ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
የ

የሰለፎችን መንገድ አጥብቀህ ያዝ ከቢድዓ ባለቤቶች ራቂ ፊርቃቱ ነጂያ አላህ በዚህ በሰለፊያ ደዓዋ ላይ አኑሮን በሰለፊያ መንገድ ላይ ይገድለን አሚን https://t.me/Hajewera https://t

649 members
19 June 2026
የ
የሰለፎችን መንገድ አጥብቀህ ያዝ ከቢድዓ ባለቤቶች ራቂ ፊርቃቱ ነጂያ አላህ በዚህ በሰለፊያ ደዓዋ ላይ አኑሮን በሰለፊያ መንገድ ላይ ይገድለን አሚን https://t.me/Hajewera https://t
Аудио
الرجوع إلى علماء السنة .mp3 · 13.2 MB · click to show
Аудио
أداء الأمانة_065652893.mp3 · 13.5 MB · click to show
🔵 አዲስ ሙሐደረህ الرجوع إلى علماء السنة ወደ ሱንና ዑለማዎች መመለስ (ቁርኣንና ሱንናን ለመረዳት) 🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ╰┈➢ ኡስታዝ ዐብዱልቃዲር ሐሰን 📆 ዙልሂጀህ 28,1447 🕌አልኢስላሕመድረሳ https://t.me/medresetulislah
3.8K ·
28 June 2026
የሰለፎችን መንገድ አጥብቀህ ያዝ ከቢድዓ ባለቤቶች ራቂ ፊርቃቱ ነጂያ አላህ በዚህ በሰለፊያ ደዓዋ ላይ አኑሮን በሰለፊያ መንገድ ላይ ይገድለን አሚን https://t.me/Hajewera https://t
Фотография
click to show
አዲስ ሙሐደራ ቁ. 326 የኻሊድ ክብሮምን ዝንባሌ ግልፅ ማድረግ፣ ከጥመቱ ማስጠንቀቅና ቁርኣኒይ ከሚባሉት ጠማማ ተጣሪ (ሰባኪዎች) መሆኑን ማጋለጥ 🔈 بيان انحراف خالد كبروم والتحذير من ضلالاته وأنه داعية القرآنيين الضالين 9محرم 1448هـ  الموافق ،24 يونيو 2026 م   🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://is.gd/QtJq8l 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
9.8K ·
Аудио
የኻሊድ_ክብሮምን_ዝንባሌ_ግልፅ_ማድረግ_.mp3 · 27.4 MB · click to show
🔶#የኻሊድ ክብሮምን ዝንባሌ ግልፅ ማድረግ፣ ከጥመቱ ማስጠንቀቅና ቁርኣኒይ ከሚባሉት ጠማማ ተጣሪ (ሰባኪዎች) መሆኑን ማጋለጥ 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
16.9K ·
የ
Аудио
የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ....MP3 · 29.7 MB · click to show
Фотография
click to show
👆👆👆 #የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ ክፍል49 የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1541 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የሚሰጥ ደርስ ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
8.2K ·
29 July 2026
የሰለፎችን መንገድ አጥብቀህ ያዝ ከቢድዓ ባለቤቶች ራቂ ፊርቃቱ ነጂያ አላህ በዚህ በሰለፊያ ደዓዋ ላይ አኑሮን በሰለፊያ መንገድ ላይ ይገድለን አሚን https://t.me/Hajewera https://t
Фотография
click to show
አሰለመሌኩም ወረሃመቱላህ ወበረከቱ እናንተ የተሰበሰበችሁ የሃቅ ባለቤቶች ሱኒዮች ሰለፊዮች ሆይ የአላህ እዝነት እና ረህመት አይለያችሁ እያልኩኝ አንድ አሳሰብ የሆነ ጉደይ ይዤ መጥቻለሁ ጉዳዩም በዚህ ግዜ የሀላባ ሰለፊያ ጀዓዎች ከምንም ግዜ በላይ የተፈተኑበት መስገጃ ቦታ አጥቶ በሜዳ የወደቁበት ትልቅ አደጋ ተደቅኖባቸዋል ። የሃቅ ባለቤቶች (ሰለፊዮች ) በተለየዩ ነገሮችን መፈተናቻው የተለመደ ብሆንም የሀለባ ሰለፊዮች በተለየ ሁኔታ በተለየዩ ግዜ የሰለፊያ ጀመዓ ከተቋቋሙ ወዲህ በሀላባ ምድር ላይ ሰለፍዮች መንቀሳቀስ እንደ ነውር ተቆጥሮ የሚያርፍበት ቦታ ሁላ እየተከታተሉ ጀመዓው እንድበተታን ሴራ እየሴሩ በሆነ ባልሆነ ምክንያት እየፈጠሩ ማረፍያችንን እየሰጡን ስለሆነ ለመጨረሻ ግዜ የራሳችን የሰለፊያ ተቋም ለመስረት ቆርጠን ተነስተናል ኢንሻአላህ አለህ ከለ ለዚህ የናንተ ትብበር በጣም አስፈላጊ ስለሆነ ሁላችሁም የየራሳቹሁን አሻራ ለነጌ አኼራ ቤታችን/ሁ በአላህ ዘንድ ሂሳብ እንጂ ስራ የሌለበት ቀን እየስተውሰችሁ ትብብራችሁን እንዲታስቀምጡልን በአላህ ስም እንጠይቃለን ሼር አድርጉ ባረከአሏሁ ፊኩም ⤵️⤵️⤵️ *https://chat.whatsapp.com/D2f8FmRwTg1Fxs5avp6lz6?s=cl&p=a&ilr=4* የሰለፎችን መንገድ አጥብቀህ ያዝ ከቢድዓ ባለቤቶች ራቂ ፊርቃቱ ነጂያ አላህ በዚህ በሰለፊያ ደዓዋ ላይ አኑሮን በሰለፊያ መንገድ ላይ ይገድለን አሚን https://t.me/Hajewera https://thttps://t.me/Hajewera https://t.me/Hajewera https://t.me/Hajewera
የ
Ссылка
click to show
ተጀመረ ገባ ገባ በሉ 🚨 *ለሁለተኛ ዙር የቀረበ ታላቅ የኸይር ጥሪ!* 🚨 🗓 *ቀን፦ 22/11/2018 ዓ.ል* *السلام عليكم ورحمة الله وبركاته* ትናንት በነበረን ፕሮግራም ባሳያችሁት ድቅ ተሳትፎ አላህ ይመርቃችሁ! እነሆ ዛሬም *ለ2ኛ ዙር* በበለጠ ድምቀት የሚቀጥል *የ'Online'ን* የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ ተዘጋጅቷል። ለሀላባ ሰለፍዮች መስጅድ ቦታ ግዢ የሚሆን አጅር ለማፈስ ዛሬም በኦንላይን ተሰብስበን የጀነት ቤታችንን አብረን እንገንባ! *📲 ቦታ፦ በኢሞ (Imo Room)* — *"የሀላባ ሰለፍያ መስጅድ ቦታ መግዣ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ"* *⏰ ሰዓት (ዛሬ ምሽት)፦* *👉🏻🇪🇹 ኢትዮጵያ፡ 2:30* *👉🏻 🇸🇦 ሳዑዲ፡ 8:30* *👉🏻 🇦🇪 ዩ.አ.ኤ፡ 9:30* *በምሽቱ፦* አስተማሪ ዳዕዋዎች፣ የኢማን ማነቃቂያዎች እና የኸይር ተሳትፎ ይኖረናል። *ትናንት ያመለጣችሁ ዛሬ አትቅሩ! መጥተው ይሳተፉ፣ ለሌሎችም Share በማድረግ የኸይሩ አካል ይሁኑ!* ፕሮግራሙ የሚካሄድበት የኢሞ ሩም👇👇👇 https://s.imoim.net/U8Km9R?from=copy_link *جزاكم الله خيرًا وبارك فيكم* 🤲
4 August 2026
የሰለፎችን መንገድ አጥብቀህ ያዝ ከቢድዓ ባለቤቶች ራቂ ፊርቃቱ ነጂያ አላህ በዚህ በሰለፊያ ደዓዋ ላይ አኑሮን በሰለፊያ መንገድ ላይ ይገድለን አሚን https://t.me/Hajewera https://t
Видео
1.8 MB · click to show
Ссылка
click to show
🌙 بسم الله الرحمن الرحيم 🌙 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🕌 ዛሬ የኸይር ቀን ነው! "ለአላህ ቤት አንድ እርምጃ... ለራስህ ዘላለማዊ ምንዳ!" 🤲 የተከበራችሁ ኸይር ፈላጊዎች! ዛሬ ለሀላባ ሰለፊያ መስጂድ ቦታ ግዥ የተዘጋጀው ታላቅ የገቢ ማሰባሰብ ዘመቻ በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ይካሄዳል። ✨ ዛሬ የምታወጡት ሰደቃ፣ ✨ ዛሬ የምትሰጡት ድጋፍ፣ ✨ ዛሬ የምታነሳሱት ሰው፣ ነገ በአላህ ፊት የምታገኙት ዘላለማዊ ሀብት ይሆናል። 📖 قال الله تعالى: ﴿وَمَا تُقَدِّمُوا لِأَنْفُسِكُمْ مِنْ خَيْرٍ تَجِدُوهُ عِنْدَ اللَّهِ﴾ "ለራሳችሁ ከኸይር የምታስቀድሙትን ሁሉ በአላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ።" 💚 አቅምህ የፈቀደውን ለግስ። 📲 መልእክቱን አጋራ። 🤝 ሌሎችንም ወደዚህ ኸይር ጋብዝ። 🔗 የዘመቻው ቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk 🌹 አንድ መልእክት ማጋራት አንድ ለጋሽ ሊያመጣ ይችላል፤ አንድ ለጋሽ ደግሞ የአላህን ቤት ግንባታ ሊያፋጥን ይችላል። 🤲 አላህ ከሁላችንም ይቀበል፤ በዱንያም በአኺራም የማያልቅ አጅር ይወፍቀን። አሚን።
የ
9 August 2026
የሰለፎችን መንገድ አጥብቀህ ያዝ ከቢድዓ ባለቤቶች ራቂ ፊርቃቱ ነጂያ አላህ በዚህ በሰለፊያ ደዓዋ ላይ አኑሮን በሰለፊያ መንገድ ላይ ይገድለን አሚን https://t.me/Hajewera https://t
ሽይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያህ “ስቲቃማህ” በሚባለው ኪታባቸው ጥራዝ 1/ ገጽ 42 ላይ የሚከተለውን ተናግረዋል፡-  (ቢድዓ ከመለያየት ጋር ሱና ደግሞ ከጀማዓ ጋር ተቆራኝታለች፡፡ በዚህ ምክንያት የመሰባሰብ ባለቤቶች አህለሱና ወልጀማዓህ በሚል ስያሜ ሲጠሩ የመለያየት ባለቤቶች ደግሞ አህለል ቢድዓ ወልፉርቃህ በመባል ይጠራሉ፡፡)
(ፍሬዎቿን ዘወትር ከምትለግስ የተውሂድ ዛፍ ቅን መመሪያ ፣ ትክክለኛ ጉዞ ባጠቃላይ መልካም ስራዎች ሁሉ ይመነጫሉ፡፡  በመሆኑም ለተውሂድ ሲባል ጊዜያችንን ትንፋሻችንና በአጠቃላይ ሁለንተናችንን መስዋዕት ልናደርግ  ይገባል፡፡) الشيخ عبد الله بن محمد المعتاز ፡ في كتاب : منهاج أهل السنة والجماعة في الدعوة إلى الله ص: 8
የ
🔷ለእውቀት ኢኽላስ ያስፈልገዋል "To learn purely for Allah" (ፍጹም ለአሏህ ብሎ መማር) ዘህብይ - ረሂመሁሏህ - የሚከተለውን ተናግሯል :- እውቀት ፈላጊ ከወዲሁ ኒያውን ማስተካከል ግድ ይለዋል። በብዛት ለመወዳደር ፣ ለኩራት ፣ ለመተረክ ፣ የስራ እድል ለማግኘት ፣ በእርሱና በእውቀቱ ለመወደስ ብሎ ሐዲስን የሚማር ከሆነ በእርግጥ ከሰረ። ለአላህ ብሎ ፣ በእርሱ ለመተግበር   ፣ በነብዩ ላይ በብዛት ሶለዋት በማውረድ ወደአላህ ለመቃረብ እና ሰዎችን ለመጥቀም ብሎ ሐዲስን የሚፈልግ ከሆነ በእርግጥ ስኬታማ ሆነ። ኒያው ከሁለቱ ነገሮች የተደባለቀ ከሆነ ሁክሙ ለበለጠው ይደረጋል። الموقظة ص/٦٥ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
20 August 2026
የ
የሰለፎችን መንገድ አጥብቀህ ያዝ ከቢድዓ ባለቤቶች ራቂ ፊርቃቱ ነጂያ አላህ በዚህ በሰለፊያ ደዓዋ ላይ አኑሮን በሰለፊያ መንገድ ላይ ይገድለን አሚን https://t.me/Hajewera https://t
Ссылка
click to show
#መውሊድን_ከተለያዩ_ሸሪዓዊ ምክንያቶች አንጻር አላከብርም!    ከብዙው በጥቂቱ 20 (ሀያ)      ምክንያቶችን ልጥቀስ።       ➚➚➚➚➚➚➚ ❶ኛ, #መውሊድ በሸሪዓችን #መሠረት የሌሌለው ማለትም #ቁርኣንና_ሐዲሥ ላይ ያልተደነገገ አዲስ #መጤ ፈጠራ ስለሆነ፣ ❷ኛ, #መውሊድ መከበር ያለበት ጠቃሚ #ኢስላማዊ በዓል ሁኖ በነበር፤ ከእኛ #በፊት ያሉ ደጋግ የነቢዩ ﷺ ➼ ባለቤቶች፣ ➼ ባልደረቦች (ሶሐቦች)፤ ➼ ታቢዒዮችና ➼ አትባዑ ታቢዒዮች #ባከበሩት ነበር። #ስለዚህ ያኔ ለነርሱ #ዲን ያልነበረው፤ ዛሬ ለእኛ #ዲን አይሆንምና አላከብርም! ❸ኛ, ከነዚህ #ትውልዶች በኋላ የመጡ #ታላላቅ የኢስላም #ሊቃውንቶችና #ሙሐዲሦች ስላላከበሩት፣ ❹ኛ, #መውሊድን የጀመሩት ሶሐቦችን #በመሳደብ በግንባር ቀደምትነት የሚታወቁት #ሺዓዎች የሆኑት ፋጢሚዶች ስለሆኑ፣ ❺ኛ,  አንድ ነገር በራሱ #መልካም ከሆነና የተጀመረበት #አላማ ለመልካም ከሆነ፤ ምንም እንኳን #ጀማሪዎቹ መጥፎ ቢሆኑም ነገሩ #ያልተፈቀደ ላይሆን ይችላል። #መውሊድን እነዚህ የፋጢሚይያህ #ሺዓዎች የጀመሩበት ዐብይ ምክንያት ግን፤ #በዋናነት የራሳቸውን #ብልሹ እምነት በሌላው ላይ ለመጫን #መሸጋገሪያ ድልድይ ይሆናቸው ዘንድ እና ከሱንናው #ማኅበረሰብ ጋር ያለውን #ልዩነት አጥብበው በፖለቲካው ዘርፍም የስልጣን #አድማሳቸውን ለማስፋት ነበር። ስለዚህ ለዚህ እኩይ #የሺዓ አላማ የተጀመረን #መውሊድ አላከብርም! ❻ኛ, #መውሊድ በሸሪዓችን #መሠረት የሌለው #በዓል ስለሆነ፤ ከፊሉ #ሙስሊም አከብራለሁ ሲል፣ ከፊሉ ደግሞ አላከብርም ሲል፤ #አንድ መሆን የሚገባውን #ሙስሊም በዚህ ክፍተት ብቻ #እንዲከፋፈል ጉልህ ሚና የተጫወተ #መጤ በዓል ነው። #መልካም ነገር ቢሆን ኑሮ፤ #ሙስሊሙን አንድ ያደርጋል እንጅ አይከፋፍልም ነበር! ❼ኛ,  #እስልምናዬ ሙሉ መሆኑ ተነግሮኛል። #ስለሆነም በውስጡ ያልተደነገገን ነገር በራሴ እሳቤ #አልጨምርም! ❽ኛ, #መውሊድ ጠቃሚ በነበር #አላህና መልዕክተኛው ﷺ በነገሩን ነበር። እነርሱ ለእኛ ከእኛ ይልቅ #ይበልጥ ጠቃሚውን ያውቃሉና! ❾ኛ, #ከመልዕክተኛው ሱንና ውጭ የሆነን #ነገር መፈጸም፤ እርሳቸው #ባላዘዙበት ነገር ወደ ርሳቸው #ለመቃረብ መሞከር፤ #እርሳቸውን መውደድ ሳይሆን #መቃረን  ስለሆነ፣ ❿ኛ, #በሸሪዓው ውስጥ የሌለን #መውሊድን ማክበር፤ #ሸሪዓውን ጉድለት #ያለበት ስለሚያስመስል፣ ⓫ኛ, #በእስልምናችን ውስጥ የተደነገጉ ሁላችንንም መላውን #ሙስሊም አንድ የሚያደርጉን ሁለት እውቅ #አመታዊ ዒዶች ስላሉን፣ ⓬ኛ, #መውሊድ በራሱ ቢድዓ ከመሆኑም #ባሻገር፤ በሚከበርበት እለት ደግሞ ከርሱ የባሱ #ቢድዓዎች ይፈጸማሉ። ⓭ኛ, #በመውሊድ እለት ከራሱ ተጨማሪ ከሚታከሉ #ቢድዓዎች ባሻገር፤ #ከእስልምና ሊያስወጡ የሚችሉ #ሽርኮች መፈጸሚያ #ማዕከል በመሆኑ፣ ⓮ኛ, መልዕክተኛውን ﷺ #መውደድ ማለት ሱናቸውን #በቀንጣጤ አጥብቆ መያዝና ትዕዛዛቸውን #መፈጸም እንጅ፤ ልደታቸውን #ማክበር ባለመሆኑ፣ ⓯ኛ, የርሳቸውን #ልደት ማክበር፤ #አላዋቂዎች ደግሞ የሚወዱትን ሰው #ልደት እንዲያከብሩ በር #ከፋች በመሆኑ፣ ⓰ኛ, እፁብ #ድንቅ የሆኑ #በሸሪዓችን የተደነገጉ ብዙ ኢስላማዊ #እሴቶች እያሉን፤ ቅንጣት #መሠረት የሌለውን በዓል መሠረት ያለውን #አስመስለን ስናከብር፤ #ሙስሊም ላልሆኑ ወገኖች መተላለፍ ያለበትን #መልዕክት ወደ ጎን በመተው #መተላለፍ የሌለበትን መልዕክት #እያስተላለፍንላቸው በመሆኑ፣ ⓱ኛ, #መውሊድ የሚከበርበት ረቢዑል አወል 12፤ #ትክክለኛው የልደት ቀናቸው ባለመሆኑ #እንዳውም ይህ ቀን በትክክል #የሞቱበ
23 August 2026
የሰለፎችን መንገድ አጥብቀህ ያዝ ከቢድዓ ባለቤቶች ራቂ ፊርቃቱ ነጂያ አላህ በዚህ በሰለፊያ ደዓዋ ላይ አኑሮን በሰለፊያ መንገድ ላይ ይገድለን አሚን https://t.me/Hajewera https://t
Файл
base (8).apk · 98.0 MB · click to show
🚨 አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ     📱 አድስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ       〰〰〰〰〰〰〰 ምራቅ ፆምን ያበላሻል። አንድ ሰው ጠግቦ ቢበላም ፆሙ አይበላሽም። እንዴት ከለችሁ በዚህች አጭር በጣም አንገብጋቢ በሆነችዋ ኪታብ ተብራርቷል አውርዳችሁ ተጠቀሙበት! ↪️ የኪታቡ ስም ⬇️      📚  ሙዘኪረቱን ፊ' አህካሚ ሲየም ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:___ ├─┈┈┈✑ኡስታዝ መሀመድ አል-ወልቂጢይ ╰──────────────                    _ ╭🎙አዘጋጅ_ ├─┈┈ጄጄ ሰለፊይ App Developer ╰────────────── ╭ለሌሎችም ሼር ├─┈┈┈✑ በማድረግ የአጅሩ │ተካፍይ ይሁኑ!   https://t.me/technologybyAbdu ╰────────────── ╭📨 አፖችን በትእዛዝ ለማሰራት ይህን የግለ  አድራሻችንን ይጠቀሙ           @Abdurejj │       @Abdurejj ╰───── ከዚህ በፊት የተለቀቁ አፖችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀላሉ 👇👇👇👇 t.me/technologybyAbdu t.me/technologybyAbdu t.me/technologybyAbdu
3.7K ·
Аудио
የድል ዜና ለሙዕሚኖች.mp3 · 204 KB · click to show
❐ ጣፋጭ ቲላዋ 🎙ከ'ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ አንደበት! 📜 ❝ ከሱራ ሳፋት አንቀፅ 71 - 180 ድረስ❞ "የአዲሶቹ ሙመይዓዎች መሪዎች መፍረክረክ በጀመሩ ሰሞን በተደረገ ጀልሳ (ሹራ) ላይ አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ የቀሩት ቲላዋ..." ﴿وَلَقَدۡ سَبَقَتۡ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا ٱلۡمُرۡسَلِینَ ۝إِنَّهُمۡ لَهُمُ ٱلۡمَنصُورُونَ ۝١٧٢ وَإِنَّ جُندَنَا لَهُمُ ٱلۡغَـٰلِبُونَ ۝فَتَوَلَّ عَنۡهُمۡ حَتَّىٰ حِینࣲ ۝وَأَبۡصِرۡهُمۡ فَسَوۡفَ یُبۡصِرُونَ ۝ أَفَبِعَذَابِنَا یَسۡتَعۡجِلُونَ ۝ فَإِذَا نَزَلَ بِسَاحَتِهِمۡ فَسَاۤءَ صَبَاحُ ٱلۡمُنذَرِینَ ۝ وَتَوَلَّ عَنۡهُمۡ حَتَّىٰ حِینࣲ ۝ وَأَبۡصِرۡ فَسَوۡفَ یُبۡصِرُونَ ۝ https://t.me/abdulham https://t.me/abdulham https://t.me/abdulham
2.1K ·
አዲስ ሙሐደራ ቁ.331 🔈#መውሊድ የሺርክና የቢድዐህ ምንጭ ነው፣ ግልፅ የሆነው ከእስልምና መንገድ የሚያስወጣው ክህደት የሚባልበት ቦታ መሆኑንም ግልፅ ማድረግ!! 🔈 المولد بؤر الشرك والبدع وبيان ما يقال فيه من الكفر الصريح المخرج من ملة الإسلام 8 ربيع الأول 1448هـ  الموافق ، 21 أغسطس ,2026 م  🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://shorturl.at/6lSgv 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) በሙሐዶራው ከተወሱ ነጥቦች መካከል በጥቂቱ እነሆ: — መውሊድ በሶሃቦች ዘመን ያን ነበረ ስለመሆኑ... — በታቢዒዮችም ጊዜ መውሊድ አንበረም.. — በአትባዑ የታቢዒዮችም ጊዜ መውሊድ አንነበረም — በአራቱም ታላላቅ መዝሀብ ላይም መውሊድ የለም... — መውሊድን የጀመሩት የሱንና ጠላቶች ራፊዲዎች ስለመሆናቸው—ይህም የሆነበት ነሷራዎችን ለመመሳሰል ሲባል ነው... — መውሊድን የሚያከብር አካል ከሙእሚኖች መንገድ ውጭ ስለመሆኑ... — መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከፍ ከፍ አታድርጉኝ ስለማለታቸው... — በመውሊድ ከአላህ ውጭ እገዛ፣ምልጃ (ሸፈዓ) የሚፈልገበት ስለመሆኑ... — መውሊድ በሀገራችን እና ከሀገራች ውጭ... — መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በሞቱበት ቀን—ማለትም በረቢዑል አወል 12ኛው መውሊድን ማክበር አስነዋሪና ፀያፍ ተግባር ስለመሆኑ... — ዐቅል (አእምሮ) ያለው ሰው፣ እንዴት መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በሞቱበት ቀን ይደሰታል?፣ ይደንሳል?፣እንዴት ቅጠል እየበሉ ይጮኻሉ?! — መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የተወለዱበት ቀንን በተመለከ ትክክለኛ ማስረጃ አለመኖሩ... — መውሊድ የሺርክ፣የኩፍር፣የቢድዐህ እና የተለያዩ ፀያፍ ምግባራት ያሉበት ክብረበዓል ስለመሆኑ... — በመውሊድ ሴትና ወንድ ሚቀላቀሉበት ስለመሆኑ... — በመውሊድ ውስጥ ሙዚቃን የሚጠቀሙ ስለመሆናቸው... —አንዳንድ መውሊድ አክባሪዎች አስካሪ መጠጦች፣ አእምሮን ሊቀይሩ የሚችሉ ነገሮች የሚጠቀሙ ስለመሆናቸው... — በመውሊድ ውስጥ የአላህን መብቶች ለሰዎች ተላልፈው ይስ'ሰጣሉ.. — መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በመውሊድ ይመጣሉ ስለማለተቸው—እንዲሁም አርሂቡ ነቢ አርሂቡ ስለ ሚባለው... — መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ቀቂያመህ ቀን በፊት ከቀብር የማይወጡ ስለመሆናቸው... — መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የኣደም ልጆች አለቃ ስለመሆናቸው፣ — መውሊድ አክባሪዎች የሚያመጡት ውድቅ ከሆነው በዥታዎች መካከል እንዲህ የሚለው የቁርኣን አንቀጽ ስለመሆኑ:  قُلْ بِفَضْلِ اللَّهِ وَبِرَحْمَتِهِ فَبِذَٰلِكَ فَلْيَفْرَحُوا هُوَ خَيْرٌ مِّمَّا يَجْمَعُونَ — የዚህ ቁርኣን አንቀጽ ተፍሲር ሰለፎች በምንድነው የተረጎሙት? — እውን ቢድዐህ በሁለት ይከፋላልን?! — ኢስላም የተሟላ ሀይማኖት ስለመሆኑ—የሚቀነስም የሚጨምርም የለም... — የዛኔ ዲን ያልነበረ ዛሬ ዲን ሊሆን አይችልም.. — በጎን ወይም መጥፎ ጅምርት የጀመረ የሚለው ሐዲስ የመጣበት ምክንያት... — በዲን አዲስ ጅማሬን መጀመር ይፈቀዳልን?! — በዚህ ሸሪዓ የሌለ የጀመረ (ያስገኘ) ተመላሽ ስለመሆኑ... 👉 በመውሊድ የሚባሉ የሺርክ ግጥሞች (በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ) አብሬት ላይ በጉራግኛ ከሚባለው : 1. ሽሊላ ሽማሁ ትንጠራ ባሰብኹን ቃር ኧሰራ፤ 2. አባ በጥራራኹ፤ 3.
6.9K ·
የ
Аудио
መውሊድ_የሺርክና_የቢድዐህ_ምንጭ_ነው_.MP3 · 40.4 MB · click to show
🔶#መውሊድ የሺርክና የቢድዐህ ምንጭ ነው፣ ግልፅ የሆነው ከእስልምና መንገድ የሚያስወጣው ክህደት የሚባልበት ቦታ መሆኑንም ግልፅ ማድረግ!! 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
12.1K ·
25 August 2026
የሰለፎችን መንገድ አጥብቀህ ያዝ ከቢድዓ ባለቤቶች ራቂ ፊርቃቱ ነጂያ አላህ በዚህ በሰለፊያ ደዓዋ ላይ አኑሮን በሰለፊያ መንገድ ላይ ይገድለን አሚን https://t.me/Hajewera https://t
Фотография
click to show
የሰለፎችን መንገድ አጥብቀህ ያዝ ከቢድዓ ባለቤቶች ራቂ ፊርቃቱ ነጂያ አላህ በዚህ በሰለፊያ ደዓዋ ላይ አኑሮን በሰለፊያ መንገድ ላይ ይገድለን አሚን https://t.me/Hajewera https://thttps://t.me/Hajewera https://t.me/Hajewera https://t.me/Hajewera
Фотография
click to show
🔷የመውሊድን ቀን የማክበር ፈጠራ ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ብን ሙሐመድ አስ'ስልጢ - አሏህ ይጠብቃቸው - እንዲህ ብለዋል :- "በአሁኑ ሰዓት የዝንባሌ ባለቤቶች (መውሊድ ብለው)   የሚያከብሩት በዓል በኡለሞች ስምምነት የሞቱበትን ቀን ነው። እንዴት በእርሱ ይደሰታሉ? የተወለዱበትን ቀን በተመለከተ ኡለሞች የተለያዩበት መሆኑን  ከዚህ በፊት አሳልፈናል። በዚህ (በሞቱበት) ቀን እንዴት ይጨፍራሉ? እንዴት ከበሮዎችን ይመታሉ? እንዴት ጫት ይበላሉ? አይገነዘቡም እንዴ? (ከዚህ የባሰ) በአሏህ ያጋራሉ ፤ ሳያውቁ ከኢስላም የሚያስወጡ ተግባራትን ይፈጽማሉ። የተውሒድና የሱና ኡለሞች የት ነው ያሉ? በአኼራቸው የዱንያን ሒዎት የቀየሩ ፤ በመልካም  ማዘዝና ከመጥፎ መከልከልን የተው የት ነው ያሉ? እርዳታ የምንሻው ከአላህ ነው ፤ በእርሱም ላይ ብቻ እንመካለን።" في رسالته : يوم المولد يوم الشرك الأكبر وبيان حال دعاة التمييع ص/٢١- ٢٢ الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي الإثيوبي حفظه الله بقلم أبي قتيبة الدغيي https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
የ
Фотография
click to show
*السلام عليكم ورحمة الله وبركاته* ​ 📢*ጥሪ ለኸይር ፈላጊዎች በሙሉ!* 📢 ​ *ውድ እና የተከበራችሁ ኸይር ፈላጊ ሰለፊዮች በሙሉ!* ​ *እነሆ ማክሰኞ ምሽት፣ ማለትም ነሐሴ 19/2018 ዓ.ል.፣ ሞቅ ያለ ለሀላባ ሰለፊዮች የመስጂድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሃል። እንደዛውም በአይነታቸው ልዩ ልዩ ጨረታዎችም በቦታውና በሰዓቱ ተሰናድተው ይጠብቋቹዋል።* ​ 🎙በፕሮግራሙ በአሏህ ፍቃድ የተለያዩ ወንድሞችና ኡስታዞች ይገኛሉ። ​📍 *የፕሮግራሙ ቦታ* : "የሀላባ ሰለፍያ መስጂድ ቦታ መግዣ ገቢ ማሰባሰቢያ" የተሰኘው የኢሞ ሩም። ​🕒 *የፕሮግራሙ መጀመሪያ ሰዓት* : ​🇪🇹 ኢትዮጵያ : 2 : 30 🇸🇦 ሳውዲ : 8 : 30 🇦🇪 ኢማራት : 9 : 30 ​⚠️ *ማሳሰቢያ* ፦ በፕሮግራሙ ላይ በጊዜ ተገኝተን ቦታ ቦታ በመያዝ የላቀ ተሳትፎ እናድርግ ✨ 🤝እጅ ለእጅ ተያይዘን ታሪክ እየሰራን እንቀጥላለን። ይህንን ሊንክ👇 በመጠቀም የኢሞ ሩምን ያግኙ ⤵️⤵️⤵️ We're talking about Click the link to join us! https://s.imoim.net/gSoDZr?from=copy_link ይህንን 👇 በመጠቀም ያዋተሳፕ ጉሩፓችንን አግኙ ⤵️⤵️⤵️ https://chat.whatsapp.com/Feu3zxwRvVFLvSBoFkUh6M?s=cl&p=a&ilr=4 ይህንን 👇 በመጠቀም የቴሌግራም ጉሩፓችን ያግኙ ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog