English
Open in Telegram
ህህጋዊነት Legality

ህጋዊነት Legality

@Legalities · channel · Education · indexed since 2026-08-26
1 585subscribers
12average post reach
1posts in 30 days
936posts in the index
Active channel: 1 post in the index in 30 days, audience is stable.

About the channel

Key numbers

1 585
subscribers
24 h±0
7 days±0
12
average post reach
1
posts in 30 days
≈ 0 a day
indexed through Oct 13
Catalog rank: #1 823 700 · #74 242 in category · #10 549 in language

Audience

Subscribers 1,585

history since 2026-10-07
2026-10-072026-11-03
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

📌 ያለ ሕግ ሰላም ይኖራል? አንዳንዶች "ሕግ ነፃነቴን ይገድባል" ይላሉ፤ ነገር ግን ሕግ በሌለበት ቦታ እውነተኛ ሰላም ሊኖር አይችልም! ሕግ የሌለበት ሰላም: ጊዜያዊ ወይም በኃይለኞች ፍላጎት ላይ የተመሠረተ የውሸት እፎይታ ነው። ሕግና ፍትሕ ሲኖሩ: የሁሉም ሰው መብት ይከበራል፤ የሕግ የበላይነት ባለበት ቦታ ደግሞ ዘላቂ ሰላም ይነግሣል። ሕግ ሰላምን የሚጠብቅ አጥር እንጂ ነፃ…ለፌዴራል ጠበቆች መልካም ዜና የ2018 ዓ.ም. የግብር አከፋፈል አሰራር ተመቻቸ🙏🙏🙏✍️✍️ የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር (EFAA) ከአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ጋር ባደረገው የጠበቀ ውይይትና ጥረት፣ ለአባላቱ የተሻለና የተቀናጀ የግብር አከፋፈል አሰራር እንዲዘረጋ ማድረጉን አስታወቀ። የ2018 ዓ.ም. የግብር ክፍያ አፈጻጸም በ2017 ዓ.ም. በነበረው የግብር አከፋፈል መመሪ…"በችኮላና በጥድፊያ" የሚዘጋጁ ህጎች፣ በህግ አወጣጥ ስርዓቱ ላይ አለመረጋጋት እየፈጠሩ መሆኑን በጥናት ተመላክቷል። 👉 አንዳንድ መመሪያና ደንቦች ከመውጣታቸው በፊት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የማይገመገሙ መሆኑ ደግሞ ችግሩን አባብሶታል ተብሏል። 👉 ህጎች በወጡ በሳምንት እና በአመታቸው ማሻሻያ የተደረገባቸውም እንዳሉም ተገልጿል። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) በኢትዮጵያ የህግ …#የግብር_ጉዳይ የኢትዮጵያ የፌደራል #ጠበቆች ማህበር ዝማኔ ኩነት ወይም Update on Current Affairs በሚል ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መደብዳቤ ማህበሩ ከገንዘብ ሚኒስቴር እና ከአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ጋር የጠበቆች ግብር አከፋፈልና ከሙያው ልዩ ባህርይ ጋርየተጣጣመ የግብር ማዕቀፍ እንዲኖር በተከታታይ ውይይቶች ማድረጉን አስታውቋል። በእነዚህ ውይይቶች በተደ…#ለመረጃ፡ ጥሬ ገንዘብ ያላቸው ግለሰቦችና ተቋማት ገንዘባቸውን በማዋጣት በጋራ በተቋቋመ ፈንድ አማካኝነት በተለያዩ የትርፍ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ የሚያስችል “የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንድ” ረቂቅ መመሪያን በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ተዘጋጅቷል ሰነዱን በማንበብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል!👉 ቃብድ ✍️ ቃብድ ማለት ተዋዋይ ወገኖች ውላቸው እንዲጸናላቸው ያላቸውን ፍላጎት ለማሳየት እና ሽያጩን ለማረጋገጥ አንዱ ወገን ለሌላኛው የሚሰጠው የማስያዣ ገንዘብ ነው። በኢትዮጵያ የውል ሕግ ሥርዓት ውስጥ ቃብድ ከመደበኛ የውል አፈጻጸም ለየት ያሉ የሕግ ውጤቶች አሉት። 1. የቃብድ የሕግ ውጤት በፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 1885 እንደ ፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 1885(1) እና (…All posts →

Similar venues — Laws & new rules

Browse the whole topic «Laws & new rules» →

History

Name history

what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
21.10.2026first seen · «ህጋዊነት Legality» @Legalities
09.04.2020created as «KAL» · from the venue's own feed
Archive by month · 46

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count