ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
M

MeQrez General Hospital መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል

17 511 members
22 September 2026
D
ዶ/ር ወንድወሰን endocrine ሐሙስ ስንት ስዓት ይገባል
M
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
ዕሮብ (13/01/2019) ዕለት የሚገኙ ሐኪሞች ቀጠሮ ለማስያዝ፦በ 6757 ፣ በ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉ። መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል የጥራት ፈርጥ!! Instagram | Facebook |Tiktok |Linkedin|Website
23 September 2026
M
Фотография
click to show
የኩላሊት ጤናዎ ልዩ ትኩረት ይፈልጋል! የኩላሊት ጤናን ለመጠበቅ ተገቢውን ምርመራ፣ የሐኪም ምክር እና የቅርብ ክትትል ማግኘት ወሳኝ ነው። በመሆኑም በመቅረዝ የውስጥ ደዌ እና የሕጻናት ሕክምና ማዕከል ጥራት ያለው የኔፍሮሎጂ (የኩላሊት ሕክምና) አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን። የዘርፉ ባለሙያ ዶ/ር ሰሎሞን ታምሩ (የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት እና የኩላሊት ሕክምና ሰብ-ስፔሻሊስት) በሚከተሉት ቀናት ማዕከላችን በመገኘት ሕክምና ይሰጣሉ፦ 📅 የሥራ ቀናት እና ሰዓታት ዘወትር ሰኞ እና ረቡዕ፦ ከ(8:00 – 11:00) ዘወትር ቅዳሜ፦ ከ (4:00 – 6:00) 📞 ለበለጠ መረጃ ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በ6757፣ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉልን. 📍አድራሻችን ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ ገመናዬ ማሪያም ቤ/ክ ፊት ለፊት መቅረዝ የውስጥ ደዌ እና የሕጻናት ሕክምና ማዕከል የጥራት ፈርጥ!! Instagram | Facebook |Tiktok |Linkedin|Website
M
Фотография
click to show
መቅረዝ የውስጥ ደዌ እና የሕፃናት ሕክምና ማዕከል ለመላው ቤተሰብዎ የሚሆኑ የተለያዩ የጤና ምርመራ ፓኬጆችን በታላቅ ጥንቃቄ አዘጋጅቶ ይጠብቆታል። ከሕፃናት ክትትል እስከ አጠቃላይ የአዋቂዎች የጤና ምርመራ፣ እንዲሁም የልብ ጤና ክትትል ድረስ ያሉትን በርካታ አማራጮች በማዕከላችን ውስጥ ያገኛሉ። 📞 ለበለጠ መረጃ ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በ6757፣ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉልን. 📍አድራሻችን ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ ገመናዬ ማሪያም ቤ/ክ ፊት ለፊት መቅረዝ የውስጥ ደዌ እና የሕጻናት ሕክምና ማዕከል የጥራት ፈርጥ!! Instagram | Facebook |Tiktok |Linkedin|Website
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
ሐሙስ (14/01/2019) ዕለት የሚገኙ ሐኪሞች ቀጠሮ ለማስያዝ፦በ 6757 ፣ በ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉ። መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል የጥራት ፈርጥ!! Instagram | Facebook |Tiktok |Linkedin|Website
24 September 2026
M
Фотография
click to show
Фотография
click to show
የሚደጋገም ራስ ምታት፣ ማዞር ወይም ሌሎች የነርቭ ምልክቶች አሉዎት? ተደጋጋሚ ራስ ምታት፣ ማዞር፣ የእጅና የእግር ድካም ወይም ሌሎች የነርቭ ምልክቶች ተገቢውን የሕክምና ግምገማ ሊያስፈልጋቸው ይችላል። በመቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል የነርቭ ሕክምና (Neurology) እና የውስጥ ደዌ (Internal Medicine) አገልግሎት በልዩ ባለሙያዎቻችን ይሰጣል። ፕሮፌሰር ጌታሁን መንግስቱ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስትና የነርቭና ራስ ህመም ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ዶ/ር ሙሉጌታ ቢያድጌ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት እና የነርቭና ህብለሰረሰር ስፔሻሊስት ለበለጠ መረጃ ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ፦ 📞 6757 | 0921636465 | 0952272727 📍 ካዛንቺስ፣ እናት ባንክ ፊት ለፊት መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል የጥራት ፈርጥ! Instagram | Facebook |Tiktok |Linkedin|Website
A
ሰላም መቅረዞች ዶር ካሳው ደምሌን መቸ ማግኘት እችላለሁ?
Фотография
click to show
ጥራቱን የጠበቀ ፣ የታመነ እና ፈጣን የላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት.. ትክክለኛ የህክምና ምርመራ ውጤት ለጤናዎ አስተማማኝ ውሳኔ ለመስጠት የመጀመሪያው እርምጃ ነው። መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል (MeQrez General Hospital) ዘመናዊ መሣሪያዎችን እና ከፍተኛ ልምድ ያላቸውን የላቦራቶሪ ባለሙያዎችን በመጠቀም ጥራቱን የጠበቀ የላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ይሰጣል።አገልግሎታችን በቀን 24 ሰዓት እንዲሁም በሳምንት 7 ቀናት ለናንተ ክፍት ነው። ለበለጠ መረጃ ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ፦ 📞 6757 | 0921636465 | 0952272727 📍 ካዛንቺስ፣ እናት ባንክ ፊት ለፊት መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል የጥራት ፈርጥ! Instagram | Facebook |Tiktok |Linkedin|Website
M
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
አርብ (15/01/2019) ዕለት የሚገኙ ሐኪሞች ቀጠሮ ለማስያዝ፦በ 6757 ፣ በ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉ። መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል የጥራት ፈርጥ!! Instagram | Facebook |Tiktok |Linkedin|Website
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog