English
Open in Telegram
HHule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም

Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም

@HuleArsenal1 · channel · indexed since 2026-07-31
56 456subscribers
3 427average post reach
6.1%ER — reach to subscribers
844posts in 30 days
Active channel: 844 posts in the index in 30 days, reach ≈6.1% of the audience, audience is stable, cited by 7 venues all time.

About the channel

የአርሰናል እግር ኳስ ክለብ የጨዋታ ውጤቶች፣ ዜናዎች፣ የዝውውር ወሬዎች እና ትንታኔዎች።

Description in Telegram

✔️በዚህ በተወዳጁ እና በመጀመሪያው በ @HuleArsenal1 የቴሌግራም ቻናል ከእሁድ እስከ እሁድ የሚቀርቡ ዝግጅቶች ፦ 🔊 የጨዋታዎች ሙሉ ሀይላይት፣ 🔊ሁሉንም የአርሰናል ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ፣ 🔊 አርሰናልን የተመለከቱ ፈጣን እና ትኩስ ዜናዎች ፣ 🔊 ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳዎች እና ወ.ዘ.ተ ። 📩ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት በ @miss14 በኩል አናግሩን!
ID1153640209

Key numbers

56 456
subscribers
24 h±0
7 days−62
30 days+2,913
3 427
average post reach
6.1%
ER — reach to subscribers
844
posts in 30 days
≈ 28.1 a day
0
venues cited it in 30 days
7 all time
Catalog rank: #35 445 · #265 in language

Audience

Subscribers 56,456

history since 2021-02-10
2021-02-102026-11-01
−627 days
+2,91330 days
+13,8123 months
+19,9921 year
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

📊 ዴክላን ራይስ በዚህ የውድድር ዘመን ከማንኛውም የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች በበለጠ ብዙ አሲስቶች (5) አሉት ። [WhoScored] SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1📊 ዴክላን ራይስ በዛሬው ጨዋታ የነበረው ቁጥሮች ፦ 🅰️ 1 አሲስት 🎯 3 ሙከራዎች 🛡️ 4 ታክሎች 🧹 2 ኳሶች አጸዳ 🔑 2 ቁልፍ ኳሶች አቀበለ ⭐️ 7.93 WhoScored ሬቲንግ ➾ የ14 ዓመት እርግማንን ለመስበር እያንዳንዱን የሣር ሜዳ ላይ ሮጧል ። 🔴⚪️ [WhoScored] SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1ዴክላን ራይስ ፦ 🗣 ❝ ያለን የመከላከል መስመር ፣ የቡድን መንፈስ እና ጥምረት ከዚህ በፊት አይቼው የማላውቃቸው ነገሮች ናቸው ።❞ 🗣 ❝ አሰልጣኙ ከእኔ ጋር በጣም ግልጽ የሆነ ውይይት አድርጓል ፤ አሁንም ለዚህ ክለብ እና ለዚህ ባጅ የበለጠ አስተዋጽኦ ማድረግ እንደምችል ያምናል ።❞ SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1ሚካኤል አርቴታ ፦ 🗣 ❝ ተልእኮው አርሰናል በ14 ዓመታት ውስጥ ያላሳካውን ነገር ማድረግ ነበር ።❞ 🗣 ❝ ከዚያ በስተጀርባ የስነልቦና ምክንያቶች ፣ የጥራት ምክንያቶች የተወሰኑ ጊዜያት እና ውሳኔዎች እንዳሉ እናውቅ ነበር ። ሁሉንም ነገር በትክክል ማስተካከል ነበረብን ።❞ 🗣 ❝ በአንፊልድ መከራን መደሰት አለብህ ።❞ 🗣 ❝ ይህንን ካላደረግክ ሊቨርፑል ነገሩን ቀይሮ የሚቀጣበት…📊 አርሰናል በታሪክ ውስጥ 300 የሜዳ ውጪ ጨዋታዎችን ያሸነፈ ሁለተኛው የፕሪሚየር ሊግ ቡድን ሆኗል ። 😮‍💨✅ Reaching a monumental milestone in style 👑 SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1🚨 ዛሬ ሊቨርፑል ዜሮ ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ማድረጉ በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰተው ። ማይክል አርቴታ ሀሳቡን ሲሰጥ ፦ 🗣 ❝ ያንን አላውቅም ነበር ግን ያ አስደናቂ ነው ! በሜዳ ላይ እንደዚህ አይሰማኝም ነበር ! አስደናቂ ነገር ነው ።❞⛔️👏 SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1All posts →

Similar venues — Football (soccer)

Browse the whole topic «Football (soccer)» →

Archive by month · 72

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count