English
Open in Telegram
~~Amen~

~Amen~

@MYW19 · channel · indexed since 2026-10-10
135subscribers
92average post reach
68.2%ER — reach to subscribers
7posts in 30 days
Active channel: 7 posts in the index in 30 days, reach ≈68% of the audience, audience is stable.

About the channel

Description in Telegram

ሁሉንም ማስተማር፣ ማሳወቅ እና መለወጥ የሚችሉ ሀሳቦችና መልዕክቶች ይለቀቁበታል!
ID2057840955
Formerly«Amen Amen Amen» · «Amien Amien» · «Amien! Amien!»

Key numbers

135
subscribers
24 h±0
7 days±0
92
average post reach
68.2%
ER — reach to subscribers
7
posts in 30 days
≈ 0.2 a day
indexed through Oct 13
Catalog rank: #2 075 045 · #11 638 in language

Audience

Subscribers 135

history since 2026-10-12
2026-10-122026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

“አብረን ዝም እንበል!” (ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን) ከሰው መንጋ እንገንጠል ለአንድ አፍታ እንኳ እንገለል በእፎይታ ጥላ እንጠለል ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል፡፡ ምነው አዋሽ ማዶ፣ ቆቃ ሸለቆው ግርጌ ሸሽተን የቆቃን ሰቆቃ ሰምተን ሲቃውን ሲሰብቀው አይተን ሰቀቀኑን ተወያይተን የምሽት ጀምበር ቢውጡን … ውኃ እንደ ዱታ ሲተምም፣ በድን ሸለቆ ሲናገር በሰማ ፈረስ ተጭኖ፣ ከአፅና…✅ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰውና ጌታችን ምድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰማዕቷ ለትውልድ የሚተላለፍ የዘላለም ቃል ኪዳን ገብቶላታል፡፡ መታሰብያዋን ያደረገ ስሟን የጠራ፣በስሟ ቤተ ክርስትያን የሰራ፣የተራበውን በስሟ ያበላ፣የተጠማውን በስሟ ያጠጣ፣የገድሏን መጽሐፍ የጻፈውን፣ ያጻፈውን፣ ያነበበውን፣የተረጎመውን፣ሰምቶም በልቡ ያኖረውን፣የልቡን መሻት እንደሚፈጽምለት እና በመ…#ሰማዕቷ_ቅድስት_አርሴማ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እግዚአብሔርን ከሚፈሩ ከሚያከብሩ ብሩካን ከሆኑ፤በጾም በጸሎት በስግደት በትጋት ከሚኖሩ ከአባቷ ከቅዱስ ቴዎድሮስ ከእናቷ ከቅድስት አትናስያና በጥር 6 ቀን የተወለደች ደገኛ የገድል አርበኛ ናት፡፡ ✅ በተለይ ስትወለድ ይህ ቀረሽ የማትባል እጅግ መልከኛ እና ግርማዋ የሚያስፈራ ነበር፡፡ እናት እና አባቷም በጾም በጸሎ…#ወርኃ ፅጌ " ‹‹ተንሥእ ንሣእ ሕፃነ ወእሞ ወሑር ውስተ ምድረ እስራኤል እስመ ሞቱ እለ የኃሥሥዋ ለነፍስ ዝ ሕፃን›› የሕፃኑን ነፍስ የሚሹ ሞተዋልና ተነሣ፤ሕፃኑን እናቱም ይዘህ ወደ ምድረ እስራኤል ተመለስ፡፡ማቴ2፤20 ዘመነ ፅጌ የሚባው ከመስከረም 26 እሰከ ኅዳር 5 ቀን ያለው ጊዜ ነው ነው፡፡ ይህንኑ በውስጡ 40 ቀናትና 6 ሳምታት ያለው ዓቢይ የምስጋና ወራት በኢትዮጵያ …ሰዎች የሚገኙባቸው አራት ቦታዎች 1.ከሚወደዱበት 2.ከሚደመጡበት 3.ከሚበሉበት 4.ከሚከበሩበት ሰዎችን የምንወዳቸው፣ የምናበላቸው፣ የምንሰማቸው እና የምናከብራቸው ከሆነ ወደ እኛ ይመጣሉ፤ ነገር ግን የማናበላቸው፣ የማንወዳቸው፣ የማንሰማቸው እና የማናከብራቸው ከሆነ ከእኛ ጋር አይሆኑም፤ ወደ እኛም አይመጡም። አባ ገብረ ጊዳን🙏ሳይፀልዩ ማደር👌 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ✍ከበረከት በላይነህ👏 ።።።።።።።።።።።።።።።። የተራበ ነብር ከሩቅ ተመልክታ፣ ሚዳቆ ፀለየች "አውጣኝ አውጣኝ" አለች ለፈጠራት ጌታ። ነብሩም ተርቦ፣ ወደ አምላኩ ቀርቦ። አንጀቱ ከሆዱ እንደተጣበቀ፣ ፈቅዶ እንዲሰጠው አምላኩን ጠየቀ። የሁላችን ሰሪ፣ ፀሎታቸውንም ሰማቸው ፈጣሪ። አምላክም በድምጹ ሚዳቆዋን አላት፣ "እሩጠሽ አምልጪ ከበረታው…All posts →

Similar venues — Orthodox Christianity

Browse the whole topic «Orthodox Christianity» →

History

Name history

what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
16.10.2026first seen · «~Amen~» @MYW19
13.12.2025«Amen Amen Amen» → «~Amen~» · from the venue's own feed
26.07.2024«Amien Amien» → «Amen Amen Amen» · from the venue's own feed
06.06.2024«Amien! Amien!» → «Amien Amien» · from the venue's own feed
06.06.2024«𝔸𝕞𝕚𝕖𝕟! Amien!» → «Amien! Amien!» · from the venue's own feed
02.06.2024«𝔸𝕞𝕚𝕖𝕟𝕄𝕒𝕣𝕒𝕝𝕖𝕨» → «𝔸𝕞𝕚𝕖𝕟! Amien!» · from the venue's own feed
16.05.2024«𝔸𝕞𝕚𝕖𝕟𝕄𝕒𝕣𝕒𝕝𝕖𝕨 𝕄𝕖𝕕𝕚𝕒» → «𝔸𝕞𝕚𝕖𝕟𝕄𝕒𝕣𝕒𝕝𝕖𝕨» · from the venue's own feed
31.03.2024«𝔸𝕞𝕖𝕟𝕄𝕒𝕣𝕒𝕝𝕖𝕨 𝕄𝕖𝕕𝕚𝕒» → «𝔸𝕞𝕚𝕖𝕟𝕄𝕒𝕣𝕒𝕝𝕖𝕨 𝕄𝕖𝕕𝕚𝕒» · from the venue's own feed
10.03.2024«𝔸𝕞𝕖𝕟𝕄𝕒𝕣𝕒𝕝𝕖𝕨» → «𝔸𝕞𝕖𝕟𝕄𝕒𝕣𝕒𝕝𝕖𝕨 𝕄𝕖𝕕𝕚𝕒» · from the venue's own feed
10.03.2024«𝔸𝕞𝕖𝕟𝕄𝕒𝕣𝕒𝕝𝕖𝕨 Media» → «𝔸𝕞𝕖𝕟𝕄𝕒𝕣𝕒𝕝𝕖𝕨» · from the venue's own feed
10.03.2024«𝔸𝕞𝕖𝕟𝕄𝕒𝕣𝕒𝕝𝕖𝕨» → «𝔸𝕞𝕖𝕟𝕄𝕒𝕣𝕒𝕝𝕖𝕨 Media» · from the venue's own feed
09.03.2024created as «𝔸𝕞𝕖𝕟𝕄𝕒𝕣𝕒𝕝𝕖𝕨» · from the venue's own feed
Archive by month · 20

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count