊ ትስስርን መነሻ ያደረጉ ናቸው። ጠላፊዎች የእኛን ጠንካራ ማህበራዊ መስተጋብር፣ ለሃይማኖታዊ ተቋማት ያለንን ጥልቅ አክብሮት እና ለጋራ ጉዳዮች (ግሩፖች) የምንሰጠውን…ዳታ ፕሮቨናንስ (Data provenance) ተዓማኒነት ላለው የኤ.አይ ቴክኖሎጂ ዳታ ፕሮቨናንስ (Data provenance) ማለት የዳታዎችን ወይም የዳታ ቋቶችን ታሪክ፣ ከየት እንደመጡ፣ እንዴት እንደተሰበሰቡ፣ የማን እንደሆኑ፣ እንዴት እንደተሰሩ እና በመጨረሻም እንዴት ጥቅም ላይ እንደዋሉ የመከታተል ሂደት ነው፡፡ ለውሳኔ አሰጣጥ እና ለኤ.አይ ቴክኖሎጂ አስፈላጊ የሆነው ዳታ …የቴሌግራም አካውንትዎ በመረጃ መንታፊዎች እጅ ከገባ ወይም ሌላ ሰው እየተጠቀመበት እንደሆነ ከጠረጠሩ ምን ያደርጋሉ? በኢትዮጵያ የቴሌግራም አካውንት መጠለፍ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በስፋት እየተለመደ የመጣ የሳይበር ጥቃት ነው። ብዙዎች የሚያጋጥማቸው መጠለፍ በቴክኒክ ብቃት ሳይሆን በሰዎች የጥንቃቄ ጉድለት የሚፈጠር ነው። የቴሌግራም አካውንትዎ በመረጃ መንታፊዎች (Hackers) እጅ …ንስርኮፕ - ውጤታማ የወንጀል መከላከል ሥራን አስቀድሞ ለመስራት የሚያስችል ሲስተም የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #𝙸𝙽𝚂𝙰 ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለ4ተኛ ጊዜ በ2017 ዓ/ም ባዘጋጀው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ከተሳተፉና ከተመረቁ ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊ ወጣቶች መካከል አንዱ ስለሺ አብርሃም ነው፡፡ ስለሺ በሰመር ካምፕ…" የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ9-12ኛ ክፍል ይሸፍናል " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በተመለከት ለሁሉም ክልሎች እና ለሁለቱ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች እንዲሁም ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ትናንት ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም ደብዳቤ ልኳል፡፡ የደብዳቤውን ትክክለኝነት…All posts →
Typechannel
ID2926588580
Members56

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count