Фотография
click to show
click to show
ስሊሆም ሆስፒታል | የሥራ ማስታወቂያ #76 ቦታዎች
ስሊሆም ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ባለሙዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
ፍላጎት ያለው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ አሥር (10) ቀናት ውስጥ በአካል ወይም በ EMAIL አድራሻችን መመዝገብ ትችላላችሁ
::
የማመልከቻ ቦታ፦ ስሊሆም ሆስፒታል
አድራሻ፦ ወላይታ ሶዶ , ኢትዮጵያ
ኢሜል፦ [email protected]
ማሳሰቢያ፦ በሚመጡበት ወቅት (CV) እና የድጋፍ ደብዳቤ (Support Letter) ከተያያዘ ቅጂውን የሥራ ልምድ የሚመለከተው ሰነድ መቅረብ አለበት::
ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ይከታተሉን::
ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn
ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN
ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
7.1K ·