Active group: 2 people wrote in 30 days, audience is stable.
About the group
የክርስትና እምነት ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እና የጋራ ጸሎት ውይይት።
Description in Telegram
Christian Family
Welcome to Christian Family ❤️✝️
A place where believers come together to grow in faith, share the Word of God, encourage one another, and build a strong spiritual family in Christ.
Key numbers
1 446
members
24 h±0
7 days±0
30 days−78
10
messages in 30 days
≈ 0.3 a day
indexed through Oct 31
2
writing in 30 days
Catalog rank: #2 590 497 · #148 970 in category · #14 050 in language
Audience
Members 1,446
history since 2026-09-29
2026-09-292026-11-03
07 days
−7830 days
Is this your group? Show its statisticsA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
አብሬህ አለሁ ያለህ ሰው ሳይሆን ሀሉን ቻዩ እግዚአብሔር ነው ስለዚህ አትፍራ ፣አትደንግጥ ፣ፅና ፣በርታ የዘላለም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው ብትወድቅ እንኳን የዘላለም ክንዶች ላይ ነው።ፀልዩ እንጂ አትጨነቁ መፍትሔ ያለው ፀሎት ውስጥ እንጂ ጭንቀት ውስጥ አይደለም። በፀሎት በመቆየት የእግዚአብሔርን እጅ ታያላችሁ በመማለድ በመቆየት የጌታን ምህረት ትመለከታላችሁ በምስጋና በመቆየት ድላችሁ ይፈጥናል። በፀሎት በምልጃ ደግሞም በምስጋና ቀናችሁ ይሞላእግዚአብሔር በዘመናችሁ ፣በህይወታችሁ ድንቅን ሊያደርግ ይመጣልና በቅድስና ጠብቁት ። ፀሎታችሁን ሠምቶ ሊፈርድ ይመጣል ግን እናንተ ተቀድሣችሁ ጠብቁት ። ካላችሁበት ሀዘን ጭንቅ ዛሬ ሊያወጣችሁ ይመጣልና እናንተ ግን ተቀደሡ ። ተቀደሡ ማለት ተለዩ እግዚብሔርን ደስ ከማያሠኘው ና ከማይከብርበት ተለዩ ። ነገ እግዚአብሔር ድንቅን በህይወታችሁ ያደርጋልአምላካችን መጠጊያችንና ኀይላችን፣ በሚደርስብን መከራ ሁሉ የቅርብ ረዳታችን ነው። 2ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ እንኳ፣ ተራሮችም ወደ ባሕር ጥልቅ ቢሰምጡ አንፈራም። 3ውሆች ቢያስገመግሙ፣ ዐረፋ ቢደፍቁም፣ ተራሮችም ከውሆቹ ሙላት የተነሣ ቢንቀጠቀጡም አንደናገጥም።ሴላ 4የእግዚአብሔርን ከተማ፣ የልዑልን የተቀደሰ ማደሪያ ደስ የሚያሰኙ የወንዝ ፈሳሾች አሉ። 5እግዚአብሔር በመካከሏ ነው…WORSHIP IS NOT ENTERTAINMENT. 🙏🔥 In this generation, we must remember that worship leaders and musicians in the church are not entertainers; they are ministers serving God. The church is not a stage for personal fame, and the altar is not a…እግዚአብሔር ካለ ይሆናል እግዚአብሔር አደርጋለው ካለ ያደርገዋል እግዚአብሔር እፈፅመዋለው ካለ ይፈፀማል እግዚአብሔር ጠይቁ ካለ ሊሠጠን ነው እግዚአብሔር አንኳኩ ካለ ሊከፈት ነው እግዚአብሔር ፈልጉኝ ካለ ሊመጣልን ነው በታማኝነት ወደርም ተመሳሳይም የለውምAll posts →Similar venues — Christianity
ማ
ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹
Janderebaw Media
✞ማርያም አማላጅ ናት✞
💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛
የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ትምህርቶች
በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw
@markengeta
channel81 653 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamJ@janderebaw_media
channel90 237 subscribersam✞@Maryam_Maryam2127
channel30 504 subscribers1 posts/wk1 authors/wkam💛@yamazemur_getemoche
channel144 514 subscribersamየ@hinokhailes_spiritual_teachings
channel31 229 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamበ@betremariyamabebaw
channel49 590 subscribersamArchive by month · 41
Archive by month
October 2026September 2026August 2026July 2026June 2026May 2026April 2026March 2026February 2026January 2026December 2025November 2025October 2025September 2025August 2025July 2025June 2025May 2025April 2025March 2025January 2025December 2024November 2024October 2024September 2024August 2024July 2024June 2024May 2024April 2024March 2024February 2024January 2024December 2023November 2023October 2023September 2023August 2023July 2023June 2023May 2023
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →