English
Open in Telegram
የየተሰበሩ ልቦች 💔

የተሰበሩ ልቦች 💔

@Rayan_fam · channel · indexed since 2026-10-06
2 477subscribers
217posts in the index
Channel: 2,477 subscribers, audience is stable, cited by 1 venue all time.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →

About the channel

የህይወት፣ የፍቅርና የእምነት ምክሮች፣ አስተማሪ አባባሎች እና ታሪኮች።

ID2628353370
Formerly«ስብራት 𝕧𝕀𝕓𝕖💔» · «🇪🇹ETHIO FREE INTERNET🇪🇹» · @yeteseberu_lboch_broken_heart

Key numbers

2 477
subscribers
24 h±0
7 days±0
0
venues cited it in 30 days
1 all time
Catalog rank: #2 740 766 · #14 820 in language

Audience

Subscribers 2,477

history since 2026-10-09
2026-10-092026-11-02
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

ዓረቦች “ لِسَانُكَ حِصَانُكَ” ይላሉ። “ምላስህ ፈረስህ ነው” ማለታቸው ነው። የፈለግክበት ያደርስሃል፣ መከበርያ ወይ መቅለያ ቦታ፣ ብቻ የምላስህን ልጓም ጠበቅ አድርገህ ተጓዝ🫴አንዳንድ ጊዜ መሆን ያልፈለግነውን ሰው መሆን እንገደዳለን። ስለወደድነው አይደለም፤ አካባቢያችንና ሁኔታዎቻችን ሌላ አማራጭ ስለማይተውልን ነው። ሰዎች ስለአንተ ሲያወሩ ትሰማለህ። እንዴት እንደሚመለከቱህ ታያለህ። ከጀርባህ ምን እንደሚሉ፣ ሲያዩህም ምን እንደሚያስቡ ትገምታለህ። ከጊዜ በኋላ ግን አስፈሪው ነገር እነሱ እንደሚያዩህ ራስህን ማየት መጀመርህ ነው። እነሱ የሚያዩት ፊትህ…​🖤 «የጨለማ ብርሃን» ⚪️ (እውነተኛ ህይወትን መሰረት ያደረገ አሳዛኝና አስተማሪ ታሪክ) ከቤተሰቦቼ ፍቅርና ሰላም ተከብቤ አድጌአለሁ...አሚሬ ላይ ትልቅ ተስፋ አለኝ... ግን ዘመኑ ያስፈራኛል! ነገር ግን የካምፓስ ህይወት ደግሞ የራሱ የሆነ የጨለማ መንገድ አለው..." አንብበው የማይጨርሱት፣ በደስታና በሀዘን የተሞላ ውብ ታሪክ!🍁ጥቂት ጊዜ ወስደህ «አልሀምዱሊላህ» በል፤ ምክንያቱም በትክክል ካሰብከው በላይ ብዙ ነገር አለህና።🤍አላህ በተሻለ ነገር ሊተካው እየቻለ ማጣትን ለምን ትፈራለህ?» يُؤْتِكُمْ خَيْرًا مِّمَّا أُخِذَ مِنكُمْ” ከእናንተ ከተወሰደባችሁ የተሻለን ይሰጣችኋል...»🤍 ሀላል ፍቅር... ከሀራም ግንኙነት ርቀህ፤ ልብህን ለአላህ አስረክበህ ጠብቅ። የተጻፈልህ ሰው አይሸሽም፤ ጊዜው ሲደርስ በሀላል መንገድ ይመጣል። 🥺🤍 ከአላህ የተገኘ ፍቅር ልብን አያሳዝንም፤ እንደ ኢባዳ ይሆናል። 🌸 “አላህ ሆይ፤ ሀላል የሆነውን አቅርብልኝ፤ ሀራም የሆነውን ከእኔ እርቅልኝ።”🤲🏼All posts →

Similar venues — Quotes & statuses

Browse the whole topic «Quotes & statuses» →

History

Name history

what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
21.10.2026@yeteseberu_lboch_broken_heart → @Rayan_fam
09.10.2026first seen · «የተሰበሩ ልቦች 💔» @yeteseberu_lboch_broken_heart
14.08.2025«ስብራት 𝕧𝕀𝕓𝕖💔» → «የተሰበሩ ልቦች 💔» · from the venue's own feed
02.06.2025«🇪🇹ETHIO FREE INTERNET🇪🇹» → «ስብራት 𝕧𝕀𝕓𝕖💔» · from the venue's own feed
14.03.2025created as «🇪🇹ETHIO FREE INTERNET🇪🇹» · from the venue's own feed

🏘 Telegram community — Ezu

Whole community «Ezu» · venues: 29 →

Archive by month · 16

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count