Code Spark
ሰላም ቤተሰብ! ዛሬ ትንሽ ልማከርባችሁ... የምር ነገሮች በዚህ ከቀጠሉ እየከበደን ነው! 🤦♂️
ለስራዬ/ለትምህርቴ በጣም ወሳኝ የሆነው የላፕቶፔ SSD (Hard Disk) ተበላሽቶብኝ ለማስቀየር ዋጋ ስጠይቅ 15,000 ብር አሉኝ! 😲 የምር በጣም ነው የገረሙኝ እና የደነገጥኩት። አንድ SSD በዚህ ዋጋ?!
እስኪ በዚህ ጉዳይ ላይ ልምዱ ያላችሁ ወይም በቅርቡ ያስቀየራችሁ አግዙኝ።
1️⃣ ይህ ዋጋ የተጋነነ ነው ወይስ አሁን ላይ ገበያው እንዲህ ሆኖ ነው?
2️⃣ አዲስ አበባ ውስጥ ጥራት ያለው እቃ በቅናሽ ዋጋ የሚሸጥበት እና እምነት የሚጣልበት የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ወይም መሸጫ ቦታ የት ነው? (ቦሌ፣ መርካቶ፣ ስታዲየም... የትኛው ይሻላል?)
እባካችሁ የምታውቁትን ቦታ እና ሀሳባችሁን በኮሜንት መስጫው 👇 አጋሩኝ። ትልቅ ውለታ ነው!
571 · Code Spark
ከ "Tutorial Hell" ውጡ! 💻🔥
ስንቶቻችሁ ናችሁ አንድን የዌብሳይት ወይም የአፕሊኬሽን አሰራር ቪዲዮ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አይታችሁ "ሁሉንም አውቄዋለሁ" የምትሉ? 🙋♂️🙋♀️
ግን ልክ ቪዲዮው አልቆ የራሳችሁን ፕሮጀክት ለመስራት ስትሞክሩ እጃችሁ የሚታሰረው?
ይሄ በፕሮግራሚንግ አለም "Tutorial Hell" ይባላል። ሌላ ሰው ሲሰራ ማየት ቀላል ነው፤ ዋናው እውቀት የሚመጣው ግን እጃችሁን አውጥታችሁ ስትሳሳቱ ነው።
💡 ትልቁ መፍትሄ፡ ቪዲዮ ስታዩ 10 ደቂቃ ካያችሁ በኋላ ቪዲዮውን አቁሙና ያያችሁትን በራሳችሁ ኮምፒውተር ላይ ደግማችሁ ስሩት። በመቀጠል በቪዲዮው ላይ የሌለ አንድ አዲስ ነገር ለመጨመር ሞክሩ!
💬 እስኪ በቅንነት ኮሜንት ላይ ተነጋገሩ፡
እናንተስ አሁን የትኛው ደረጃ ላይ ናችሁ?
A) ቪዲዮዎችን በማየት ብቻ የምትሰሩ (Tutorial Hell ውስጥ ያላችሁ)
B) ትናንሽ ፕሮጀክቶችን በራሳችሁ መሞከር የጀመራችሁ
C) በ Error ብዛት ሰልችቶአችሁ ኮዲንግን ያቆማችሁ
D) ገና ዛሬ ለመጀመር የምታስቡ
እስኪ በኮሜንት ላይ ፊደሉን አስቀምጡ፤
1 · 542 · Code Spark
Replyከ "Tutorial Hell" ውጡ! 💻🔥
ስንቶቻችሁ ናችሁ አንድን የዌብሳይት ወይም የአፕሊኬሽን አሰራር ቪዲዮ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አይታችሁ "ሁሉንም አውቄዋለሁ" የምትሉ? 🙋♂️🙋♀️
ግን ልክ ቪዲዮው አልቆ የራሳችሁን ፕሮጀክት ለመስራት ስትሞክሩ እጃችሁ የሚታሰረው?
ይሄ በፕሮግራሚንግ አለም "Tutorial Hell" ይባላል። ሌላ ሰው ሲሰራ ማየት ቀላል ነው፤ ዋናው እውቀት የሚመጣው ግን እጃችሁን አውጥታችሁ ስትሳሳቱ ነው።
💡 ትልቁ መፍትሄ፡ ቪዲዮ ስታዩእዚ ላይ ሀሳብ ስጡበት አሪፍ post እያዘጋጀው ነው
483 · Code Spark
1. "ማስተማር ራስህን ማስተማሪያ ምርጡ መንገድ ነው" (Learn by Teaching) 🗣️
አንድን ቴክኖሎጂ ወይም ኮድ በፍጥነት ለመረዳት ምርጡ መንገድ ለሌላ ሰው ማስረዳት ነው።
እንዴት ተግባራዊ ታደርገዋለህ? ዛሬ የተማርከውን ትንሽ ነገር (ለምሳሌ የ CSS flexbox trick፣ የ Git ኮማንድ፣ ወይም በ Figma የሰራኸውን ዲዛይን) ቆንጠጥ አድርገህ በምስል ወይም በአጭር ፅሁፍ ለሰዎች አጋራ። ይህንን ስታደርግ እውቀቱ በአእምሮህ ውስጥ 100% ይቀረጻል፤ በዚያውም ማህበረሰብህን ታሳድጋለህ።
2. "መጨረስን ልምድ አድርገው" (Finish What You Start) 🏁
ብዙ ጊዜ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን በታላቅ መነሳሳት እንጀምርና መሃል ላይ ሲከብደን ወይም ሲሰለቸን እንተዋቸዋለን። ይሄ የብዙዎች በሽታ ነው።
እንዴት ተግባራዊ ታደርገዋለህ? በጣም ትልቅና ግዙፍ ሲስተም ለመስራት ከመሞከር ይልቅ፣ በአንድ ወይም በሁለት ቀን ውስጥ ተሰርተው የሚያልቁ ትናንሽ ፕሮጀክቶችን ጀምር። ዲዛይኑ ቢበላሽም፣ ኮዱ ቢዝረከረክም ምንም አይደለም፤ ዋናው ነገር ፕሮጀክቱን እስከመጨረሻው ሰርቶ ማጠናቀቅን አእምሮህ እንዲለምደው ማድረግ ነው።
3. "Consistency > Intensity" (በየቀኑ ጥቂት ደቂቃ) ⏳
በሳምንት አንድ ቀን 10 ሰዓት ሙሉ ቁጭ ብሎ ኮምፒውተር ላይ ከመንደድ ይልቅ፣ በየቀኑ 1 ሰዓት ብቻ በትኩረት መስራት እጅግ የላቀ ውጤት ያመጣል።
እንዴት ተግባራዊ ታደርገዋለህ? በቀን ውስጥ ምንም የመስራት ስሜት ባይኖርህ ወይም ስራ ቢበዛብህ እንኳን፣ ቢያንስ 15 ደቂቃ ብቻ VS Code-ህን ወይም ዲዛይን ሶፍትዌርህን ከፍተህ ንካው። ዋናው ግብ ያንን የዕለት ተዕለት ልምድ (Routine) እንዳታቋርጠው ነው።
4. "AI-ን እንደ መምህር እንጂ እንደ ባሪያ አትጠቀመው" 🤖
አሁን ባለንበት ዘመን ኮድ ሲበላሽብን ወይም አዲስ ነገር ሲጠፋብን AI መጠየቅ በጣም ቀላል ሆኗል። ነገር ግን ዝም ብሎ ኮፒ-ፔስት ማድረግ የራስህን የማሰብ ብቃት ያጠፋዋል።
እንዴት ተግባራዊ ታደርገዋለህ? AI "ኮዱን ፃፍልኝ" ከማለት ይልቅ "ይህ ኮድ እንዴት ነው የሚሰራው? እዚህ ጋር የመጣው Error ምስጢሩ ምንድነው?" ብለህ ጠይቀው። መስመር በመስመር ተረድተህ በራስህ እጅ ስትፅፈው እውነተኛ "Problem Solver" ትሆናለህ።
"ትልቁ ዴቨሎፐር/ፈጣሪ ኪቦርዱ ላይ መፃፍ የጀመረው ሳይሆን፣ መሞከርን ያላቆመው ነው!"
https://t.me/Muju_man_coding
https://t.me/Muju_man_coding
https://t.me/Muju_man_coding
Double Tap ❤️ For More
2 · 632 · Code Spark
Vibe Coder ነህ ወይስ Real Engineer? 👨💻🤖
"AI ኮድ ይፆፍልኛል፣ እኔ ኮፒ አደርጋለሁ..." የምትሉ የ Code Spark ቤተሰቦች እጅ አውጡ! 😂
አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ እና እውነተኛ መልሱን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ። AI የጻፈልህን ኮድ ኮፒ አድርገህ ፕሮጀክትህ ላይ ከጫንከው በኋላ ኮዱ "Error" አሳየህ። አንተ ግን ኮዱ ምን እንደሆነ ራሱ አታውቀውም። ምን ታደርጋለህ?
1️⃣ Option A: ሌላ AI ጋ ሄጄ "Errorኛውን አስተካክለው" እለዋለሁ (AI በ AI)
2️⃣ Option B: ኮዱን እያንዳንዱን መስመር አንብቤ "ለምን እና እንዴት" እንደተሰራ እመረምራለሁ (Senior Way)
3️⃣ Option C: ኮምፒውተሬን ዘግቼ እተኛለሁ፣ ነገ ይስተካከላል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ! 💀
አንተ የትኛው ነህ? እውነተኛህን ማንነት ኮሜንት ላይ አሳየኝ 👇
#CodeSpark #VibeCoding #MERNStack #DeveloperLife
594 · Code Spark
ጥያቄ፡ ኑሮ/ሁኔታህ እንዴት ነው?
መልስ፡ 200 OK
ጥያቄ፡ ኧረ እውነትህን ንገረኝ፣ ውስጥህ ሰላም ነው?
መልስ፡ 500 Internal Server Error
ጥያቄ፡ የምትፈልጋት ልጅስ አገኘሃት?
መልስ፡ 404 Not Found
616 · Code Spark
Photo
click to show
click to show
✈️ Fly Smart with Al-Toa'amatan (التوأمتان) Travel Agency!
Your trusted partner for hassle-free travel, unbeatable ticket deals, and fast visa processing.
Our Services:
🌍 Flight Bookings: Discounted international & domestic tickets across major airlines.
🛂 Fast Visa Processing: Guaranteed support for Saudi Arabia, Dubai, and China.
⚡️ Top Quality: Quick, reliable, and affordable service tailored to your budget.
🇪🇹 Al-Toa'amatan (التوأمتان) የጉዞ ኤጀንሲ
የፈለጉበት ቦታ በሰላም እና በቅናሽ ይጓዙ!
✈️ የበረራ ትኬቶች: የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር በረራዎች በጥሩ ቅናሽ።
🛂 የቪዛ አገልግሎት: ወደ ሳውዲ አረቢያ፣ ዱባይ፣ እና ቻይና ፈጣን እና አስተማማኝ ቪዛ እንሰራለን።
🌟 ቀልጣፋ አገልግሎት: በቅናሽ ዋጋ፣ በጥራት እና በፍጥነት እናገለግላችኋለን።
📞 Contact Us / ያግኙን:
Phone: 0918991670 | 0951813777
Telegram DM: @extrovertsss | @muslimah056
Telegram Channel: Join Our Group
443 · Code Spark
Photo
click to show
click to show
በነገራችን ላይ ለኔም ተመሳሳይ ነው። 1000x0=0 እንደሆነ ማወቄን ሳስብ ከሂሳብ እውቀቴ ይልቅ ህግ አክባሪነቴን ነው ማስበው😀😄
325 · Photo
click to show
click to show
ሰላም የ Code Spark ቤተሰቦች! ፖስት ሳላደርግ በመቆየቴ ሁላችሁንም ይቅርታ እጠይቃለሁ። ባለፈው ጊዜ ያላየኋችሁ በጣም ጥብቅ በሆነ Web or system Development ፕሮጀክት ላይ ተጠምጄ ስለነበር ነው።
በተለይም ከባንክ ዘርፍ ጋር በተያያዘ የሴኩሪቲ አሰራሮችን በጥብቅ በመከተል፣ sensitive መረጃዎችን በሚገባ የሚጠብቅ ሲስተም በመስራት ላይ ነበርን።
Systemu DWBS ይባላል።
ይህ ስራችን አሁን ወደ ማጠቃለያው ደርሶ ወደ production ምዕራፍ እየገባ ስለሆነ፣ በቀጣይ ቀናት የተለያዩ አዳዲስ እና ጠቃሚ ትምህርቶችን ወደ እናንተ እንደምናመጣ ቃል እገባላችኋለሁ። ሁላችሁንም እናመሰግናለን!''
454 · Code Spark
Photo
click to show
click to show
Link
click to show
click to show
ውጤት መቼ ይታያል ?
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።
በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም
459 · Code Spark
#MERN STACK #Web #development
ትልቅ ህልም ይኑርህ፣ ግን በትንሽ እርምጃ ጀምር! የMERN Stack ባለሙያ መሆን ማለት የአንድን ድረ-ገጽ የፊት ገጽታ (Frontend) ውበት ብቻ ሳይሆን፣ ውስጣዊ አሰራሩንም (Backend) መቆጣጠር ማለት ነው።
በአንድ ቋንቋ (JavaScript) ብቻ ሙሉ ሲስተም የመገንባት አቅም ይኖርሃል። ዛሬውኑ መማር ጀምር፤ የቴክኖሎጂው ዓለም ያንተን ፈጠራ ይጠብቃል!
https://t.me/Muju_man_coding
https://t.me/Muju_man_coding
483 · Code Spark
Photo
click to show
click to show
Photo
click to show
click to show
ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው።
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከናወኑ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል።
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲጀምር መርሐ ግብር የተያዘ ሲሆን እሱን ለመጠበቅ እየተሠራ መሆኑንም አስታውቀዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopia
@tikvahethiopia
400 · ABOUT US
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://mujuman.github.io/Ethio-coders/
እስካሁን የተማርናቸው title ናቸው
1. Website ለመስራት የሚያስፈልገውን ነገሮች
https://t.me/Muju_man_coding/141
2. Web development
https://t.me/Muju_man_coding/144
3. Why shoud we learn web development
https://t.me/Muju_man_coding/145
4, what is internet
https://t.me/Muju_man_coding/153
5. What is web
https://t.me/Muju_man_coding/157?single
6. The key components of web development
https://t.me/Muju_man_coding/167
7. Front end web development
https://t.me/Muju_man_coding/168
8. Back end web development
https://t.me/Muju_man_coding/169
9. Full stack web development
https://t.me/Muju_man_coding/173
10. Introduction to HTML
https://t.me/Muju_man_coding/183
11. Structures of HTML
https://t.me/Muju_man_coding/188
12. Pc ለሌላቹ ሰዎች ለ practice የሚሆናቹ app
https://t.me/Muju_man_coding/186
13. HTML <!DOCTYPE>
https://t.me/Muju_man_coding/200
14. Html elements
https://t.me/Muju_man_coding/205
15. Html heading
https://t.me/Muju_man_coding/208
16. HTML paragraph
https://t.me/Muju_man_coding/217
17. HTML line break
https://t.me/Muju_man_coding/252
18. How we can apply bold, italic,big, small, and underlined
https://t.me/Muju_man_coding/259
19. HTML list
https://t.me/Muju_man_coding/274
20. Types of Html list
<ol> and <ul>
https://t.me/Muju_man_coding/295
<dl> or definition list
https://t.me/Muju_man_coding/304
20. Anchor tag
https://t.me/Muju_man_coding/341
21.image tag
https://t.me/Muju_man_coding/355
22.Html table
https://t.me/Muju_man_coding/375
23. <video> and <audio > tags
https://t.me/Muju_man_coding/471
24. HTML FORM
https://t.me/Muju_man_coding/582
25.Semantic tags
https://t.me/Muju_man_coding/600
💥💥💥💥Css Tutorials 💥💥💥💥
https://t.me/Muju_man_coding/790
550 ·