ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
H

Health info and vacancy news (HIVN)

161 316 members
28 July 2026
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
9.9K ·
I
Файл
All Ansethesia OSCE.pdf · 534 KB · click to show
የተግባር ፈተና ለምትወስዱ የአንስቴዥያ ባለሙያዎች በሙሉ _ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በAnesthesia ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የጽሁፍ ፈተና አልፋችሁ የተግባር ፈተና (OSCE) ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ፤ ፈተናው በሀምሌ 23/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ - ሁሉም ተፈታኝ ሀምሌ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል ይኖርባችኋል:: - በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ የብሄራዊ መታወቂያ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ - ከላይ ከተጠቀሱት ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ - ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን:- - ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን ሰነድ በመመልከት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያዎች መመልከት ይኖርባችኋል - ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡ ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን:: ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
12.6K ·
D
የፍርማር ባለሙያ (ፋርማሲስት) ምትፈልጉ ካላቹ በ0940271633 ደውሉልኝ 1ዓመት ከ3ወር የስራ ልምድ አለኝ
I
I have junior pharmacy license. Anyone who intereseted in can call. 0916910260/0701326733 adress...addis,adama,bishoftu,modjo...
I
I have a Junior Pharmacy License with 2 years of experience. If you are looking for only a license for a Drug Store or Importer Store, please contact me at 0968000091. Location: AA
B
Sinor drugist license  ፈቃዴን ለአዲስ ፋርማሲ፣ ለጅምላ መሸጫ (Wholesale)፣ ለመጋዘን ኃላፊነት (Storeman)  ስራዎች ማከራየት እፈልጋለሁ። ​በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ላሉ ፍላጎት ያላቸው አካላት አብረን እንድንሰራ ጥሪ አቀርባለሁ። ​ለበለጠ መረጃ፡ ​0989139064 ​0976307557
I
Фотография
click to show
የዝውውር የሥራ ማስታወቂያ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ኢንስቲትዩት በተለያዩ የጤና የሙያ ዘርፎች ከመንግስት ተቋማት በዝውውርመጥተው ለመሥራት የሚፈልጉ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት መመዝገብ የምትችለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን:: ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
10.3K ·
Ť
A
የስምምነት ዝውውር :እኔ የምሰራው አድስ አበባ ባለ የመንግስት ሆስፒታል በBSC MIDWIFERY ደረጃ 12 ሲሆን መቀየር የምፈልገው መካነሰላም, አቀስታ, ወግዲ, ደሴ, ኮምቦልቻ እና ሌሎችም ደቡብ ወሎ ዞን ባለ ሁሉ እና መቀየር የምትፈልጉ በ0909438802/0925205005 ደውሉልኝ
M
እኔ ምሠራው አ.አ ነው BSc Nurse ደረጃ 11 ፣መቀየር ምፈልገው ወደ ባህር ዳር፣ደንበጫ ሆስፒታል  ፣ደብረማርቆስ ሆስፒል፣ዳንግላ ሆስፒታል፣ፍኖተሰላም ሆስፒታል ፣ ቡሬሆስፒታል እንዲሁም ከቲሊሊ ሆስፒታል
I
Фотография
click to show
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ራያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ባለው ክፍት የስራ መደቦች የጤና ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: ስለሆነም የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ የጤና ባለሙያዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን:: ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
6.7K ·
I
junior druggist felagi ke ale Bota jemo.furi.nok.welete.kenteri. Sebeta Phone 📞 no 0975954670
I
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
ስሊሆም ሆስፒታል | የሥራ ማስታወቂያ #76 ቦታዎች ​ስሊሆም ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ባለሙዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: ፍላጎት ያለው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ አሥር (10) ቀናት ውስጥ በአካል ወይም በ EMAIL አድራሻችን መመዝገብ ትችላላችሁ :: ​የማመልከቻ ቦታ፦ ስሊሆም ሆስፒታል ​አድራሻ፦ ወላይታ ሶዶ , ኢትዮጵያ ​ ​ኢሜል፦ [email protected] ​ማሳሰቢያ፦ በሚመጡበት ወቅት (CV) እና የድጋፍ ደብዳቤ (Support Letter) ከተያያዘ ቅጂውን የሥራ ልምድ የሚመለከተው ሰነድ መቅረብ አለበት:: ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን:: ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
7.5K ·
BSc Nurse ደረጃ 12 ካለ አገናኘኝ የምሰራው ደሴ ደም ባንክ ነው 0920755503
የስምምነት ዝውውር :እኔ የምሰራው አድስ አበባ ባለ የመንግስት ሆስፒታል በBSC MIDWIFERY ደረጃ 12 ሲሆን መቀየር የምፈልገው መካነሰላም, አቀስታ, ወግዲ, ደሴ, ኮምቦልቻ እና ሌሎችም ደቡብ ወሎ ዞን ባለ ሁሉ እና መቀየር የምትፈልጉ በ0909438802/0925205005 ደውሉልኝ
T
BSc Nurse ደረጃ  12  የምሰራው ደሴ ደም ባንክ ነው። መቀየር የምፈልገው A A ባሉ ሆስፒታሎች 0920755503
I
st Paul Hospita nw Yemeserawu Felegion Hospital yemikeyeregn 0918551908
29 July 2026
G
▫️Add member 👈 Dear "below " user, you need to add 49 of your contacts to the group then you can send message! ‎ ‎
Archive by month
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog