English
Open in Telegram
<<<@ቢንት ዩሱፍ>> 🌾بنت يوسف

<<@ቢንት ዩሱፍ>> 🌾بنت يوسف

@Newita · channel · indexed since 2026-09-27
301subscribers
118average post reach
39.2%ER — reach to subscribers
67posts in 30 days
Active channel: 67 posts in the index in 30 days, reach ≈39% of the audience, audience is stable, cited by 2 venues in 30 days.

About the channel

የእስልምና ሃይማኖታዊ ማስታወሻዎች፣ የቁርዓን ጥቅሶች እና አነቃቂ ምክሮች።

Description in Telegram

{{ومن احسن قَوْلًا مِمَّن دَعَا الی اللّٰـهِ وَعَمل صَلَحَا وقل أَنَّنِي مِنْ المسليمن}} {ወደ አላህ ከጠራ, መልካም ስራን ከሰራ, 'እኔ ከሙስሊሞች ነኝ' ካለ ሰው የበለጠ ቃሉ ያማረ ማን ነው? "👌} @Newita2
ID2017661095

Key numbers

301
subscribers
24 h±0
7 days±0
118
average post reach
39.2%
ER — reach to subscribers
67
posts in 30 days
≈ 2.2 a day
indexed through Oct 20
2
venues cited it in 30 days
2 all time
Catalog rank: #769 120 · #5 685 in language

Audience

Subscribers 301

history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

✨✨✨✨✨ ❥:::::::::::ዉዴታ:::::::::::❥ ☞ዲናችን የፍቅር ሁሉ መገለጫ ነው። ለራስህ የምትወደውን ለሌላውም ውደድ ይልሀል ኢስላም!!❤️ አንዱ ሌላውን እንደራሱ ሲያይ ለራስ የወደደነውን ለሌላው ስንወድ እርስ በርሳችን እንዴት መከባበር እንዳለብን ስናውቅ ብቻ ሰላማዊ እና ጤናማ እንሆናለን ። ሁላችንም ለአላህ ብለን እንዋደድ❤️🥰 ═════ ✥.❖.✥ ═════ https:…✶⊶⊷⊶⊷❍⊶⊷⊶⊷✶ ✨تَبَارَكَ الَّذِي نَزَّلَ الْفُرْقَانَ عَلَىٰ عَبْدِهِ لِيَكُونَ لِلْعَالَمِينَ نَذِيرًا ያ ፉርቃንን በባሪያው ላይ ለዓለማት አስፈራሪ ይኾን ዘንድ ያወረደው (አምላክ) ክብርና ጥራት ተገባው፡ ✨الَّذِي لَهُ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَلَمْ يَتَّخِذْ وَلَدًا و…═════ ✥.❖.✥ ═════ ልብህን ልክ እንደ ባህር ጨዋማ አድርገው… በውስጡ የሰመጠ እንጂ ማንም ከርሱ አይጠጣም። ──────⊱◈◈◈⊰────── https://t.me/@Newita2──────⊱◈◈◈⊰────── ትእግስት በፈተና ጊዜ ኢማን ነው ๏ በምግብ ጊዜ መብቃቃት ነው ๏ ሚስጥር በመደበቅ ጊዜ ታማኝነት ነው ๏ ለጓደኛ ብሎ መታገስ ደግሞ ቃል መሙላት ነው ።🤌 አላህ ከታጋሾች ያድርገን🤲✨ ═════ ✥.❖.✥ ═════ https://t.me/@Newita2የዚድ ኢብኑ ሀኪም እንዲህ አሉ... ──────⊱◈◈◈⊰────── በሕይወቴ ማንንም ሰው ፈርቼ አላውቅም አንድ ሰው ሲቀር እሱም.... "በድዬው"ለአላህ ሰጥቼሀለሁ እኔና አንተ የውመል ቂያማ እንገናኛለን ያለኝ ሰው ሲቀር። ═════ ✥.❖.✥ ═════ 💔💔💔 https://t.me/@Newita2✶⊶⊷⊶⊷❍⊶⊷⊶⊷✶ ጀነት ዉስጥ ከወተት የነፃ ከማር የጣፈጠ ወንዝ አለ አሉ ረሱልﷺ ለማነው ሲባሉ የኔን ስም ሰምቶ ሰለዋት ያወረደ ነው አሉ። ሰሉ አለነብይﷺ ሰለዋት እያወረዳችሁ ❤️ اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدْ اَللّهُمَّ صَلِّ عَلَيْهِ وَسَلِّمْ ──────⊱◈◈◈⊰────── https://t.me/@Newita2All posts →

Similar venues — Islam

Browse the whole topic «Islam» →

Archive by month · 30

catalog data as of 2026-10-31 08:49 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count