English
Open in Telegram
JJura Legal Update

Jura Legal Update

@JuraLegalUpdate · channel · indexed since 2026-10-06
3 898subscribers
1 257average post reach
32.2%ER — reach to subscribers
18posts in 30 days
Active channel: 18 posts in the index in 30 days, reach ≈32% of the audience, audience is stable, cited by 2 venues in 30 days.

About the channel

የኢትዮጵያ ሕጎች ማብራሪያ፣ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች፣ የሕግ ትምህርትና ሙያዊ መረጃዎች።

Description in Telegram

Official Telegram Channel of Jura Legal Update. For comments, feedback, or inquiries, reach us at [email protected]. Or DM us directly in this telegram channel.
ID3574817953

Key numbers

3 898
subscribers
24 h±0
7 days±0
1 257
average post reach
32.2%
ER — reach to subscribers
18
posts in 30 days
≈ 0.6 a day
indexed through Oct 18
2
venues cited it in 30 days
6 all time
Catalog rank: #251 404 · #2 148 in language

Audience

Subscribers 3,898

history since 2026-10-19
2026-10-192026-11-02
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

በሠራተኛው የሚጠየቅ የውዝፍ ደመወዝ ክፍያ ጥያቄ በአሠሪው የይርጋ መቃወሚያ ካልቀረበበት በስተቀር ተከፋይ ስለመሆኑ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 101020 ቅጽ 17 ላይ ውሳኔ ሰጥቷል። 👇 Jura Legal Updateአዲሱ የወንጀል ሕግ ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ መድብል በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ ሲሆን፣ ለገበያም መቅረቡ ተገልጻል። ​ፍትሕ ሚኒስቴር ህብረተሰቡና የሕግ ባለሙያዎች ከተሳሳቱ ቅጂዎች እንዲጠበቁ እና በፍትሕ ሚኒስቴር ይፋዊ ገጽ ላይ የተጋራውን ትክክለኛና ይፋዊ ቅጂ ብቻ እንዲጠቀሙ አሳስቧል። ​እኛም የፍትሕ ሚኒስቴር ይፋ ያደረገውን ትክክለኛና ይፋዊ የአማርኛ …* አንድ ሠራተኛ በሥራ ላይ እያለ የደረሰበትን የአካል ጉዳት በተመለከተ የጉዳት ካሣ ክፍያ እንዲከፈለው ለመጠየቅ የሚችለው በአማራጭ አንድም በአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጁ መሠረት አሰሪውን ያለጥፋት በሥራ ክርክር ችሎት ከሶ በመጠየቅ ወይም የአሰሪውን ጥፋት መነሻ በማድረግ የጉዳት ካሣ ክፍያ ከውል ውጪ ኃላፊነትን የተመለከቱ ድንጋጌዎችን መሠረት በማድረግ በፍ/ብሔር ችሎት በአሠሪው…የሥራ ኃላፊነቱን ባለመወጣት ተገቢነት የሌላቸው ሰዎችን ወደ አሰሪው ድርጅት ውስጥ ዘልቀው እንዲገቡ በማድረግ ጥፋት የፈፀመ የጥበቃ ሠራተኛ ወደ ድርጅቱ በገቡት ሰዎች ምክንያት የተፈጠረ የፀጥታና የደህንነት ችግር አልተከሰተም በሚል ምክንያት ብቻ አሰሪው በሠራተኛው ላይ የፈፀመውን የስራ ውል ማቋረጥ ተግባር ሕገ ወጥ ነው ሊያስብል የሚችል ስላለመሆኑ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰ…Applications for the 2027 United Nations Regional Course in International Law for Africa, scheduled to be held in Addis Ababa, Ethiopia, from 15 March to 7 April 2027, are now being accepted. The deadline for applications is Friday, 30 Octo…በሙስና ወንጀል ተካፋይ የነበሩ ሰዎች ክስ ከመመሥረቱ በፊት ማስረጃ ከሰጡ ምስክርነታቸው ተቀባይነት ቢኖረውም፣ ክስ ተመሥርቶ ማስረጃ መሰማት ከተጀመረ በኋላ ግን ተከሳሽን ወደ ምስክርነት መቀየር ለፍትህ መዛባት ይዳርጋል። ምስክሩ የዐቃቤ ሕግን ፍላጎትና የተከሳሽን መከላከያ አስቀድሞ ስለሚያውቅ፣ እንዲሁም ክሱ በድጋሚ እንዳይቀጥልበት በሚኖርበት የሥነ-ልቦና ጫና ምክንያት የሚሰጠው…All posts →

Similar venues — Laws & new rules

Browse the whole topic «Laws & new rules» →

Archive by month · 9

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count