30 July 2026
31 July 2026
H Κĺãmįč
أرأيتَ تلك الشمسَ تشرقُ غُدوةً
ومحمدٌ إشراقُهُ طولَ المَدى
صلَّى عليكَ اللهُ في عَليائهِ
صلَّى عليكَ الله يا علَمَ الهُدى
وعليكَ من ربي السلامُ مُرَدَّدًا
ما غَرَّد الطيرُ الجَميلُ وأنشدا ﷺ
ٖ
https://t.me/ilmweamel
77 · ዛሬ ጁምዓ ነው...
ምናልባት በዚህ ሳምንት ልብህ ተሰብሯል፤ ምናልባት እንባ አፍስሰሃል፤ ምናልባት የሚያስጨንቅህ ጉዳይ አለ...
ግን ዛሬ ጁምዓ ነው።
ዱዓህን ወደ አላህ አንሳ፤ ሰላዋትን በነቢያችን ﷺ ላይ አብዛ፤ ሱረቱል ከህፍን አንብብ፤ ምክንያቱም ከዛሬ ውስጥ ዱዓ የማትመለስባት ሰዓት አለ።
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«إِنَّ فِي الْجُمُعَةِ لَسَاعَةً، لَا يُوَافِقُهَا عَبْدٌ مُسْلِمٌ وَهُوَ قَائِمٌ يُصَلِّي، يَسْأَلُ اللَّهَ شَيْئًا، إِلَّا أَعْطَاهُ إِيَّاهُ»
"በጁምዓ ቀን አንዲት ሰዓት አለች፤ አንድ ሙስሊም አላህን የሚለምንባት ቢደርስ፣ የለመነውን ይሰጠዋል።
🤲🏻اللهم تقبل دعاءنا، واغفر ذنوبنا، واجعل لنا في هذا اليوم نصيبًا من رحمتك وجنتك.
جمعة
@Soul_Glow_post
@Soul_Glow_post
833 · id 1862428894ዛሬ ጁምዓ ነው...
ምናልባት በዚህ ሳምንት ልብህ ተሰብሯል፤ ምናልባት እንባ አፍስሰሃል፤ ምናልባት የሚያስጨንቅህ ጉዳይ አለ...
ግን ዛሬ ጁምዓ ነው።
ዱዓህን ወደ አላህ አንሳ፤ ሰላዋትን በነቢያችን ﷺ ላይ አብዛ፤ ሱረቱል ከህፍን አንብብ፤ ምክንያቱም ከዛሬ ውስጥ ዱዓ የማትመለስባት ሰዓት አለ።
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«إِنَّ فِي الْجُمُعَةِ لَسَاعَةً، لَا يُوَافِقُهَا عَبْدٌ مُسْلِمٌ وَهُوَ قَائِمٌ يُصَلِّي،
إِنْ شَاءَ اللَّهُ آمِين🤲🏼
اللهم صل وسلم علىٰ سيدنا ومولانا محمد ﷺ وعلىٰ آله وأصحابه أجمعين🤍
╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
የመጨረሻ ደቂቃዎች
ፀሀፊ ሃኒያ
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝
╔═══•|🦋|•═══╗
00:53
╚═══•|🦋|•═══╝
🔥
🥷 “𝐋𝐨𝐯𝐞’𝐬 𝐃𝐚𝐫𝐤 𝐑𝐞𝐯𝐞𝐧𝐠𝐞” 🧕
ዲላፍሮዝ
~ ~ ~
ከተዘጋበት ጨለማ ክፍል ጥቅልል ብላ ተኝታለች በሩ በቀስታ ተከፍቶ ወደ ውስጥ የሚገባ ሰው ኮቴ ድምፅ መሬት ላይ ካለው የመስታወት ስብርባሪ ጋር ሀይለኛ ድምፅ ፈጠረ ድምፁን ሰምታ ቀና አለች ወንበሩን ሳብ አድርጎ ፊት ለፊቷ ተቀመጠ
Vale, me alegra que hayas confiado en mí, pero no esperaba que fueras tan tonta. No me gusta que los traidores sigan con vida; lo que se merecen es la muerte.
"እሺ አውሮራ ስላመንሽኝ ደስ ብሎኛል ግን ይሄን ያህል ጅል ትሆኛለ ብዬ አልጠበኩም ነበረ ከሀዲዎች በህይወት ሲኖሩ ደስ አይለኝም ሞት ነው የሚገባቸው ለእነሱ " አለ ሽጉጥ ግራ እና ቀኝ
ከተቀመጠችበት ብድግ ብላ ስልምልም እያለች ወደ እሱ ተጠጋች
¿Y me vas a matar?"
እና ልትገለኝ ነው አለችው እና በእጇቿ ፊቱን ደባበሰችው
እሱም በእጁ እየደባበሳት
"Sí, te voy a matar."
አዎ እገልሻለሁ " አላት
እጇን ወደ አንገቱ ሸርተት አድርጋ እኔ ብቀድምህስ ብላ በእጇ ያያዘችውን ትንሽ የመስታወት ስባሪ አንገቱ ላይ በሁለቱም በኩል ሰካችበት ደሙ ተስፈጥሮ ፊቷን በከለው ከላዩ ላይ ተነሳች እና ወደ መውጫው ለማምለጥ ስትወጣ በሩ ዝግ ነው
"A..u...r...o...r...a"
አ ...ው...ሮ...ራ " ሁለት ጊዜ ሽጉጡን ወደ እሷ ተኮሰው እና ከወንበሩ ላይ ተንሸራቶ ወደቀ
የሽጉጥ ድምፅ የሰሙት በር ላይ የቆሙት የሱ ሰዎች በሩን ከፍተው ሲገቡ አውሮራ ግንባሯ በጥይት ተበስቶ መሬት ላይ ተዘርራለች ።
አለቃ አናንያ አለቃ እያሉ ወደ አናንያ ሲሄዱ አይኖቹ ፈጠው በግራ እና በፊት በኩል ደሙ ቡልቅ ቡልቅ ይላል
~ ~ ~
ከሀረር ተነስተን አዲስ አበባ ስንገባ ከተማዋ በውጥረት ተውጣ ነበር ቶልጋ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ቢቆይም የእሱ የገንዘብ ኃይልና የረዘመ እጅ እስር ቤቱን ጥሶ አድሪያንን ለማስፈራራት እየሞከረ ነው
ሔራን በአዲስ አበባ በቆየንባቸው ጥቂት ቀናት ውስጥ ስለ ስፔኑ ቤታቸው ዝርዝር መረጃ ስትነግረው ነበር "ልጄ ያ ማይክሮ ፊልም ብቻ አይደለም "ያ ፊልም ቶልጋ በአውሮፓና በአፍሪካ የዘረጋውን የጦር መሣሪያ ዝውውር መረብ የገንዘብ ማተምያ ተቋማትን ና በስልጣን ላይ ያሉ የረዱትን ሰዎች ስም ዝርዝር ይዟል ያ መረጃ ወጣ ማለት ቶልጋ ለዘላለም ተቀበረ ማለት ነው።" ብላ ፃፈችለት
አድሪያን ወደ ስፔን ለመሄድ የወሰነው በምስጢር ነበር የኢትዮጵያ ደህንነት ኃይሎችና አባቴ ባደረጉለት ድጋፍ አድሪያን ሔራን ከእኔ ጋር ሆነን በልዩ የዲፕሎማቲክ ጥበቃ ወደ ማድሪድ ለመብረር ተነሳን አድሪያን ከመነሳታችን በፊት ቶልጋ ወደሚገኝበት እስር ቤት ሄደ።
ቶልጋ በብረት ወንፊት በታጠረ ክፍል ውስጥ ሆኖ አድሪያንን ሲያየው ሳቀ "አሁንም እየሮጥክ ነው አድሪያን? ወደ ስፔን ሄደህ መሬቱን ብትቆፍር የምታገኘው ሞትህን ብቻ ነው" አለው
አድሪያን በንግግሩ በጣም ተናደደ
አድሪያን ግን ረጋ ብሎ አየውና "ቶልጋ መቃብር የምቆፍረው ላንተ ሳይሆን ለቀበ
815 · አድሪያን መረጃውን በጃኬቱ ውስጥ ደበቀው። "ደኒን እናቴን ይዘሽ በምስጢራዊው መውጫ በኩል ውጪ! እኔ እነዚህን እመክታቸዋለሁ" አለኝ ጦርነቱ በስፔን ምድር እንደገና ተቀሰቀሰ አድሪያን አባቱን በገደሉት ሰዎች ፊት ቆሞ በአባቱ ቤት ላይ የመጨረሻውን ፍልሚያ ለማድረግ ወሰነ ግን የካርሎስ ሰዎች ሽፋን ሰጡን እና ቤቱን በደንብ የምታውቀው ሔራን ይዛን ወጣች በጓሮ በር
╬╬═════════════╬╬
ᡣ𐭩 ይቀጥላል
╬╬═════════════╬╬
ሁሌም በሰዓቱ እንዲለቀቅ አንብባችሁ ስትጨርሱ ላይክ ማድረግ አትርሱ አህባቢ😚
@Soul_Glow_post
@Soul_Glow_post
852 · 1 August 2026
‹‹ነፍሴ ኢኽላስ እንዲኖራት
የታገልኳትን ያክል በምንም ነገር ላይ
አልታገልኳትም ፡፡ ››
"ከሰለፎች አንዱ"
@Soul_Glow_post
@Soul_Glow_post
617 · አንዳንዱ ሰው ወደ አላህ መንገድ ለመግባት ጫፍ ላይ ነው
ትንሽ ነገርን ወይም <ኩን> የምትለዋን ቃል ነው የሚጠብቀዉ❤️🩹
.
.
.
.
አንዳንዱ ደሞ ከአላህ መንገድ ለመውጣት ከጫፍ ቁሞ ሰበብ እየፈለገ ነው 💔
@Soul_Glow_post
@Soul_Glow_post
496 · id 1862428894አድሪያን መረጃውን በጃኬቱ ውስጥ ደበቀው። "ደኒን እናቴን ይዘሽ በምስጢራዊው መውጫ በኩል ውጪ! እኔ እነዚህን እመክታቸዋለሁ" አለኝ ጦርነቱ በስፔን ምድር እንደገና ተቀሰቀሰ አድሪያን አባቱን በገደሉት ሰዎች ፊት ቆሞ በአባቱ ቤት ላይ የመጨረሻውን ፍልሚያ ለማድረግ ወሰነ ግን የካርሎስ ሰዎች ሽፋን ሰጡን እና ቤቱን በደንብ የምታውቀው ሔራን ይዛን ወጣች በጓሮ በር
╬╬═════════════╬╬
ᡣ𐭩 ይቀጥላል
╬╬═════════════╬╬
Ketay part yilekekln