Web appOpen in Telegram
MMGW Discussion

MGW Discussion

@MGW_Freshman_Tutorial · group · Education · indexed since 2026-07-19
4 104members
15writing in 30 days
203messages in 30 days
21 505messages in the index
M
☕️ ዝግጅት ጀምር! ➡️ዩኒቨርስቲ ከገባህ በኋላ እንዳይቆጭህ ከፈለክ አሁን በደምብ አጥና፣ ጥያቄ ስራ። እስካሁን አልጀመርኩም ካልክ አሁን ጀምር! የምትችለውን ሁሉ አድርግ🙂 🖱አለበለዚያ በጥድፊያ ዩኒቨርስቲ ትገባለህ Then ምንም ሳታጠና Mid and Final Exam ቶሎ ይደርሳል፤ ውጤት ሲመጣ ታዝናለህ! በትምህርት እስከቀጠልክ ድረስ የወደፊት ህይወትህ የሚወሰነው በ Freshman year ነው፤ ያንተን ስኬት የሚጠብቁ ጥግ ድረስ የሚወዱህ አባት፣ እናት ወይ ቤተሰቦች አሉ! ብቻህን አይደለህም አሁኑኑ ተነስና ማጥናት ጀምር😇 ✨መልካም እለተ ሰንበት ተመኘንላችሁ🙏 🌐@MGW_Freshman🔂
8 · 5.6K ·
M
Photo
click to show
#መስከረም18 #Day1 #Class1 ➡️2019 MGW Freshman Tutorial ትምህርት ነገ በይፋ ይጀመራል. 📌የማይደርስ የለም የ2019 Freshman ትምህርትም ሊጀመር ነው ፤ ነገ የምንጀምረው በLogic and Critical Thinking ሲሆን ትምህርቱ ለSocialም ይሁን ለNatural ሁላችሁም ስለምትማሩት ሁላችሁም ትጀምራላችሁ ፤ እንዲሁም ለASTU ተማሪዎች ተጨማሪ Chemistry ትምህርት ይኖረናል ። 🔴Logic and Critical Thinking -Chapter 1. Mode of Class ✅Very atractive and Clear video tutoring ✅ Amharic and English notes 💦 Logic Mini Test-1 Class Time : ነገ ምሽት ከ2:00-3:45 Target :Natural and Social Students 📝ሴሜስተሩን ሙሉ አብረን ነን ፤ እጅግ በጣም ግልፅ በሆኑ ቪዲዮ ማስተማሪያዎቻችን ፤ ደጋግማችሁ ብታጠኗቸው በማትጠግቧቸው አማርኛ እና English ኖቶቻችን እንዲሁም ሁልጊዜ የምትለማመዱባቸው MGW Exams እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች Freshman Mid እና Final ፈተናዎች በሙሉ ለእናንተ ዝግጁ ናቸው ! ለሁሉም የዩኒቨርስቲ Freshman ተማሪዎች ሼር ይደረግ ። 💻MGW Freshman መማሪያ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ⬇️ 🚩https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app ➡️ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
43 · 10.6K ·
M
ሰላም የእኛ ተወዳጆች ዛሬ Screen shot የላካችሁ ተማሪዎች በሙሉ Approve ተደርጎላችኋል ፤ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ስላልጠሩ ቀስ ብላችሁ ብትጀምሩም ይደረሳል ፤ አያሳስባችሁ ፈታ ብለን ቀድመን አዘጋጅተን ነው የምናስጨርሳችሁ ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎቻችን ቀድመው ግቢ ስለገቡ እነሱ ወደኋላ እንዳይቀሩብን እኛ ነገ ጀምረን እያስተማርን ፈተና እየፈተንን እንቀጥላለን ...ዘንድሮ የMGW ተማሪዎች Freshman ላይ አብረን ታሪክ እንሰራለን 💯
2 · 6.7K ·
M
#እንድታውቁት አንዳንድ ተማሪዎች እኔ ጎንደር ነው የደረሰኝ Or ሀዋሳ ነው የደረሰኝ እኛ በመጀመሪያው ሴሜስተር የምንማራቸው ትምህርቶች ይለያያሉ ምን ይሻለን ትሉናላችሁ ! ማወቅ ያለባችሁ MGW Freshman app ላይ የማታገኙት ትምህርት የለም ፤ የትም ዩኒቨርስቲ ተመደቡ የምትማሩት ትምህርት እኛጋር አለ ፤ መርጣችሁ መማር ብቻ ነው ። ሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ለእኛ እኩል ተማሪዎቻችን ናችሁ !
2 · 7K ·
M
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
☕️2019 Freshman✨ 💡 እንደሚታወቀው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት  12ኛ ክፍል  የጨረሰ ተማሪ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ካመጣ  ፍሬሽማንን ለመማር በብሔራዊ ፈተና ውጤቱ መሰረት እንደምርጫው በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ይመደባል ። ✅ቀድሞ በነበረው አሰራር 12ኛ ክፍል የሚያመጣው ውጤት አንድን ተማሪ የሚመደብበትን ዩኒቨርስቲ እና የሚማረውን የትምህርት ዘርፍ ይወስንለት ነበረ ። 💻ዛሬ ላይ ግን  550/600 ወይም 300/600 ይዛችሁ ብትገቡ የምትማሩትን የትምህርት ዘርፍ ብቻውን አይወስንላችሁም ! 🖱 GPA And COC ውጤታችሁ የምትፈልገውን ማግኘት እና አለማግኘታችሁን ይወስናሉ❗️ 📝እኛም በ2018  Remedial የነበሩ እንዲሁም  የ12ኛ ክፍል ተፈትነው ማለፋቸውን  ያወቁ ተማሪዎችን በፍቅር ተቀብለን :- ✅ፍሬሽማንን አስተምረን ✅የታላቅነት ምክር መክረን ✅ለCOC አንዳች ሳይጎድል እስከመጨረሻው አዘጋጅተን ✅ፍሬሽነትን አስረስተን  ...የሚፈልጉትን እንዲያሳኩ መከታ ለመሆን ዝግጅታችንን ጨርሰን ተማሪዎቻችንን በመቀበል ላይ እንገኛለን🥰 ⭕️እጅግ ተወዳጁ የፍረሽማን ባለውለታ MGW Community ለእናንተም መከታ ይሆናችኋል💪 MGW, Freshman መማሪያ APPን ከ Playstore  ለማውረድ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 💻https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ አስገራሚ ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 📱ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support Share : 🌐@MGW_Freshman🔂
23 · 7.2K ·
M
✅ሰላም የእኛ ተወዳጆች ትናንት የተማርንውን Logic Chapter -1 ዛሬ ማታ ከ2:00 ጀምሮ እንፈተናለን ።
5K ·
M
Voice message
5.3 MB · click to show
Addis ababa University ⭕️እንደዚህም ይቻላል 💯 ይሄ የአምና አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪያችን ድንቅ ነው 4.0 ነው ያመጣው , ሁለት ትምህርት A+ አለው ! ሙሉ በሙሉ የእኛ Application ላይ Dependent መሆናችሁ ለእኛ ትልቅ ደስታ ነው ግን At least የግቢያችሁን ሞጁል መጨረሻ መደምደሚያ አየት እንድታደርጉ ሁሌም እንመክራለን ! ስትዘጋጁ ሙሉ የእኛን Everything ተጠቀሙ ግን በስተመጨረሻ ሞጁል አየት ስታደርጉ ድንገት የተዘለለ ቢኖር ያዛችሁት ማለት ነው 🙏 MGW Freshman app ተጠቅማችሁ 4.0 አለማምጣት አይቻልም 💪 MGW, Freshman መማሪያ APPን ከ Playstore  ለማውረድ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 💻https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ አስገራሚ ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 📱ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support Share : 🌐@MGW_Freshman🔂
13 · 5.3K ·
M
ዩኒቨርስቲ ላይ Freshman Grade (GPA) እንዴት Calculate ይደረጋል? 💻ሰላም ሰላም ወድ የMGW Freshman Family እስኪ አሁን ደግሞ Freshman ላይ ስለሚኖረው  Grade እና Grade አሰራር ትንሽ ነገር እንበላችሁ መጀመሪያ Mid , Assignment and final Exam ተፈትናችሁ ከ100 ይያዛል በመቀጠል ከ100 ያላችሁን ወደ Grade መቀየር ነው : A+ 👉100-90=> 4.0 A   👉89-85 =>  4.0 A-  👉84-80 => 3.75 B+ 👉79-75 =>  3.5 B   👉74-70 =>  3.0 B-  👉69-65 => 2.75 C+ 👉64-60 => 2.5 C   👉59-50 => 2.0 C-  👉49-45 => 1.75 D   👉44-40 => 1.0 Fx 👉39-35 ፤ Final Exam ድጋሜ መፈተን ይቻላል። ግን ተመልሶ Fx ከሆነ Fxሱ ወደ F ይለወጣል። F  👉 35-0  👉🏾 በሚመጣው ዓመት (Nex Year) Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል። 🔒  የ Grade አሰራር ⏭ ሁሉም Grade በ Credit Hour ተባዝቶ ከዛ አንድ ላይ ተደምሮ በሴሚስተሩ ተማሪዉ በወሰደዉ Credit Hour ይካፈላል። Example "A" ቢሆን Gradeዱ እና የCourseሱ Credit Hour 5 ቢሆን 4×5=20 🟥If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5 3.75×5=18.75 ✅If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3 3×3=9 ☢️ So the Grade of this student will be: 20+18.75+9=47.75 5+5+3=13 (Credit Hour) 47.75÷13=3.67 or (B+) ✅ስለዚህ ይሄ ተማሪ በሴሚስተር 3.67 አመጣ ይባላል። 🫧Freshman GPA Future Life determining ስለሆነ Be careful ⭐ 🖱እውነት ለመናገር የእኛ ቲቶሪያል ብዙ ነገር ያግዛችኋል ፤በጣም ምርጥ GPA እንደምታሳኩበትም እንዳትጠራጠሩ 💯 ➡️MGW Freshman መማሪያ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ 👇 ⌨https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ የሚገርም ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
487 · 15K ·
M
Voice message
2.0 MB · click to show
💦Rahel She is amazing : የዚህ አመት ተማሪዎቻችን ከወዲሁ ሀይላችሁ ያስፈራል 👌
9 · 5K ·
M
Voice message
1.2 MB · click to show
✅Logic and Critical Thinking Mini Test-1 Winner -3 20/20👌 💻 ሴቶች ይበረታታሉ ..... ከመጀመሪያው እንደዚህ በጥንካሬ ከጀመራችሁ መጨረሻችሁ 4.0 ነው 💯 Join us: 🌐@MGW_Freshman🔂
8 · 4.2K ·
M
Video
422.3 MB · click to show
☕️2019 Freshman ✨ ➡️ለ2019 MGW  Freshman Preparation እንዴት ነው  ተመዝግቤ የምማረው ? 🖱ሁላችሁም እኛጋር ከመግባታችሁ በፊት ይሄንን Video ጨርሳችሁ ማየት አለባችሁ ! ከዚህ በታች በምናስቀምጥላችሁ Link  Play store ላይ  ሄዳችሁ ካወረዳችሁ በኋላ ... ✅ How to create Account ? ✅ How to join and learn ? ✅ How to Attend Classes ✅ How to download Classes ?... 💻 እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ በቀላሉ ተመዝገቡ ! 🌀አስታውሱ :- Freshman ላይ መዘናጋት የለም ፤ ንቁ መሆን እና በደንብ መዘጋጀት ወሳኝ ነገሮች ናቸው ! ⏺ክፍያ አንድ ጊዜ ብቻ 460ብር ነው የምትከፍሉት ፤ ሙሉ ሴሜስተሩን አብረን ነን : ሌላ ተጨማሪ ነገር ምንም አያስፈልጋችሁም :Freshman 4.0ለማምጣት MGW Freshman App እና የግቢያችሁ ሞጁል ብቻ ነው የሚያስፈልጋችሁ። 🟥MGW Freshman and Coc መማሪያ APPን ከ Playstore  አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 💬APP Support : @MGW_Support Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
15 · 4K ·
M
Photo
click to show
Photo
click to show
#Freshman አስታውሱ :- MGW Freshman app ✅ English ✅ አማርኛ ✅ Affan oromo ✅ ትግረኛ ....በተመቻችሁ ቋንቋ መጠቀም ትችላላችሁ። የፈለጋችሁን እና የምትችሉትን ቋንቋ መርጣችሁ መጠቀም ነው ! MGW, Freshman መማሪያ APPን ከ Playstore  ለማውረድ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 💻https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 💬APP Support : @MGW_Support Share : 🌐@MGW_Freshman🔂
6 · 4.4K ·
M
File
Best physics note.pdf · 8.1 MB · click to show
✅AAU Best physics note. 📝ምርጥ Module Note ነው ፤ሁላችሁም AAUዎች ሊኖራችሁ ይገባል። Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
39 · 3.6K ·
M
Voice message
8.6 MB · click to show
Freshman ተማሪ ሆናችሁ ይህንን ባለመስማታችሁ ብቻ የምትፈልጉትን Department ታጣላችሁ ! ➡️እጅግ ወሳኝ ምክር ለ2019 ፍረሽማን ተማሪዎች በሙሉ ! 📝ይህ ተማሪ በሀረማያ ዩኒቨርስቲ ሁሉንም ትምህርቶች A+ እና Coc Exam 28/30 ያመጣ እንቁ ተማሪ ነው ። ውጤታማ የሆነበትን እጅግ ጠቃሚ ልምዶችን አጋርቷችኋል ፤ ሁላችሁም በደንብ ስሙት ✅ ሁሉንም ትምህርት A+ ለማምጣት ምን እናድርግ ? ✅ከመምህራን ቀድሞ መዘጋጀት ጥቅሙ ምንድነው ? ✅ለፍረሽማን ምን እንጠቀም ? MGW, Freshman መማሪያ APPን ከ Playstore  ለማውረድ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 💻https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ አስገራሚ ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 📱ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support Share : 🌐@MGW_Freshman🔂
199 · 14.4K ·
M
Photo
click to show
Photo
click to show
➡️MGW Freshman Tutorial 📌ዛሬ Psychology Chapter -1 Mini Test እንወስዳለን ፤ በማክሰኞ Program የተማርንውን ዛሬ እንፈተናለን ። Today's  Program #Natural ✅Psychology Mini Test -1 ✅Geography ✅Emerging Technology #Social ✅Psychology Mini Test -1 ✅Geography ✅Economics (yesterday compensation ) 📊 Psychology Chapter 1 ስለጨረስን ዛሬ ፈተና ትወስዳላችሁ ፤ ከዚህ በኋላ መዘናጋት የለም ። ➡️ፈተናው ማታ 2:30 ይጀምራል ✨ለሁሉም Freshman  ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው MGW, Freshman መማሪያ APPን ከ Playstore  ለማውረድ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 💻https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ አስገራሚ ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 📱ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support Share : 🌐@MGW_Freshman🔂
10 · 2.7K ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count