English
Open in Telegram
ʜʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

@Halal_post · channel · indexed since 2026-08-26
10 217subscribers
1 678posts in the index
Channel: 10,217 subscribers, audience is stable, cited by 2 venues in 30 days.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →

About the channel

አጫጭር ቀልዶች፣ አስቂኝ የዕለት ተዕለት ገጠመኞች እና እስላማዊ ማስታወሻዎች።

Description in Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim
ID1750160698

Key numbers

10 217
subscribers
24 h±0
7 days±0
2
venues cited it in 30 days
38 all time
Catalog rank: #1 353 961 · #8 609 in language

Audience

Subscribers 10,217

history since 2026-10-03
2026-10-032026-10-31
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

pov : 🙄 ሆዴን አሞኝ እናቴ ስልክ አታብዛ አለችኝ ... 5 years later doctor ሆኜ እናቴ ጉንፋን ይዟት ምክንያቱን ስትጠይቀኝ - Me : ይሄ ስልክ ነዉ ማማ አታብዢዉ 🙂. በህይወት ውስጥ ሁላችንም አለን ሊነገር የማይችል ሚስጥር፧ የማይመለስ ፀፀት ግን ህይወት ይቀጥላል....- 100% ይዘህ ላዩላይ ተኝተህ ጥዋት ግሎ 0% ሲል - 11:00 አላርም ሞልተህ ቁርስ ከተበላ በኋላ ስትነሳ - ገዝተህ የገባከዉን ነገር ፈልፈሎች በልተዉ ሲጠብቁህ - እናትህ እቃ አምጣ ብላህ 20 ደቂቃ ፈልገህ የለም ብለሀት ከመሬት እንደተነሳች ስታገኘዉ - አባትህ ከተኛህበት ጠርቶህ ተኝተህ ነበረ እንዴ ሲልህ - ወንድምህ ስልክህn ነቅሎ የራሱን ሲሰካ ....😣The most አናዳጅ moment👇 . . ልክ ከእንቅልፍህ ስትነቃ ስልክህ ከቻርጅ ተነቅሎ የሌላ ሰዉ ተቻርጆ ስታይ 😡. ከመሀከላችን ያልተቀየረው ማን ነው?… ክስተቶች ይቀይሩናል፣ ከጓደኞቻችን ጋር መለያየት ይቀይረናል፣ ብቸኝነት ይቀይረናል፣ ሀላፊነት መሸከም ይቀይረናል፣ የድካም ጊዜዎቻችን ራሱ ይቀይሩናልኮ። ባደግን ቁጥር… ሃለታችንን፣ ዱንያንና ሰዎችን እየተረዳን እንመጣለን። በየጊዜው ቅድሚያ የምንሰጣቸው ጉዳዮች ይለዋወጣሉ። እንደነበረ የቆየ ማን አለ?….. መቀየራችንን ለጥሩ ያድርግልን እን…. ለጥሩ ነገር ምሳሌ መሆን ባትችሉ እንኳ ለመጥፎ ነገር አርዓያ አትሁኑ !! @Halal_postAll posts →

Similar venues — Jokes

Browse the whole topic «Jokes» →

Archive by month · 31

catalog data as of 2026-10-31 08:49 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count