Web appOpen in Telegram
ሐሐላል ድጅታል ኔትወርክ ግሩፕ (Halal Digital Network -HDN) Group 🇪🇹 Chat

ሐላል ድጅታል ኔትወርክ ግሩፕ (Halal Digital Network -HDN) Group 🇪🇹 Chat

@HalalDigitalNetworkGroup · group · Jobs · indexed since 2026-07-15
462members
24writing in 30 days
47messages in 30 days
4 325messages in the index
ሐ
ሂጅራ መስጅድና መድረሳ የስራ አይነት፦ ኡስታዝ ※ ፆታ :- ወንድ:-3                መስፈርት፦ ※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ *ቁርዓን በተጅዊድ  ማቅራት የሚችል ※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ ※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል ※ ሸሪዓዊ አለባበስን የሚከተል ※ አመልካቾች መኖሪያችሁ ለመድረሳው አቅራቢያ ቢሆን ይመረጣል N.B ደርሱን የምትሰጡት በአካል ነው ※ የስራ ሰአት፦ ከሰዐት 10:30-12:00 ከሰኞ-ሐሙስ እና ቅዳሜን ጨምሮ ※ አድራሻ፦ አ.አ አለምባንክ (ስልጤ ሰፈር )ሂጅራ መስጅድ ※ ደመወዝ፦ በመድረሳው ስኬል መሰረት   አመልካቾች ከቀን 07/01/19 እስከ 10/01/19 ዓ.ል ድረስ ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ ወይም ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ። ለማመልከት፦ @AMAUAU1 ቴሌግራም ላይ ማመልከት ትችላላችሁ ወይም በስልክ ቁጥር :-+251909261230
4 · 2.7K ·
ሐ
የስራ ምድብ:-ሴት ኡስታዛ አድራሻ :-ኬንቴሪ መድረሳ ውስጥ መሥፈርቶች:-ኢስላማዊ አለባበስ ና ስነምግባር የተላበሰች,የአካባቢው ነዋሪ የሆነች,እና ከሰኞ-ሀሙስ ከአስር እስከ መግሪብ ,ቅዳሜና እሁድ ጠዋት ለማስቀራት ዝግጁ የሆነች ደሞዝ በስምምነት በ @mfsaaaosbs. ያናግሩን
10 · 2.8K ·
ሐ
Photo
click to show
አፋልጉን‼️ ======= ኢክራም ሽኩሬ ትባላለች ቅዳሜ መስከረም 2  ከካራ ቆሬ ሬዲዮ ፋና አካባቢ ማምሻ 12 ሰዓት አካባቢ ሱቅ ተልካ እንደወጣች አልተመለሠችም። ቤተሰብ ጭንቀት ላይ ስለሆነ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን፡፡ በወቅቱ ወይንጠጅ ሂጃብ እና ቡኒ ዜብራ ሺቲ ለብሳ ነበር፡፡ 0938015143 ሰሚራ ታለግ
14 · 30.4K ·
  1. ♡
    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ 🖥online 📚ቁርዓንና አጫጭር ኪታቦችን መቅራት የምትፈልጉ inbox አናግሩኝ። ልብ ይበሉ ሴቶች በሴቶች ወንዶች በወንዶች ነው።
    1. S
      Mn aynet sewoch nachu ..sew teftwal eyetebalachu mnm aychenkachum.....ere enante ga man yqeral Auzubillah
  2. ع
    Link
    click to show
    1ኛው ዜና የሳዑዲ ሚዲያ፦ ኢራናውያን ባለሙያዎችን ጨምሮ 4 የሁቲ አመራሮች በሳናዕ በተፈጸመ የአየር ማረፊያ ኦፕሬሽን ተገደሉ ተባለ። የሳዑዲ የዜና ምንጮች ቅዳሜ 19 ሴፕቴምበር 2026 እንደዘገቡት፣ ከሁቲ አመራሮች 4 ሰዎች ተገድለዋል ተብሏል፤ ከእነሱም መካከል ከኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ጥበቃ ሠራዊት (IRGC) ጋር የተያያዙ ባለሙያዎች እንዳሉ ተገልጿል። ዘገባው እንደሚለው፣ የየመን ጦር ሠራዊት በሳናዕ ውስጥ በዛል አውራጃ ዳህር ሐሚር እና በዋና ከተማዋ ምሥራቅ በጃባል ነቅም የሚገኙ ሁለት ወታደራዊ ማዕከላትን ዒላማ በማድረግ ሁለት የኦፕሬሽን ጥቃቶችን አካሂዷል። የሳዑዲው “ኦካዝ” ጋዜጣ ከሳናዕ እንደታመኑ ከገለጻቸው ምንጮች በማግኘት እንደዘገበው፣ “አቡ አህመድ አል-መዳኒ” በሚል ቅጽል ስም የሚጠራው የሁቲ የደህንነት ኃላፊ እና ሌሎች አመራሮች ተገድለዋል ተብሏል፤ ሦስት ሌሎች ሰዎችም በከባድ ጉዳት ወደ ወታደራዊ ሆስፒታል ተወስደዋል ተብሏል። እንደ ምንጮቹ ገለጻ፣ ጥቃቱ ከተፈጸመ በኋላ ሁቲዎች በተወሰኑ አካባቢዎች በዘፈቀደ ተኩስ ከፍተዋል፣ አንዳንድ መንገዶችንም ዘግተዋል፤ በሳናዕ ውስጥ የደህንነት ፍተሻዎችን እና የፍተሻ ኬላዎችን አጠናክረዋል ተብሏል። የጦር ሠራዊት ምንጭ ለ“ኦካዝ” እንደገለጸው፣ ሁለቱ ጥቃቶች በድሮኖች በተመሳሳይ ጊዜ ተፈጽመዋል ተብሏል። አንደኛው ዒላማ ዳህር ሐሚር የሚገኘው የትዕዛዝና ቁጥጥር ማዕከል ሲሆን፣ ሌላኛው በጃባል ነቅም የሚገኝ የስለላ ማዕከል እንደነበር ዘገባው ይናገራል። በእነዚህ ማዕከላት ከኢራን እና ከሂዝቦላህ ጋር የተያያዙ ሰዎች እና ባለሙያዎች ነበሩ ተብሏል። 2ኛው ዜና የየመን ብሔራዊ ተቃውሞ ኃይል የወታደራዊ ሚዲያ ኃላፊ አብዱልናስር አል-መምሉሕ ለ“ኦካዝ” እንደገለጸው፣ በአል-ሞኻ እና ዙባብ አካባቢዎች ሁቲዎች ከፍተኛ የሰውና የቁሳቁስ ኪሳራ ደርሶባቸዋል ብሏል። እንደ እሱ ገለጻ፣ ብሔራዊ ተቃውሞ ኃይሉ ከተለያዩ የየመን ጦር ኃይሎች ጋር የወታደራዊ ሠራዊቱን ረድፍ እንደገና አደራጅቶ ለቀጣይ ውጊያ ዝግጁ ሆኗል ብሏል። አል-መምሉሕ እንዳለው፣ በምዕራብ የየመን የባሕር ዳርቻ የተካሄደው ውጊያ ተራ ጦርነት አልነበረም፤ እሱ እንደሚለው የኢራን አብዮታዊ ጥበቃ ሠራዊት በአስተዳደሩ ውስጥ ተሳትፎ ነበረው፣ ከኢራን እና ከሂዝቦላህ የመጡ ባለሙያዎችም በተለይ በሚሳኤልና በድሮን ሥርዓቶች አስተዳደር ተሳትፈዋል ብሏል። እንደ አል-መምሉሕ አባባል፣ ኢራን የባብ አል-መንደብ እና የሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ መተላለፊያዎችን በመቆጣጠር ከአሜሪካ ጋር ባላት ግጭት ተጨማሪ ስትራቴጂያዊ ኃይል ማግኘት ትፈልግ ነበር ብሏል። እንዲሁም በውጊያው ወቅት ከባድ የሰውና የቁሳቁስ ኪሳራ እንደደረሰባቸው እና ከራሳቸው አመራሮችና ወታደሮች መካከል የተገደሉና የቆሰሉ እንዳሉ ገልጿል። በመጨረሻም የብሔራዊ ተቃውሞ ኃይሉ የምዕራብ የባሕር ዳርቻ መሬት መጥፋቱ የውጊያው መጨረሻ ሳይሆን የበለጠ ከባድ ውጊያ መጀመሪያ ነው ብሏል። ኃይሉም የየመን ጦር አካል ሆኖ እንደሚቀጥልና የሚያራምደው ዓላማ የየመንን መንግሥትና ሳናዕን መልሶ ማስመለስ እንደሆነ ገልጿል። https://t.me/+mD10qg2IFmBmNjZk
Whole thread · 4 replies →
A
Link
click to show
አሠላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ፡፡ 🚨 ጥሪ ለውድ ኢትዮጵያውያን እና አፍሪካውያን ወንድም እህቶቼ! 🇪🇹 Africa 🌍 በታላቁ CANEX Create-Thon 2026 አህጉራዊ ውድድር ላይ በቪዲዮ እና በጌም (Game) ዘርፍ ተሳታፊ ሆነናል! 🏆 ይህንን ትልቅ ድል ወደ ሀገራችን ለማምጣት የሁላችሁም ድምፅ እና ድጋፍ ወሳኝ ነው። ከታች ባሉት ሶስት ሊንኮች በመግባት ድምፅ (Vote) በመስጠት ወንድም እና እህቶቻችሁን እንድትደግፉ በታላቅ አክብሮት እጠይቃለሁ! 🙏 🗳 ድምፅ ለመስጠት (ከ1 ደቂቃ ያነሰ ጊዜ ይወስዳል)፦ 🎮 1. የመጀመሪያው ጌም (African Wisdom Exploration)፦ 👉 https://dala.gebeya.com/cannex-vote/6567a9e3-f043-4602-92d3-d588a45ca6f1?utm_source=copy_link&utm_medium=social&utm_campaign=cannex_vote&ref=vote_share 🎮 2. ሁለተኛው ጌም፦ 👉 https://dala.gebeya.com/cannex-vote/6567a9e3-f043-4602-92d3-d588a45ca6f1?utm_source=copy_link&utm_medium=social&utm_campaign=cannex_vote&ref=vote_share 🎬 3. ቪዲዮ፦ 👉 https://dala.gebeya.com/cannex-vote/4ba4febb-be5f-46a6-b3f7-2200895509b2?utm_source=copy_link&utm_medium=social&utm_campaign=cannex_vote&ref=vote_share ✨ ድምፅ ሰጥተው ሲጨርሱ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያግዙን! አብረን እናሸንፋለን! 🇪🇹💪
أ
Photo
click to show
እህታችን ብርቱካን ደምሴ, ከአሸዋ ሜዳ ጉቱ ሪልስቴት ወይም  መስጂደል ዋሊደይን አከባቢ በቀን 1/1/2019 እለተ ጁምአ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም, እህታችን የአእምሮ እክል ያለባት ሲሆን ያያት ወይም ያለችበትን የሚያዉቅ ከዚህ በታች ባለዉ ስልክእንዲጠቁመን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን 0913394425 0939864542 0917054305
أ
👆👆👆ሙራዴ በ official ቻናሉ ላይ በመልቀቅ ተባበርን ተደራሽ እንዲሆን
S
አቡበከር-አስ-ሲዲቅ መስጅድና መድረሳ የስራ አይነት፦ ኡስታዝ ※ ፆታ :- ወንድ: ብዛት:-1                መስፈርት፦ ※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ *ቁርዓን በተጅዊድ  ማቅራት የሚችል ※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ※ ፈቃደኝነት:-ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ * ስነምግባር :-በመልካም ስነ ምግባር የታወቀ በአካባቢው ካለ ኢስላማዊ ተቋም ምስክርነት ማጻፍ የሚችል * ክህሎት:-ጥሩ የንግግር እና የመግባባት ክህሎት ያለው * ጤና:-ተላላፊና አዋኪ ከሆነ የጤና እክል ነጻ የሆነ * ማህበራዊ ተሳትፎ:-ባለበት በሚገኙ መስጅዶች ላይ ንቁ ተሳትፎ ያለው ※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል ※ ሸሪዓዊ አለባበስን የሚከተል ※ አመልካቾች መኖሪያችሁ ለመድረሳው አቅራቢያ ቢሆን ይመረጣል ወይም መድረሳው ቤት እንዲያመቻች ይደረጋል። N.B ደርሱን የምትሰጡት በአካል ነው ※ የስራ ሰአት፦ከጧት ከ2:00-5:00 ከሰዐት 10:00-12:00 ከሰኞ-ሐሙስ እና ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ※ አድራሻ፦ ደሴ ሜጠሮ መሀል ቀዬ አቡበከር አስ-ሲዲቅ መስጅድ ※ ደመወዝ፦ በመድረሳው ስኬል መሰረት   አመልካቾች ከቀን 09/01/19 እስከ 19/01/19 ዓ.ል ድረስ ከስር ባስቀመጥነው ቴሌግራም አድራሻ ወይም ከስር ባስቀመጥነው ስልክ ቁጥር ማመልከት ትችላላችሁ። ለማመልከት፦ @Ru3HU ቴሌግራም ላይ ማመልከት ትችላላችሁ ወይም በስልክ ቁጥር :-+251923987540/+251944949439
Whole thread · 1 reply →
A
Link
click to show
Greetings dear brothers and sisters 🙏✨ We are officially participating in the CANEX Create-Thon 2026 with 2 games and 1 video entry! Making this vision a victory relies on your quick vote. Please kindly click the three links below to cast your votes and support our journey: 🎮 1. Game 1 (African Wisdom Exploration): 👉 https://dala.gebeya.com/cannex-vote/6567a9e3-f043-4602-92d3-d588a45ca6f1?utm_source=copy_link&utm_medium=social&utm_campaign=cannex_vote&ref=vote_share 🎮 2. Game 2: 👉 https://dala.gebeya.com/cannex-vote/6567a9e3-f043-4602-92d3-d588a45ca6f1?utm_source=copy_link&utm_medium=social&utm_campaign=cannex_vote&ref=vote_share 🎬 3. Video Entry: 👉 https://dala.gebeya.com/cannex-vote/4ba4febb-be5f-46a6-b3f7-2200895509b2?utm_source=copy_link&utm_medium=social&utm_campaign=cannex_vote&ref=vote_share Thank you so much for your kind support! 🇪🇹❤️ #CANEXCreateThon #CANEX2026 #DalaStudio #AfricanCreators #CreativeAI #Gebeya #Africa #Afreximbank #CANEX #AICreators
A
አስቾካይ የስራ ማስታወቂያ AILA TUTOT AND TERBIYA CENTER የስራ መደብ፦ ኡስታዛ ※ ልምድ፦ ቁርአን በተጅዊድ እና ኪታብ ማስቀራት የምትችል ※ አድራሻ፦ አለም ባንክ ሩም መስጅድ እና ቀራኒዮ የሺ ደበሌ ※ ደሞዝ፦ በድርጅቱ scale መሰረት ※ ፆታ፦ ሴት በስልክ፦ 0962494094 / 0946770608 በመደወል ወይም በቴሌ ግራም ያመልክቱ።
ل
# የኢህሳን ኦንላይን መድረሳ የመግቢያ ጥሪ! ☑️​በቤትዎ ሆነው ቁርአን እና የኪታብ ትምህርቶችን በተረጋጋ ሁኔታ ለመቅራት የሚፈልጉ እህቶች! መድረሳችን አዲስ ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል። ​የኮርሱ ልዩ ባህሪያት ​ሴት በሴት: ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ በሴት  የሚሰጥ ነው። ​ተለዋዋጭ ሰዓት: ለእርስዎ ምቹ በሆነ የጊዜ ሰሌዳ መማር ይችላሉ። ​ቀጥታ እና ጥራት ያለው ትምህርት: በኦንላይን (Zoom/Telegram) በቀጥታ የሚሰጥ ። #​የሚሰጡ ትምህርቶች ​ቁርአን: አል-ቃኢዳ አል-ኑራኒያ፣ ነዘር (ንባብ)፣ እና ሂፍዝ  ከተጅዊድ ጋር። ​ኪታባት: የዐቂዳ፣ የፊቅህ፣ የሐዲስ እና የአዳብ መሠረታዊ ኪታቦች። ​ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ​ቴሌግራም: [@የቴሌግራም_ @ihsanqir] ስልክ ቁጥር: [+251 944781685]                    [+251 940218143] ያለን ብታ ውስን ስለሆነ ​ሳይሞላ  ይመዝገቡ!
ሐ
Urgent ሰቢለል ኢልም የተርቢያ እና የጥናት ማዕከል ማዕከሉ ሴት የቁርዓን አስተማሪዎችን  አወዳድሮ መቅጠር ይፈልነጋል የስራ መደብ፦ ኡስታዛ ※ ፆታ፦ ሴት ※ ብዛት፦ 1 መስፈርት:- ※ በተጅዊድ በደንብ ማስቀራት የምትችል * ቃኢደቱ ኑራኒያ ማስቀራት ምትችል ※ መሰረታዊ ኢስላማዊ ኪታቦችን የቀራች እና ማስቀራት የምትችል(ለልጆች የሚሆኑ) ※ ኢስላማዊ አለባበስ ያላት እና መልካም ስነምግባር የተላበሰች ※ ከልጆች ጋር የምትግባባ ※ የመግቢያ ፈተናውን ማለፍ የምትችል ※ ደምወዝ፦ በስምምነት ※ ሰዓት፦ ከዐስር በኋላ (ከሰኞ — አርብ) አድራሻ :-  መካኒሳ( ሲዶ ህንፃ አካባቢ) ለማመልከት በሚከተለው User name @sebilelilm @Umureyan02
3 · 2K ·
م
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ቁርአን መቅራት ሚፈልግ online ለሴቶች ብቻ በዉስጥ አዉሩኝ
.
Assalamu alaikum. I’m looking for a Quran teaching job around Kolfe, preferably home-to-home. I can teach Quran, Adab and basic Islamic studies to children. If you know of any family looking for a teacher JazakAllahu khairan.
S
T
አሰላሙ አለይኩም ሪልስቴት መኖርያ ቤቶች የመግዛት ፍላጎት ያላቹ አናግሩኝ
ሐ
Photo
click to show
📢 VACANCY ANNOUNCEMENT Ummah Vision School is looking for qualified and committed staff for the following positions: 🔹 1. Assistant Teacher – KG & Primary School Good communication skills Fluent English is an advantage Experience working with children is preferred Caring, responsible, and hardworking 🔹 2. KG Child Care Caring and patient with young children Responsible and attentive Previous experience is preferred 📍 Location: Jemo Michael, Ummah Vision School 📞 For more information / application: Phone: 0920011902 Telegram: @UmuHawd Join our team and grow with Ummah Vision School!
6 · 835 ·
ا
Link
click to show
https://www.gofundme.com/f/fundraising-for-a-family-in-yemen Hello, I'm sharing this campaign with you for a mother living in dire humanitarian circumstances. She does everything she can to care for her children despite not having enough income to meet their basic needs. The family goes through tough times, and there are times when they don't have enough food, forcing the mother to borrow to feed her children. Every donation, no matter how small, can ease their burden and give her children a meal and renewed hope. If you are unable to donate, sharing this link might help reach someone who can. May God reward you, bless your livelihoods, and place your compassion for this family on the scale of your good deeds. 🥹🤲💔 Donate and share the post widely: 👉https://gofund.me/d470bacc1
A
ደሴ መናፈሻ አስቸኳይ ካሸር ይፈለጋል ለመናፈሻ ቅርብ የሆነ ፆታ፦ሴት ደመወዝ በስምምነት ስራው ሙሉ ቀን ልምድ ያላት 0982661773 ይደውሉ
A
ደሴ መናፈሻ አስቸኳይ ካሸር ይፈለጋል ለመናፈሻ ቅርብ የሆነ ፆታ፦ሴት ደመወዝ በስምምነት ስራው ሙሉ ቀን ልምድ ያላት 0982661773 ይደውሉ
A
ደሴ መናፈሻ አስቸኳይ ካሸር ይፈለጋል ለመናፈሻ ቅርብ የሆነ ፆታ፦ሴት ደመወዝ በስምምነት ስራው ሙሉ ቀን ልምድ ያላት 0982661773 ይደውሉ

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count