English
Open in Telegram
WWeb Development And Database Adminstration(www.northeast.edu.et).

Web Development And Database Adminstration(www.northeast.edu.et).

@ICTNEC · group · Tech · indexed since 2026-07-15
213members
1 304messages in the index
H
ለዳታ ቤዝ ተማሪዎች በሙሉ ሁላችሁም ዛሬ ትምህርት የላችሁም አርብ እንቀጥላለን እሺ
Whole thread · 1 reply →
B
፡ሰላም እንዴት ናችሁ …… ዛሬ ከ መ/ር ጌታዋ ጋ ያላችሁ ክላስ 9:30 ነዉ ። በተቻላችሁ አቅም ለመምጣት ሞክሩ …… መምህሩ ቀልድ አይወድም …
B
ለሶስተኛ አመት ተማሪዎች ብቻ :- እንዴት አመሻችሁ …… ሀሙስ ጥዋት 2:00 ላይ ክላስ ከሌላችሁ ኑ …… የጀመርነዉን እንድንጨርስ …… በተጨማሪም ፋይናል ፈተና እምታነቡት …unit 4 &5 … ፡ነዉ …… ፈተናዉን ሰኞ አራት ሰዓት ላይ እናደርገዋለን ክላስ ካላችሁ እንደወጣችሁ እፈትናለሁ ። ፡ ደህና እደሩልኝ
H
ሰላም ተማሪዎች! እባካችሁ የሚከተለውን ማስታወሻ በጥንቃቄ አንብቡ። በመጀመሪያ፣ በ28/11/2018 ዓ.ም ፈተናውን ማካሄድ ባለመቻሌ ይቅርታ እጠይቃለሁ። በተፈጠረው ያልተጠበቀ ችግር ምክንያት መርሃ ግብሩን መቀየር ተገድጃለሁ። ✅ የኮርሱ ፈተና በ29/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል። ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን። ✅ በ30/11/2018 ዓ.ም የCOC ፈተና ስለሚኖራችሁ፣ Assignment ስራችሁን በ29/11/2018 ዓ.ም ፈተና ስትመጡ አብራችሁ እንድታስረክቡ እንጠይቃለን። እባካችሁ ለፈተናው በሚገባ ተዘጋጁ፣ በሰዓቱም ተገኙ። መልካም ዝግጅት፣ መልካም ፈተና!
H
ሰላም ተማሪዎች፣ የHuman Edge Skills ኮርስ የRegular እና Extension ተማሪዎች ውጤታችሁን ልኬላችኋለሁ። ስለዚህ ውጤታችሁን በጥንቃቄ እንድትመለከቱ እናሳስባለን። 📌 በውጤታችሁ ላይ ማንኛውም ችግር ወይም ጥያቄ ካለ፣ ከ08/12/2018 ዓ.ም እስከ 12/12/2018 ዓ.ም ድረስ ቢሮ በመምጣት መጠየቅ ትችላላችሁ። ከዚህ ጊዜ በኋላ የሚቀርብ የውጤት ጥያቄ ላይ ማስተካከያ ማድረግ ስለሚከብድ፣ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ችግራችሁን እንድታቀርቡ እናሳስባለን። መልካም ውጤት! 🙏

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count