English
Open in Telegram
TTech Info

Tech Info

@Infotic · channel · Tech · indexed since 2026-08-16
185subscribers
6average post reach
1posts in 30 days
1 314posts in the index
T
Tech Info
Photo
እዚህ Website ላይ ማንኛውም አይነት የDesign ስራዎችን በነፃ እና በአጭር ደቂቃ ውስጥ በቀላሉ መስራት ትችላላችሁ ምንም አይነት ልምድ አያስፈልገውም ከሚሰራቸውም በጥቂቱ Postor, business card, flyer መስራት ትችላላቹ በየቀኑ እንዲ አይነት Tip ስንለቅ እንዲደርሳቹ ቻናሉን ተቀላቀሉ🔗 ለሌላ ጓደኞቻቹም📇 Share አድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇 @Infotic
1 · 119 ·
T
File
jp_co_canon_ic_cameraconnect_59_65117045_711a33828326c574734 · 17.6 MB · click to show
ይህ app  ስልካችንን ከካሜራ ጋር ለማገናኘት የሚያስችለን ነው። አውርዳችሁ ተጠቀሙበት። አጠቃቀሙን የሚያስረዳ ሙሉ ቪዲዮ ከላይ አለ @Infotic @Infotic
3 · 130 ·
T
Tech Info
Photo
በVLC media player በሺ የሚቆጠሩ አለም አቀፍ የቴሌቭዥ ጣቢያዎችን ቀጥታ መከታተል እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ለምሳሌ National Geography, BBC, MTV, Fox News, ABC, NBC እንዲሁም ሌሎች የስፖርትና የህፃናት ቻናሎችን ቀጥታ መከታተል ይችላል። ይህን ለማድረግ ⚫VLC Media Player ከከፈታችሁ በኋላ ከላይ menu bar ላይ media የሚለውን click ታደርጋላችሁ። ⚫ከሚዘረዘርላችሁ ውስጥ Stream የሚለውን ምረጡ። ⚫ከዛ Network የሚለውን click ካደረጋችሁ በኋላ Please enter a network URL የሚለው ጋ ይህን ሊንክ paste ታደርጋላችሁ። https://iptv-org.github.io/iptv/index.m3u ⚫ከዛ stream, Next, Next, Stream ብላችሁ ትጨርሳላችሁ። ⚫ይህን ካደረጋችሁ በኋላ ከታች ያለውን Toggle Playlist የሚለውን ስትመርጡ ሙሉ ቻናሎች ይዘረዘሩላችኋል። የተመቻችሁን እየመረጣችሁ መክፈት ትችላላችሁ። ©️@Infotic
3 · 149 ·
Tech Info
File
Graphic Design course Part 1.rar · 1760.3 MB · click to show
File
Graphic Design course Part 2.rar · 1643.1 MB · click to show
File
Graphic Design course Part 3.rar · 987.0 MB · click to show
File
Graphic Design Course Part 4.rar · 1300.7 MB · click to show
የ ግራፊክ ዲዛይን ኮርስ
2 · 200 ·
T
File
Udemy_Video_Editing_in_Adobe_Premiere_From_Beginner_to_Pro_2 · 1024.0 MB · click to show
File
Udemy_Video_Editing_in_Adobe_Premiere_From_Beginner_to_Pro_2 · 897.2 MB · click to show
Video Editing course higher quality
1 · 160 ·
T
Tech Info
Photo
#safety ስልካችሁ ላይ እናንተም ሆናችሁ ታዳጊ እህት ወንድሞቻችሁ ወይም ልጆቻችሁ explicit የሆኑ ዌብሳይቶችን እንዳይከፍቱ በዚህ መሰረት መዝጋት ትችላላችሁ። 1. አጠቃላይ ስልካችሁ ላይ የስልካችሁ settings ላይ ትገቡና connections የሚለውን ትመርጣላችሁ። ከዛ more connection settings የሚል አማራጭ ታገኛላችሁ። private DNS የሚለውን ከፍታችሁ Private DNS provider hostname ውስጥ Adult-filter-dns.cleanbrowsing.org ወይም family.adguard-dns.com የሚሉትን አማራጮች ሞልታችሁ Save አድርጉት። 2. Chrome Browser ላይ በመጀመሪያ google chrome browser ከከፈታችሁ በኋላ ሶስት ነጥብጣቡን ነክታችሁ ወደ setting ውስጥ ግቡ። ⚫Privacy and security የሚለውን ምረጡ። ⚫በመቀጠል ትንሽ scroll እንዳደረጋችሁ የምታገኙትን "use secure DNS" የሚለውን ምረጡ። ⚫"use your current service provider" የሚል በdefault ተመርጦ የምታገኙ ሲሆን እኛም ከታች ያለውን "choose another provider" የሚለውን እንመርጣለን። ⚫በመጨረሻም ከስር የሚመጣልንን "custom" የሚለውን ነክተን "clean browsing (family filter)" የሚለውን መምረጥ። ከዚህ በኋላ ምንም አይነት adult content በየትኛውም browser ላይ አይመጣም። @Infotic
1 · 115 ·
T
Tech Info
ውድ Technology&Dish Info አባላት ዛሬ እነሆ አሪፍ የተባሉ የ ቴሌግራም ቦትዎች እንጠቁማችው 🤖 @utubebot - ዩቲዩብ ላይ ያሉ ቪድዮዎች በቴሌግራም ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ! ከናንተ ሚጠበቀው ልታወርዱት የፈለጋችሁት የቪዲዮ ው ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው! ♻️GoTo Official YouTube App -> Search You're Favorite Videos -> Click 3 Dot (፧) -> Share -> CopyLink Or Share To Telegram (utubebot). 🤖 @spotify_to_mp3_bot - በSpotifybot ከአስር ሚሊዮን በላይ የሚቆጠሩ ሙዚቃዎች ይገኛሉ! የምትወዱትን መርጣችሁ Download አድርጉ! 🤖 @XompressorBot - ማንኛውም Mp3 ፎርማት ሳይዛቸው ለመቀነስ ይጠቅማል! 🤖 @pdfbot - ይህ ቦት የፈለጋቹትን Pdf_File ለመስራት እና ለማንበብ የሚያስችል ነው! 🤖 @Uloadit_bot - ወደ ቴሌግራም file Upload ለማድረግ ይጠቅማል! 🤖 @ScreenShotTGBot - የፈለጋችሁት ማንኛውም አይነት ቪዲዮ Screenshots በማድረግ ይልካል! ፊልም ለምታወርዱ ደግሞ ይህ አሪፍ ማረጋገጫ ነው! 🤖 @GmailBot - Gmail አፕ አያስፈልጋቹህም ይሄ ቦት አለ መልክት መላክ መቀበል የሚያስችል በGmail  Verify  የሆነ ቦት ነው! 🤖 @silentcbot - ይህ #ቦት የቴሌግራም ቻናል ላላቸው እና ከሁለት በላይ አድሚኖችን ለመቆጣጠር ይረዳል! ለምሳሌ አላስፈላጊ #ጹሁፍ #እስቲከር  ወይም #ሊንክ እንዳይልኩ ያደርጋል! 🤖  @ncoderbot - ይህ ቦት ደግሞ Telegram ላይ ልናወርዳቸው የፈለግናቸው ኦዲዮዎች ብዙ Mb በሚሆንብን ጊዜ ለመቀነስ ይረዳናል! ⚠️ማሳሰቢያ⚠️ ይህ ቦት በቀን ውስጥ ከ4 ወይም ከ5 በላይ Audio convert ማድረግ አይችልም! 🤖 @MathCalcBot - የቴሌግራም Calculator ቦት ነው ይጠቅማቹሀል! 🤖 @GHAnnunciBot -  ቻናል ላላችሁ ጠቃሚ የሆነ ቦት ነው! 🤖 @NoteOfficialBot - ማስታወሻ ለመያዝ የሚጠቅም ምርጥ ቦት ነው! 🤖 @virus_total_scan_bot -  ፍይሎቻችንን Scan በማድረግ ከቫይረስ ነፃ መሆናቸውና አለመሆናቸውን የሚነግር አሪፍ ቦት ነው! @Infotic @Infotic
3 · 102 ·
Tech Info
✅ የቴሌግራም ኮድ በSMS አለመምጣት ችግር እና መፍትሄዎቹ ✅ ይህ ችግር በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ብዙ የቴሌግራም ተጠቃሚዎችን እያጋጠመ ያለ ጉዳይ ነው። በተለይ አዲስ ስልክ ቀይረው ወይም አፕሊኬሽኑን አጥፍተው ለመግባት ለሚሞክሩ ሰዎች SMS አለመምጣት በጣም የተለመደ ሆኗል። ✅ ችግሩን ለመፍታት እና ምክንያቱን ለመረዳት እነዚህን 5 ዋና ዋና መፍትሄዎች እና ምክንያቶች በዝርዝር ይመልከቱ። ✅ 1. የመጀመሪያው እና ዋናው ምክንያት፡ "በሌላ መሳሪያ ላይ ተልኳል" (Check Other Devices): ቴሌግራም አሁን የሚከተለውን ፖሊሲ በስፋት እየተገበረ ነው፡ ኮዱን በ SMS ከመላኩ በፊት፣ አስቀድሞ በከፈቱት ሌላ መሳሪያ (Device) ላይ ይልከዋል። ✅ ምን ማለት ነው? ከዚህ በፊት ቴሌግራምን በላፕቶፕ (PC)፣ በታብሌት ወይም በሌላ ስልክ ላይ ከፍተው ከነበረ፣ ቴሌግራም SMS አይልክልዎትም። ይልቁንም ኮዱን የሚልከው በዚያው ክፍት በሆነው ቴሌግራም አፕሊኬሽን ውስጥ ነው። ✅ መፍትሄው፡ ⏺ ላፕቶፕዎ ወይም ሌላኛው ስልክዎ ላይ ኢንተርኔት አብርተው ቴሌግራምን ይክፈቱ። ⏺ Telegram Service ከሚባል አካል መልእክት (Chat) ይገባልዎታል። ⏺ ኮዱን እዛ ውስጥ ያገኙታል። ✅ 2. የ "Get Code via Call" አማራጭን መጠቀም SMS አልመጣ ካለ ሁለተኛው ምርጥ አማራጭ በስልክ ጥሪ (Phone Call) መቀበል ነው። ✅ እንዴት ይሰራል? SMS አልመጣ ሲል፣ ስክሪኑ ላይ የሚቆጥር ደቂቃ (Timer) ያያሉ። ይህ ሰዓት አልቆ 0:00 ሲሆን "Get code via call" ወይም "Tap to get a call" የሚል አማራጭ ይመጣል። ✅ ማድረግ ያለብዎት: ⏺ ይህንን አማራጭ ሲጫኑ ስልክ ይደወልልዎታል። ⏺ ስልኩን ሲያነሱት አንድ የሮቦት ድምፅ ኮዱን በቁጥር ይነግርዎታል። ✅ ማሳሰቢያ: አንዳንድ ጊዜ ስልኩን ማንሳት አይጠበቅብዎትም፤ የተደወለውን ቁጥር የመጨረሻዎቹን 5 አሃዞች እንደ ኮድ አድርገው መሙላት ሊኖርብዎ ይችላል (ይህንን መመሪያ ስልኩ ላይ በፅሁፍ ይነግርዎታል)። ✅ 3. የቴሌግራም X (Telegram X) ዘዴ ይህ ለብዙ አንድሮይድ ተጠቃሚዎች የተረጋገጠ መፍትሄ ነው። ዋናው የቴሌግራም አፕሊኬሽን SMS መላክ ሲያቅተው፣ Telegram X የተባለው የቴሌግራም ሌላኛው ቨርዥን ኮድ የመቀበል ዕድሉ ሰፊ ነው። ✅ መፍትሄው፡ ⏺ ከ Play Store ላይ Telegram X የሚለውን አፕ ይጫኑ። ⏺ በእሱ ቁጥርዎን አስገብተው ይሞክሩ። ⏺ በ Telegram X ኮዱ ከገባ በኋላ፣ ከፈለጉ ወደ ዋናው ቴሌግራም መመለስ ይችላሉ። ✅ 4. የኔትወርክ እና የፐርሚሽን (Permission) ችግሮች አንዳንድ ጊዜ ችግሩ ከስልክዎ መቼት ወይም ከኢትዮ ቴሌኮም/ሳፋሪኮም ሊሆን ይችላል። ✅ Permission ማስተካከል: ወደ ስልክዎ Settings > Apps > Telegram > Permissions ይግቡ። እዚያ ውስጥ SMS እና Call Logs የሚለው መፈቀዱን (Allow መደረጉን) ያረጋግጡ። ✅ Phone Restart: ስልክዎን አጥፍተው ያብሩት። አንዳንድ ጊዜ SMS ተልኮ ኔትወርክ ተጨናንቆ (Jam ሆኖ) ተይዞ ሊሆን ይችላል። ✅ 5. "Too Many Attempts" (ብዙ ጊዜ ሞክረዋል) ኮድ አልመጣ ሲል ደጋግመው Resend የሚለውን ከነካኩት፣ ቴሌግራም እንደ "Spam" ወይም አጥቂ ይቆጥርና ለተወሰነ ሰዓት (ለምሳሌ ለ24 ሰዓት) ያግድዎታል። ✅ መፍትሄው: እንዲህ አይነት መልእክት ካዩ፣ እባክዎ ምንም ነገር ሳይነኩ ለ 24 ሰ… Read in full →
3 · 109 ·
T
✅ 4. ቁጥርዎ ታግዶ (Banned) ይሆን? በጣም አልፎ አልፎ፣ ቁጥርዎ በቴሌግራም "Banned" ተደርጎ ሊሆን ይችላል። ይህ የሚሆነው በቴሌግራም ህግ መሰረት አጠራጣሪ እንቅስቃሴ ከታየ ነው። ✅ ማረጋገጫ፡ ⏺ ሌላ ሰው ስልክ ላይ የእርስዎን ቁጥር ሴቭ አድርጎ ቴሌግራም ላይ ሲፈልገው ይወጣል ወይስ አይወጣም? ፈጽሞ ካልወጣ ቁጥሩ ከሲስተም ታግዶ ሊሆን ይችላል። ⏺ በዚህ ጊዜ ወደ ቴሌግራም ድጋፍ ሰጪ (Support) ኢሜይል መላክ ብቻ ነው መፍትሄው። ✅ 5. ጊዜያዊ መፍትሄ (አዲስ ሲም) ቴሌግራም በአስቸኳይ የሚፈልጉት ከሆነ እና ከላይ ያሉት በሙሉ ካልሰሩ፣ ብቸኛው አማራጭ፡ ⏺ በአቅራቢያዎ ካለ ሱቅ አዲስ ሲም ካርድ (በ15 ወይም 20 ብር) ገዝተው በሱ መክፈት ነው። አዲስ ቁጥር ላይ ኮድ ወዲያውኑ ነው የሚመጣው። ከነዚህ ውስጥ የ በተን ስልክ ዘዴን ሞክረውት ነበር? ካልሞከሩት እሱን እንዲሞክሩት አጥብቄ እመክራለሁ። ✅ ​ከእናንተ የምንጠብቀው አንድ ነገር ብቻ ነው— አሁንኑ Like Share Follow አድርጋችሁ ድጋፋችሁን አሳዩን! 💪 ✅ ​ከማናውቀው ወደምናውቀው አብረን እንሻገር! @Infotic @Infotic
1 · 140 ·
Tech Info
Photo
ለተማሪዎች የሚሆኑ ጠቃሚ ዌብሳይቶች ✔️https://chatpdf.com : Allows you to talk to any PDF. ✔️https://elementsofai.com : Free AI fundamentals course. ✔️https://befunky.com : Photo editing and design. ✔️ https://z-library.sk/ : Large digital library with millions of ebooks and academic materials. ✔️https://tinkercad.com : Web-based 3D design and coding app. ✔️ https://Molview.org : An interactive tool for drawing and visualizing 2D/3D molecular structures ✔️https://zapsplat.com/ : Royalty Free Audio ✔️https://iep.utm.edu/ : Educational philosophy resource with beginner-friendly explanations. ✔️https://www.themarginalian.org/ : Essays exploring creativity, philosophy, literature, and critical thinking. ✔️https://www.edge.org/ : Intellectual discussions and debates from leading thinkers and scientists. ✔️https://oldmapsonline.org/ : You can see the world how it looks centuries ago. ✔️Https://open.edu/openlearn : The Open University’s free learning hub @infotic @infotic @Infotic_Group2
1 · 112 ·
T
አዲሱን ግሩፓችንን ይቀላቀሉን በዚህ ግሩፕ የፈለጉትን ጥያቄ መጠየቅ እንዲሁም በቴክ ዙሪያ ሀሳቦችን አንስተው መወያየት ይችላሉ👇 @Infotic_Group2 @Infotic_Group2
102 ·
T
Tech Info
Photo
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨 ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ​ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ​⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ! ​እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው። @infotic @infotic
82 ·
Tech Info
Photo
Telegram ላይ መጠቀም የምንችላቸው ብዙ አይነት Inline ቦቶች አሉ። Inline bot ማለት chat ስናደርግ የሆነ ነገር search ለማድረግ የምንጠቀምባቸው ቦቶች ማለት ነው። ለምሳሌ ፎቶ search አድርጎ ለመላክ በቀላሉ @pic ብላችሁ search ካደረጋችሁ በኋላ search ማድረግ የምትፈልጉትን ነገር ፅፋችሁ search ማድረግ ትችላላችሁ። እነዚህም የሚከተሉት ናቸው። @gif Search and send GIFs @vid Search/send YouTube videos @youtube Search/send YouTube videos @pic Search/send pictures @bing Search/send Bing images @wiki Search/send Wikipedia articles @imdb Search/send movie/series info @bold Format text: bold, italic, monospace @music Search/send music/MP3s @sticker Search stickers using emoji @foursquare Search restaurants/places nearby @gamee Send/play games @gamebot Send/play Telegram games ቦቶችን የምትጠቀሙበት ምሳሌ @gif dog dancing @youtube MrBeast @wiki Ethiopia @imdb Inception @Infotic @Infotic
66 ·
T
Photo
WhatsApp የUsername feature ጀምሯል። ከዚህ በፊት በWhatsApp ከሰዎች ጋር communicate ለማድረግ ስልክ ቁጥር መስጠት ግዴታ ነበር። ከዛሬ ጀምሮ ግን ልክ እንደ ቴሌግራም username create ማድረግ እንችላለን። ይህንንም ለማድረግ WhatsApp ከፍተን settings ውስጥ ከገባን በኋላ Account - Username ከዛ የምትፈልጉትን username መስጠት ትችላላችሁ። @Infotic
80 ·
T
Tech Info
Photo
የንግድ ባንክ አፕሊኬሽን ለመክፈት ስትሞክሩ እንደዚህ "Suspicious Accessibility Service" እያለ አልከፍት ካላችሁ ለማስተካከል ⚫Settings ውስጥ ግቡና Accessibility የሚለውን ምረጡ። ⚫Installed Apps ውስጥ ስትገቡ ከተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች ውስጥ On የሆነ ካለ Off አድርጋችሁ ውጡ። የከፈታችሁትን CBE አፕሊኬሽን ዘግታችሁ እንደገና ስትከፍቱት ይሰራላችኋል። @Infotic
92 ·
T
Tech Info
የተለያዩ ስራዎችን ለመስራት የሚያስችሉን በጣም ጠቃሚ የሆኑ የGoogle ፕላትፎርሞችና ሊንካቸው ⚫ docs.new = cloud and Web based word processor used to create, edit and share documents. ⚫ slides.new = Cloud and web based presentation program. ⚫ sheets.new = Web based spreadsheet program ⚫ meet.new = Secure video conferencing platform. ⚫ forms.new = Easley create surveys and data collection. ⚫ keep.google.com = note-taking and to-do list ⚫ classroom.google.com/ = digital learning hub. ⚫ chat.google.com/ = Secure communication tool designed for team collaboration and messaging. ⚫ docs.google.com/videos = used to generate AI videos. ⚫ google.com/travel/flights = Free flight search engine. ⚫ analytics.google.com/ = Used to analyze data ⚫ notebooklm.google.com/ = AI powered research and note-taking assistant. ⚫ wallet.google.com/ = It allows you to store and use credit/debit cards for contactless tap-to-pay. እነዚህን ለመጠቀም የGoogle account መክፈት አለባችሁ። @Infotic @Infotic
86 ·
T
Tech Info
Wordን ወደ pdf፣ pdfን ወደ word፣ wordን ወደ ppt፣ pptን ወደ word፣ pdfን ወደ ppt፣ pptን ወደ pdf መቀየር ከፈለጋችሁ እነዚህን ድረገፆች መጠቀም ትችላላችሁ። ⚫ zamzar.com ⚫ smallpdf.com ⚫ ilovepdf.com እነዚህን የመሳሰሉ የተለያዩ ጥቅም ያላቸው ምርጥ ምርጥ ከ800ና ከ400 በላይ ድረገፆችን የያዙ ebook click አድርጋችሁ ማግኘት ትችልላችሁ። @Infotic @Infotic
1 · 75 ·
T
Tech Info
File
HDO Box - @mikey_desta.apk · 31.2 MB · click to show
File
NetMirror - @mikey_desta .apk · 49.3 MB · click to show
🎥 🍿HDO Box - ጽድት ያለ አፕ for Android  ✌️
3 · 35 ·
T
Tech Info
Photo
የAI ቴክኖሎጂ እየጎለበተ በሄደ ቁጥር በማህበራዊ ሚዲያና በኢንተርኔት የምናያቸው ምስሎች፣ ቪዲዮዎችና ድምፆች በAI የተሰሩ መሆናቸውን መለየት ትልቅ ፈተና እየሆነ መጥቷል። Google ይህንን ችግር ለመፍታት የሚያስችል SynthID የተሰኘ  Platform አስተዋውቋል። በዚህ Platform አማካኝነት በGoogle AI የተሰሩትን ብቻ ሳይሆን በOpenAI, NVIDIA, Kakaoና በቅርቡ ደግሞ በApple AI  አማካኝነት የተፈጠሩ ይዘቶችን በቀላሉ ማረጋገጥ ይቻላል። ለመጠቀም synthid.com ላይ ከገባችሁ በኋላ በGoogle አካውንታችሁ login ታደርጋላችሁ። ከዛ ማረጋገጥ የፈለጋችሁትን ፎቶ፣ ቪዲዮ ወይም ድምፅ በማስገባት check ማድረግ ትችላላችሁ። @Infotic
6 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count