Web appOpen in Telegram
ትትንሿ ቤተክርስቲያን

ትንሿ ቤተክርስቲያን

@LovableFamily · group · Education · indexed since 2026-07-13
497members−15 in a week
9writing in 30 days
12messages in 30 days
1 516messages in the index
ት
Photo
click to show
🔻ሁሌም አስታውስ. 💠ሚስትህ አንተን ለመውደድ የመረጠች ብቸኛ ሰው ናት። 💠እናትህ የምትወድህ አንተ ልጇ ስለሆንክ ነው፡፡ 💠 ወንድሞችህና እህቶችህ ይወዱሃል ምክንያቱም አንተ ወንድማቸው ስለሆንህ 💠ልጆችህ አንተ አባታቸው ስለሆንክ ይወዱሃል፡፡ 🛑ሚስትህ ግን – ያለምንም ግዴታ ትወድህ ነበር። 🛑ሌላ ማንም ባያደርግህም በአንተ ታምን ነበር። እሷ ከጎንህ የቆመችው ግዴታ ስላለባት ሳይሆን ስለፈለገች ነው፡፡ 🏵️በዙሪያህ ያለውን ዓለም ለመገንባት የመረጠችውን ሴት ፈጽሞ አትርሳ፡፡ አክብራት፣ ጠብቃት። ምክንያቱም የሴት ፍቅር፣ ንፁህና ታማኝ ሲሆን፣ ወንድ ሊኖረው የሚችለው ጠንካራ መሰረት ነው:: 👇👇👇👇👇👇 #ስለ #ትንሿ #ቤተክርስቲያን @TnshuaBetechrstian
40 · 2.9K ·
  1. B
    እርሷም እኮ ከእግዚአብሔር ስለተሰጠች ነው እንጂ ፍቅር በግዴታ እለ እንዴ ካለስ እስከመቼ? እግዚአብሔር የባረከው ትዳር ሁልግዜም ፍቅር፣መተሳሰብ እና መረዳዳት አለበት።
Whole thread · 1 reply →
G
Photo
click to show
👑 A New Game Has Arrived! Start with a small castle... Gather resources, build your army, outsmart your enemies— and rise to become the most powerful ruler of the season. 🔥 ⚔️ Real-time battles & sequential attack queue 🛡 Defense, shields & moats 🤝 Form alliances with friends & fight in team battles 🏆 Seasonal competitions & ranked champions The game is free to play—only on Telegram: 🎮 Play now → @KingdoriaBot 🎮 Play now → @KingdoriaBot 🎮 Play now → @KingdoriaBot 🎮 Play now → @KingdoriaBot 📢 Official channel → @kingdoria 🤝FAQ : https://t.me/+a0CeerzHhkZlNjcx #StrategyGame #TelegramGame
924 · 2M ·
A
ሰላም እንደት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች👏 ጥያቄወች ነበሩኝ ምናልባት ከፈቀዳችሁልኝ👌
  1. ት
    ትንሿ ቤተክርስቲያን
    ቤተመቅደስ መግባት አይቻልም እንጂ በውጭ ማስቀደስ ትችላላችሁ..ፀበል መጠመቅ አይቻልም ጉባኤያትን መከታተል ይቻላል
Whole thread · 1 reply →
A
ጥራት ያላቸው በገና፣ ክራር እና ማሲንቆ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። ከአዲስ አበባ ውጪም እንዲሁም ውጪ ሀገር ለምትገኙ እንልካለን። - ለሰንበት ትምህርት ቤቶች - እንዲሁም ለማንኛውም ግለሰቦች ፣ በብዛት እና በንጥል እናቀርባለን። ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር ያናግሩን
A
ጥራት ያላቸው በገና፣ ክራር እና ማሲንቆ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። ከአዲስ አበባ ውጪም እንዲሁም ውጪ ሀገር ለምትገኙ እንልካለን። - ለሰንበት ትምህርት ቤቶች - እንዲሁም ለማንኛውም ግለሰቦች ፣ በብዛት እና በንጥል እናቀርባለን። ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር ያናግሩን
ት
🌻 "...በዚህ ዓለም ዘመንህ ይበዛ ዘንድ ካንተም ጋር በረድኤት ይኖር ዘንድ አንተም የእግዚአብሔር ፈቃድን አድርግ(1ኛ መቃብ 5፥26)🌼 🌿 እንኳን ለዘመነ ሉቃስ አደረሳችሁ፤ ደስ የሚል ብሩህ ዘመን ይሁንላችሁ። @TnshuaBetechrstian
24 · 2.1K ·
  1. E
    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
Whole thread · 4 replies →
T
መፅሀፍት እኔጋ 📚 በ80 ብር ያገኛሉ 💰 Ebook/pdfመፅሀፍት እኔጋ 📚 በ80 ብር ያገኛሉ 💰 Ebook/pdfመፅሀፍት እኔጋ 📚 በ80 ብር ያገኛሉ 💰 Ebook/pdf
ት
ፋሚሊ... እውነቷን እንነጋገር! ለቲክቶክ ለጂምና ፊታችንን ለማሳመር ሰዓት አግኝተን ለእግዚአብሔር ቃል 10 ደቂቃ ማጣት የትልቅ መንፈሳዊ ኪሳራ ምልክት ነው። ዛሬ የምንደክምለት ሥጋዊ ነገር ሁሉ አላፊ ነው ከመቃብር የሚሻገረው ቃሉ ብቻ ነው! 'ጊዜ የለኝም' የሚለውን ሰበብ ትተን ጊዜው በእጃችን ሳለ ቢያንስ በቀን 10 ደቂቃ ለፈጣሪያችን እንስጥ። ✍መምህር አቤል ተፈራ @TnshuaBetechrstian
4 · 886 ·
  1. D
    🙏 ከትህትና ጋር መንገዱን አሳዩን ቲክቶክ ላይ ከ5ሰዓት በላይ እናሳልፋለን እና ምሩን ለመማር ዝግጁ ነኝ
    1. E
      እኛ ለመማር ዝግጁ ከሆን ትምህርቱ በጃችን ነው ዋናው ፍላጎታችን ነው
Whole thread · 5 replies →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count