1
928 · 🔥 #react
927 · ኮምቱ
1 · 926 · 🆕 New Task Available!
📋 Task: Follow exchangeKAI on Twitter
👥 Slots: 1000/2000 left
💰 Reward: +0.04 USDT & +0.4 FG Coin
Complete the task to earn rewards!
1 · 916 · Zgju?
946 · 4×2+8-4÷2
1 · 913 · To farms bot withdraw ካረጋችሁ በኋላ
Bot እየገባችሁ ቼክ አርጉ Claim ሚል
ይመጣል approve አርጉ በሱ 🔥
ለመጀመር ከ ሶስት የተመቻችሁን ተጠቀሙ🙌❤️
user 1
https://t.me/ToFarms_Bot/app?startapp=ii_6109211781
user 2
https://t.me/ToFarms_Bot/app?startapp=ii_8204127701
user 3
https://t.me/ToFarms_Bot/app?startapp=ii_8273137965
7 · 1K · 🆕 New Task Available!
📋 Task: Follow pulseapp on Twitter
👥 Slots: 8000
💰 Reward: +0.04 USDT & +0.4 FG Coin
Complete the task to earn rewards!
879 · Poll
click to show
945 · click to show
Replyያው እንግዲህ ይሄ ነው ቦቱ
Invest አርጋችሁ መስራት ምትችሉ ስሩት
Bot link pigfi bot
ለመስራት ከወሰናችሁ withdraw እያሳስብም
የተረጋገጠ ነው..🫡
ብዙ ጊዜ አልሆነውም ከጀመሩ cuz as my
opinion ብዙ አታስገቡ
943 · Mehfuz MetaEarth
Photo
click to show
click to show
Eligibility:
Requirement
✅Account Status :
*Verified Binance account with completed KYC
✅Minimum Airdrop Points:-
*500 Airdrop Points accumulated by the Day 31 snapshot
✅Snapshot Date and Time
2026-03-31 23:59 (UTC)
Availability
Not available to residents of restricted jurisdictions
Join👉 Link
3 · 1K · ReplyTo farms bot withdraw ካረጋችሁ በኋላ
Bot እየገባችሁ ቼክ አርጉ Claim ሚል
ይመጣል approve አርጉ በሱ 🔥
ለመጀመር ከ ሶስት የተመቻችሁን ተጠቀሙ🙌❤️
user 1
https://t.me/ToFarms_Bot/app?startapp=ii_6109211781
user 2
https://t.me/ToFarms_Bot/app?startapp=ii_8204127701
user 3
https://t.me/ToFarms_Bot/app?startapp=ii_8273137965
ትንሽ አዛ ሆኗል ይሄ ቦት...IDK the reason ግን ትናንት withdraw ያልኩት ሳይገባ ዛሬ ዊዝድራው ሳረግ ገብቷል ትናንት ያረኩት የት
እንደገባ አላውቅም 🌚
ብቻ ትንሽ አዛ አርገውታል እና ከ 1st payout
በኋላ ደሞ minimum 3 ton ነው...!
✓ያው እንደ ተመቻችሁ አርጉት እነሱ
የተመቻቸውን ነው መሰለኝ እየከፈሉ ያሉት..
Ig 3$ daily እየሰራን ነው ሞካክሩ...
1.1K · Replyhttps://t.me/+pmbIe6oUo4U3MGI0
join our live session and ask anything about mepass and other things
983 · Photo
click to show
click to show
Foxigrow ግቡ እና ቼክ አርጉ
Must ስለሆነ bind አርጉ... profile ይኑረው ሁሉም Social media acc
1 · 1K · ReplyFoxigrow ግቡ እና ቼክ አርጉ
Must ስለሆነ bind አርጉ... profile ይኑረው ሁሉም Social media acc
Task መስራት ከከበዳችሁ ቻናላቸው ላይ
ለቀውታል እዩት...
https://t.me/FoxiGrowNoti/1046?single
1 · 1K · ReplyTask መስራት ከከበዳችሁ ቻናላቸው ላይ
ለቀውታል እዩት...
https://t.me/FoxiGrowNoti/1046?single
Btw must ነው ( ይህን ሳታደርጉ ምንም ታስክ
መስራት አትችሉም)
በጣም እያደገ ያለ project ነው 23k ደርሰዋል በ ቴሌግራም ( በ 1 ወር ከምናምን ቀን )
ያልጀመራችሁ ጀምሩ ታስክ ሲመጣ አብረን ተፍ
ተፍ እንላለን
https://t.me/FoxiGrowbot?start=ref_6253348503
1 · 1.1K · ReplyFoxigrow ግቡ እና ቼክ አርጉ
Must ስለሆነ bind አርጉ... profile ይኑረው ሁሉም Social media acc
YouTube ነው ትንሽ ሚከብደው ለሱ እንዴት እንደሰራሁ ጥቆማ ያስፈልጋል እኔ?
አዎ #react ❤️
አይ ምትሉ ላልገባቸው አስረዱ
1.1K · Photo
click to show
click to show
Link https://commentpicker.com/youtube-channel-id.php
1st የ YouTube channel link አስገቡ
2nd የቁጥሩን ድምር አስገቡ
3rd Get በሉት
4th channel id ጋር ያለውን በመውሰድ Foxigrow ጋር paste 🙌
6 · 1.1K · 🆕 New Task Available!
📋 Task: Follow One_Liquidity on Twitter
👥 Slots: 1000
💰 Reward: +0.04 USDT & +0.4 FG Coin
Complete the task to earn rewards!
891 · Photo
click to show
click to show
ቤተሰብ ሰላም እንዴት ናቹልኝ ዛሬ ደግሞ የሆነች ነገር ለመጠየቅ ነበር እና ምን አስቤ ነው ያው ከናንተ የተሻለ እውቀት ባይኖረኝም ያው online ላይ እስከሰራን አንዳንድ ነገሮችን ማወቅ አለብን ስለዚ ለምን ስለ Blockchain አሪፍ የሆነ ትንሽም ብትሆን እንድታውቁት ያክል ብዬ Post ለማድረግ ስቤ ነበር እና እስቲ Post ይደረግ የምትሉ ካላቹ በ React🔥 አሳውቁኝ ከዛ በተጨማሪም ሌላም ማወቅ የምትፈልጉትን Comment ላይ አሳውቁኝ🫡
1 · 1K · 🔹Blockchain Part 1
ስለ Blockchain ከመጀመራችን በፊት ከዛ በፊት የነበሩ ፅንሰ-ሀሳቦችን እናያለን።
Blockchain በጥልቀት ለመረዳት ሶስት መሠረታዊ የቆዩ ቴክኖሎጂዎችን ማወቅ ግድ ይላል፣ Blockchain የእነዚህ 3 መሠረታዊ ነገሮች ጥምረት ውጤት ነው።
♦️Ledgers
♦️Cryptography
♦️Distributed system
🔹Ledger
Ledger ማለት በቀላሉ "የሂሳብ መዝገብ" ማለት ነው። ማን ምን እንዳለው የሚመዘገብበት ሰነድ ነው ለምሳሌ፦ እኔ በባንክ ውስጥ 100 ብር አለኝ ጓደኛዬ ደግሞ 50 ብር አለው ከዛ እኔ ለጓደኛዬ 10 ብር ስልክ ባንኩ መዝገቡላይ የኔን 90 ብር የጓደኛዬን ደግሞ 60 ይቀይረዋል። ዋናው ነጥብ Digital ገንዘብ ማለት በመዝገብ ላይ ያለ ቁጥር እንጂ የሚጨበጥ ሳንቲም ወይም ገንዘብ አደለም ችግሩ በተለመደው አሰራር ይህነነ መዝገብ የሚቆጣጠሩት ባንኮች ወይም መንግስታት ናቸው ያ ማለት Centralized ነው ለዛ እንነሱን ማመን ይኖርብናል ማለት ነው።
Centralized Ledger እንደ ባንክ ባሉ የቆዩ አሰራሮች መዝገቡ በአንድ ማዕከላዊ Data Base ይያዛል። ይህ ግን "single point of failure" የሚባል አደጋ አለው ያ ማዕከል ወይም ተቋም ከተሰበረ ወይም ከተሰረቀ ሙሉ System Fail ነው ሚያደርገው።
🔹Cryptography
Cryptography በሰዎች ላይ የሚጣልን እምነት በማይለወጥ የሒሳብ ቀመር የሚተካልን ነገር ነው በዚ ውስጥም Hash Functions, Public-key Cryptography የሚባሉ ነገሮች አሉ
1. Hash Function፦ ማለት ማንኛውም አይነት መረጃ (ፅሁፍ፣ ፎቶ፣ ቪዲዮ) ተቀብሎ ወደተወሰነ ርዝመት ያለው የቂጥርና የፊደላት ድብልቅ (output) የሚቀይር የሂሳብ ቀመር ነው። መጠኑ አይለወጥም ያ ማለት አንድ ፊደልም ሆነ አንድ ሙሉ መፅሀፍ ብታስገቡ የሚወጣው ውጤት (hash) ርዝመት ሁልጊዜም ተመሳሳይ ነው። ለምሳሌ Bitcoin የሚጠቀመው SHA-256 ሲስተም ሲሆን ሁልጊዜም 64 ርዝመት ያላቸው (hexadecimal) ውጤቶችን ነው ሚያሳየው።
Hash Function ላይ 4 መሰረታዊ ባህሪያት አሉ እነዛ 4 ነገሮች ከሌሉ Blockchain ሊኖር አይችልም እነሱም፦
🔹Deterministic
🔹Fixed Length
🔹One way
🔹Avalanche effect ናቸው።
እነዚን ደግሞ ቀጣይ እናያቸዋለን ከረዘመ እንዳትሰላቹ ብዬ ነው Like❤️🔥 እያደረጋቹ🫡
@Moneyvortex1 @Moneyvortex1
11 · 1.8K ·