ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
H

H+ Dating (ኢትዪጲያ)

185 members
11 September 2026
13 September 2026
Gn yeha hula sew joined yamilaw yezihe group alamawen awekaw nw
እንዴትማ ማለት ጥሩ ነው ያው ይሄ ግሩፕ የተከፈተው ወይም የሚያካትተው ኤችአይቪ በደማቸው ያለባቸውን ብቻ ይመስለኛል ግን ሰው ሳይገባቸው ጆይን እያሉ ይገባሉ እና ወነር ካለው ግሩፑ ያሳውቃቸው
@
አይ ይሄ ሁሉ ሰው ግን ግንገት አይመስለኝም አብዛሀኛው ማለት ይቻላል አያውቁትም
14 September 2026
🫆
@@@እንዴትማ ማለት ጥሩ ነው ያው ይሄ ግሩፕ የተከፈተው ወይም የሚያካትተው ኤችአይቪ በደማቸው ያለባቸውን ብቻ ይመስለኛል ግን ሰው ሳይገባቸው ጆይን እያሉ ይገባሉ እና ወነር ካለው ግሩፑ ያሳውቃቸው
--- ማስታወሻ! ⚠️ ውድ የግሩባችን አባላት፣ እንደምታውቁት ይህ የቴሌግራም ግሩፕ የተቋቋመው በአንድ የተወሰነ የህይወት ፈተና ውስጥ ላሉ እና ተመሳሳይ የጤና ሁኔታ (HIV+) ላላችሁ ወገኖች የጋራ መተዋወቂያ፣ ልምድ መለዋወጫ እንዲሁም የትዳር ወይም የፍቅር ግንኙነት (Relationship) ለመጀመር የሚያስችል ደህንነቱ የተጠበቀ መድረክ እንዲሆን ታስቦ ነው። ግሩቡ ሲጀመር ከስሙ ጀምሮ ዋና ዓላማው ግልጽ ቢሆንም፣ አልፎ አልፎ ዓላማውን ሳይረዱ ወይም ግራ በመጋባት የሚቀላቀሉ አሉ። ስለዚህ፡- • ግሩቡ የተቋቋመበትን ዋና ዓላማ ሳታውቁ ጆይን (Join) ካደረጋችሁ፣ እዚህ የተሰባሰብነው ሁሉም በአንድ ተመሳሳይ ኬዝ ውስጥ ያለን ስለሆንን አንዱ ከሌላው ለመተዋወቅ፣ ለመደጋገፍ እና ትርጉም ያለው ግንኙነት ለመጀመር መንገድ እንዲሆንልን ብቻ ነው። • ከዚህ ውጪ ለሌላ ማናቸውም ዓላማ (ለወሬ፣ ለንግድ ወይም ለተለያዩ ግላዊ ፍላጎቶች) መጠቀም strictly forbidden (ጥብቅ ክልክል) ነው። እርስ በርስ መከባበርና መረዳዳት የእኛ ዋና መለያ ሊሆን ይገባል። እባካችሁ የግሩቡን ዓላማ አክብራችሁ አብረን እንቆይ። መልካም ቆይታ!
A
እኔ በግሌ አመሰግናለሁ በጣም ወንድም ወይም እህት ግሩቡን እወደዋለሁ
15 September 2026
B
Any girl from USA, Europe or canada ? America europe wey canada yalesh set kalesh bewust awring felagi wend ke Canada ale
🫆
Alw kbru ysaf adisu amet indet yzoshal?
17 September 2026
18 September 2026
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog