Файл
All Ansethesia OSCE.pdf · 534 KB · click to show
All Ansethesia OSCE.pdf · 534 KB · click to show
የተግባር ፈተና ለምትወስዱ የአንስቴዥያ ባለሙያዎች በሙሉ
_
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በAnesthesia ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የጽሁፍ ፈተና አልፋችሁ የተግባር ፈተና (OSCE) ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ፤ ፈተናው በሀምሌ 23/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
- ሁሉም ተፈታኝ ሀምሌ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል ይኖርባችኋል::
- በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ የብሄራዊ መታወቂያ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
- ከላይ ከተጠቀሱት ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
- ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን:-
- ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን ሰነድ በመመልከት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያዎች መመልከት ይኖርባችኋል
- ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡
ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ይከታተሉን::
ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn
ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN
ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
12.6K ·