English
Open in Telegram
HHasen Injamo

Hasen Injamo

@Haseniye · channel · indexed since 2026-08-26
15 009subscribers
3 433average post reach
22.9%ER — reach to subscribers
49posts in 30 days
Active channel: 49 posts in the index in 30 days, reach ≈23% of the audience, audience is stable, cited by 24 venues all time.

About the channel

የፋይናንስ፣ የታክስ ሥርዓት እና የገንዘብ አጠቃቀም ትምህርታዊ ምክሮች።

Description in Telegram

Main focus is Value Based Finance ዋነኛ ትኩረቱ እሴት ተኮር ፋይናንስ ነው:: https://telega.io/c/Haseniye
ID1434886983

Key numbers

15 009
subscribers
24 h±0
7 days±0
3 433
average post reach
22.9%
ER — reach to subscribers
49
posts in 30 days
≈ 1.6 a day
indexed through Oct 22
0
venues cited it in 30 days
24 all time
Catalog rank: #142 497 · #1 207 in language

Audience

Subscribers 15,009

history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

የግብርና ባንክ እንዴት ይቋቋማል? እንዴትስ ይዘወትራል?ዐብዱልቃዲር ኑረዲን ከኢትዮ FM 107 እስከዳር ጋርየባንክ ወለድን ሀላል ለማድረግ ከተኬደባቸው መንገዶች አንዱ ስያሜን መቀየር ነው:: ኢንተረስት የሚባለውን ማርክአፕ ማለት, ብድር የሚባለውን ፋይናንሲንግ በማለት መቀየር ይቻላል የሚል አስቂኝ መከራከሪያ ይቀርባል:: ለዚህም በሬን በስመኣብ ብለህ ብታር^ደው ስጋው የክርስቲያን ሲሆን ቢስሚላህ ብለህ ብታር^ደው የሙስሊም ይሆናል የሚለውን ሎጂክ በማቅረብ:: ወለድ እንደ በሬ ሳይሆን …ሀቻምና 57 ብር የነበረ ዶላር ዘንድሮ 163 ብር ገብቷል:: የጤፍ ወይም የስጋ ነጋዴ በሀቻምናው ዋጋ ይሽጥ እንዴ? ጤፍ ሲወደድ ገበሬው ወደ እርሻ ይገባል:: ክብሪት ሲወደድ ነጋዴው ወደ ማምረት ይገባል:: አቅርቦትና ፍላጎት ብዙ ጊዜ በራሳቸው እየተናበቡ ይሄዳሉ:: ለምርት እንቅፋት የሚሆኑ ነገሮች እንዲቀረፉ መሥራት ነው::መንግሥት መሬት ይስጠን ማለት ጀግንነት ነው:: መፍትሔው እዚያ ጋር ነው:: ቤት በርካሽ እና በተመጣጣኝ ኪራይ መከራየት አለበት ብሎ የሚያምን ሰው ... ቤት ሠርቶ በርካሽ እና በተመጣጣኝ የማከራየት መብት አለው:: ይህንን የምለው ችግሩ የግለሰብ ንብረት ላይ መጮኽ መፍትሔ ስለማያመጣ ነው:: ሀብታሞች ግቢያቸው ውስጥ ብዙ ባዶ ክፍሎች አሉዋቸው:: እነርሱን ማን ደፍሮ አከራዩ ብሎ…Ai ከመጠቀምህ በፊት ደ^ደደብ ከነበርክ Ai ድ^ድብናህን ያፈጥነዋል እንጂ ጎበዝ አትሆንም:: በ በኮምፒውተር ዘመን ሀብታም የነበሩት መሴጅ እንኳ መጻፍ የማይችሉት እንደነበሩ አትዘንጋ:: ስለዚህ Ai ፈጣን ደደ^ብ ቢያደርግህ ነው:: ስለዚህ እጅህ ላይ ያለውን መሳሪያ አፍጥነህ ተለወጥበት::ዕውነተኛ መረጃ ከሕዝቡ በቀላሉ ከሚሰበሰብባቸው መንገዶች አንዱ ኢ-መደበኛ ነፋስ በመልቀቅ ነው:: የሆነ ጊዜ መንግሥት የሊዝ አዋጁን በተመለከተ አጥኚ በተነ:: ሁሉም ምእመናን ተመችቶናል ብለው መለሱ:: በቀጣይ ጎረቤትህ ስለሊዝ አዋጁ ምን ይላል? የሚል መጠይቅ ሲበተን ምእመኑ ለመልስ ተጨማሪ ወረቀት ይሰጠን አለ::All posts →

Similar venues — Personal finance

Browse the whole topic «Personal finance» →

Archive by month · 89

catalog data as of 2026-10-31 08:49 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count