እንኳን ወደዚህ ግሩፕ በስላም መጣቹ!!!
🎉 አስደሳች ብስራት!
ጃፋር አብደላህ ኦንላይን ሽያጭ (Jafar Online Shop)
ለቢዝነስ ባለቤቶችም ሆነ ለገዢዎች ቀላል፣ ፈጣን እና ታማኝ የገበያ ልውውጥ!
በታማኝነት እና በፍጥነት የገበያ ልውውጥ እናስኬዳለን።
ለገዢዎች የምንሰጠው ቃል
ይህ አገልግሎት በገዢው ላይ ምንም የዋጋ ጭማሪ ሳናደርግ በጣም ተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኙ የተዘጋጀ ነው።
🔎 ለማረጋገጥ የሌላ ቦታ ዋጋ ማነፃፀር ትችላላችሁ፤ እውነታው በግልፅ ይታያችኋል።
ለቢዝነስ ባለቤቶች የምንሰራው
በእያንዳንዱ የተሸጠ እቃ 5% ብቻ እንቀበላለን።
📌 ለምሳሌ፦
200 ብር እቃ በኔ በኩል ከተሸጠ 10 ብር ብቻ እንቀበላለን ወይም 1000ብር እቃ 50 ብር እንቀበላለን ማለት ነው ።
ይህ ማለት እርስዎ በትንሽ ኮሚሽን የበለጠ ደንበኛ ያገኛሉ ማለት ነው።
ይህ ገበያ የሁላችንም ጥቅም አለው!
ለቢዝነሶች
ምናልባት፦
በብዙ ሰዎች የማይታወቅ ቦታ ላይ ነዎት
ገበያዎ ዝቅተኛ ነው
እቃዎን የሚያውቁት ጥቂት ሰዎች ብቻ ናቸው
አሁን ግን በኢንተርኔት አማካኝነት እቃዎ ለብዙ ሺህ ሰዎች ይደርሳል።
🌐 ዛሬ አለም ወደ ዲጂታል ገበያ ተሸጋግሯል፤ እቃዎን በኦንላይን ማስተዋወቅ ከምርጥ የሽያጭ መፍትሄዎች አንዱ ሆኗል።
📈 ከእኛ ጋር በመስራት የሚያገኙት
የበለጠ ደንበኛ
የሽያጭ ጭማሪ
ነፃ የኦንላይን ማስታወቂያ
የምርት ታዋቂነት
የገበያ መስፋፋት
⚠️ ልብ ይበሉ
ለጊዜው አንድ ሻጭ ከሌላ ሻጭ ጋር እንዳይጋጭ ወይም እንዳይበላለጥ፣ በአንድ ፊልድ ላይ ቀድሞ የተመዘገበ ሻጭ ቅድሚያ ያገኛል።
ይህም ለደንበኛ የተሻለ አገልግሎት እና ለሻጭ ፍትሃዊ የገበያ ስርዓት ለመፍጠር ነው።
ይህም ሲባል ገዢዎች ልታስተውሉት የሚገባ ነገር እናንተ የፈለጋቹትን እቃ እዛ ከሌለ እና ካልተስማማቹ በሌላ ቦታ አፈላልጎ ይገዛላቹዐል።
እንዲሁም ይሚሸጡትም የውስን የቢዝነስ አይነቶች ነው ምክንያቱም ብዙ ቢዝነሶች ከተያዘ ከስተመር በጊዜና በአግባቡ ለማስተናገግ ያስቸግራል ።
እሺ ለገዢስ ምን ጥቅም አለው?
ዋና ጥቅሙ
🛒 የገበያ ላይ የቀረቡ እቃዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
ከዚህ ችግሮች ጋር ተጋጥመዋል?
የእቃ ዋጋ ለማወቅ ጊዜ አጥተዋል?
በትራንስፖርት ተቸግረዋል?
ከቦታ ወደ ቦታ መመላለስ ድካም ሆኖብዎታል?
ብዙ ወጪ አውጥተዋል?
💡 እንግዲያውስ መፍትሄው እዚህ ነው!
ምንም ወጪ እና ድካም ሳይኖር፣ ባሉበት ቦታ ቁጭ ብለው በቴሌግራም፣ በፌስቡክ ወይም በኢንስታግራም jafaronlioneshope በሚለው ግሩፕ በመቀላቀል የሚፈልጉትን እቃ ብቻ ይንገሩን።
እኛም፦
✅ እቃው ያለበትን እናፈላልጋለን
✅ ዋጋውን እናሳውቃለን
✅ በፍጥነት እናቀርብልዎታለን
📦 በጅምላም ሆነ በችርቻሮ እንሸጣለን።
📏 በሜትርም ሆነ በሙሉ ጥቅል እንደ ገዢው ፍላጎት እናቀርባለን።
ለምን ይቸገራሉ?
📞 ከታች ወይም በፕሮፋይሉ ላይ ባሉ የመገኛ አድራሻዎቻችን ብቻ ያነጋግሩን፤ የሚፈልጉትን እቃ እኛ እናገኝልዎታለን!
🕒 የስራ ሰዓት
ጠዋት: 2:00 – 12:30
ማታ: 2:30 – 5:00
🌟 ተጨማሪ የሚያገኙት
✅ ጥራት ያላቸው ምርቶች
✅ ተመጣጣኝ ዋጋ
✅ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት
✅ የዋጋ ማነፃፀሪያ እድል
✅ የታመኑ ሻጮች እና የተረጋገጡ ምርቶች
በመጨረሻም ማሳሰብ የምንፈልገው
ማንኛውም እቃ ፈላጊዎች ፍጥነትና ታማኝነትን ለማጠናከር የምትፈልጉትን እቃ አንድ ወይም ሁለት ቀን ቀድሞቹን እንድታስታውቁን ከወዲሁ በትህትና እንጠይቃለን
የማንኛውም እገዛ በአካሄድ በምክር ክፍተት በመንገር በቃ ብቻ በማንኛውም እኔን ለመደገፍ👇👇👇
@JAFARSUPORTER
እቃዎን እንዲሸጥልዎ ወይም እንዲገዙ
📲 ለማዘዝ
T
23 July 2026
webpage
click to show
click to show
📝 በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል በኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ❪አቡ አነስ❫ ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና ተቀርተው የተጠናቀቁ ኪታቦችን፣ አጫጭር ሪሳላዎችን እና ሌሎች ተጨማሪ ደርሶችን የምንለቅበት ይሆናል።
📢ሼር በማድረግ የበኩሎዎን ይወጡ፤ የአጅሩም ተካፋይ ይሁኑ!
🔈ይቀላቀሉ
📱↯↯↯↯↯↯↯↯↯↯↯↯
https://t.me/Durusu_Abu_Anes
https://t.me/Durusu_Abu_Anes
24 July 2026
Фотография
click to show
click to show
🎤 ═ ❁ ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ❁ ═ 📢
✅ ውድና የተከበራችሁ የሱናህ ቤተሰቦቻችን ዕለተ ሰኞ 20/11/2018 ለኢሎስ ከተማ እና አከባቢዋ እንዲሁም በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ለምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ በፉርቃን መድረሳ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ማዘጋጀታችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን፦
➴➷➘➴➴➴➴➴➴➴
➊ኛ╰┈➢ ሸይኽ አብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)
❷ኛ╰┈➢ ሸይኽ መህቡብ ከሳንኩራ (ሐፊዘሁላህ)
❸ኛ╰┈➢ ሸይኽ ሰይፉላህ ከምስራቅ ስልጢ (ሐፊዘሁላህ)
❹ኛ╰┈➢ ሸይኽ ዘይኑ ከመናከሪያ (ሐፊዘሁላህ)
❺ኛ╰┈➢ ኡስታዝ አቡ ኑዕማን (ሐፊዘሁላህ)
❻ኛ╰┈➢ ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ (ሐፊዘሁላህ)
╰┈➢ ኢንሻ አላህ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ።
◉አድራሻ➟“ስልጤ ዞን፣ ስልጢ ወረዳ፣
╰┈➢➢[~ኢሎስ 01 ቀበሌ]
🗓 የፕሮግራሙ ፦ዕለተ ሰኞ ሐምሌ 20/ 11/ 2018
⌚️ሰዓት፡- ከጧቱ 2:30 ጀምሮ
⚙️ የፕሮግራሙ አዘጋጅ፦ መድረሰቱል ፉርቃን
🔎እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀድማ !!ል!!!!! 🔍
🔎ቤተሰቦቻችንን ከባዕድ አምልኮና ከተለያዩ ሸሪዓዊ ጥሰቶች እንታደግ !!! 🔍
ማሳሰቢያ፡-
1. ይህ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእርሶ መምጣትን በጉጉት እንጠብቃለን።
2. ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።
🔔 ሼር በማድረግ ሓላፊነታችንን እንወጣ ባረከሏሁ ፊኩም !!!
👉⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/KHALID_ASELEFY
1.3K · Фотография
click to show
click to show
የቴሌ ስጦታ‼
ዘንድሮ ኢትዮ ቴሌኮም 215.8 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ይፋ አድርጓል።
ትርፋማነቱ የጨመረ መሆኑን አስመልክቶ ለ90 ሚሊዮን ደንበኞቹ ስጦታ ሰጥቻለሁ ብሏል።
ስጦታው:-
📌 1.5 ጊጋ ባይት (GB) የኢንተርኔት ዳታ
📌 15 ደቂቃ የሀገር ውስጥ ጥሪ
📌30 የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS)
የስጦታው መጠቀሚያ ጊዜ፡
📌የሚቆይበት ቀን፡ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም(ለ3 ቀናት)
📌የአገልግሎት ሰዓት፡ ከሌሊቱ 6:00 እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ነው ብሏል።
ላልሰሙት በማጋራት እንድጠቀሙ ያርጉ ።
webpage
click to show
click to show
ግቡና ተከታተሉ
☞ የስርጭት ሊንክ
📱👇👇👇👇
https://t.me/Quraanuunaa?videochat=061d994a050d75f07b
እወቅ የሰለፊዮች ከቃዒዳ ጀምሮ እስከ ሒፍዝ እና ሙራጃአህ የቁርዓን ንባብ መማማሪያ ግሩፕ
የ ቃዒደቱ አንኑራኒየህ ደርስ..
~
ተ
ጀ
መ
ረ
🎙በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!
☞ የስርጭት ሊንክ
📱👇👇👇👇
https://t.me/Quraanuunaa?videochat=4b33853f709bd5543a
እወቅ የሰለፊዮች ከቃዒዳ ጀምሮ እስከ ሒፍዝ እና ሙራጃአህ የቁርዓን ንባብ መማማሪያ ግሩፕ
webpage
click to show
click to show
ግቡና ተከታተሉ
☞ የስርጭት ሊንክ
📱👇👇👇👇
https://t.me/Quraanuunaa?videochat=2fcda6c9454dcffa8a
25 July 2026
እወቅ የሰለፊዮች ከቃዒዳ ጀምሮ እስከ ሒፍዝ እና ሙራጃአህ የቁርዓን ንባብ መማማሪያ ግሩፕ
ReplyАудиоАудио
06 القاعدة النورانية.mp3 · 7.0 MB · click to show
06 القاعدة النورانية.mp3 · 7.0 MB · click to show
📍አዲስ ደርስ ለጀማሪዎች!
√√√√√√√√√ 👌
↩️ عنوان፡- ➘➷➴
📖 «الــقــاعـــــدة النــــورانــيــة»
↪️ ርዕስ፦➘➷➷
📖 «አል’ቃዒደቱ ኑራኒያ» ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ ከመጠነኛ የተጅዊድ ማብራሪያ ጋር የተሰጠ ትምህርት!
✒️ ✸| ክፍል 06
📄 የኪታቡን 𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት
t.me/Quraanuunaa/1667
📚ትምህርቱ የሚሰጠው
🎙በውዱ ወንድማችን በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!
🗓 ሳምንታዊ የደርስ ቀናቶች፦ ሀሙስ ጁሙዓ እና ቅዳሜ
🕰 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ
📡 ትምህርቱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ግሩፕ፦
https://t.me/Quraanuunaa
Аудио
07 القاعدة النورانية.mp3 · 10.2 MB · click to show
07 القاعدة النورانية.mp3 · 10.2 MB · click to show
📍አዲስ ደርስ ለጀማሪዎች!
√√√√√√√√√ 👌
↩️ عنوان፡- ➘➷➴
📖 «الــقــاعـــــدة النــــورانــيــة»
↪️ ርዕስ፦➘➷➷
📖 «አል’ቃዒደቱ ኑራኒያ» ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ ከመጠነኛ የተጅዊድ ማብራሪያ ጋር የተሰጠ ትምህርት!
✒️ ✸| ክፍል 07
📄 የኪታቡን 𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት
t.me/Quraanuunaa/1667
📚ትምህርቱ የሚሰጠው
🎙በውዱ ወንድማችን በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!
🗓 ሳምንታዊ የደርስ ቀናቶች፦ ሀሙስ ጁሙዓ እና ቅዳሜ
🕰 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ
📡 ትምህርቱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ግሩፕ፦
https://t.me/Quraanuunaa
Аудио
08 القاعدة النورانية.mp3 · 6.7 MB · click to show
08 القاعدة النورانية.mp3 · 6.7 MB · click to show
📍አዲስ ደርስ ለጀማሪዎች!
√√√√√√√√√ 👌
↩️ عنوان፡- ➘➷➴
📖 «الــقــاعـــــدة النــــورانــيــة»
↪️ ርዕስ፦➘➷➷
📖 «አል’ቃዒደቱ ኑራኒያ» ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ ከመጠነኛ የተጅዊድ ማብራሪያ ጋር የተሰጠ ትምህርት!
✒️ ✸| ክፍል 08
📄 የኪታቡን 𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት
t.me/Quraanuunaa/1667
📚ትምህርቱ የሚሰጠው
🎙በውዱ ወንድማችን በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!
🗓 ሳምንታዊ የደርስ ቀናቶች፦ ሀሙስ ጁሙዓ እና ቅዳሜ
🕰 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ
📡 ትምህርቱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ግሩፕ፦
https://t.me/Quraanuunaa
webpage
click to show
click to show
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ሀመዊያ ሸምሱ ጉልታ (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/eibrahimkeyeredin
https://t.me/eibrahimkeyeredin
742 · እወቅ የሰለፊዮች ከቃዒዳ ጀምሮ እስከ ሒፍዝ እና ሙራጃአህ የቁርዓን ንባብ መማማሪያ ግሩፕ
webpage
click to show
click to show
|
አዳዲስ ደርሶችን በቅርቡ ይጠብቁ......
- ዑምደቱል አሕካም
- ሱለሙል ውሱል
- ተፍሲር ጁዝእ ተባረክ
➘
https://t.me/Durusu_Abu_Anes
webpage
click to show
click to show
ግቡና ተከታተሉ
☞ የስርጭት ሊንክ
📱👇👇👇👇
https://t.me/Quraanuunaa?videochat=2fcda6c9454dcffa8a
እወቅ የሰለፊዮች ከቃዒዳ ጀምሮ እስከ ሒፍዝ እና ሙራጃአህ የቁርዓን ንባብ መማማሪያ ግሩፕ
webpage
click to show
click to show
የ ቃዒደቱ አንኑራኒየህ ደርስ..
~
ተ
ጀ
መ
ረ
🎙በወንድም አቡ ጃቢር ዓሊይ ብን ዐብዱላህ አላህ ይጠብቀው!
☞ የስርጭት ሊንክ
📱👇👇👇👇
https://t.me/Quraanuunaa?videochat=4b33853f709bd5543a
webpage
click to show
click to show
ግቡና ተከታተሉ
☞ የስርጭት ሊንክ
📱👇👇👇👇
ሼር አድርጉት
https://t.me/Quraanuunaa?videochat=2fcda6c9454dcffa8a