የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
Photo
click to show
click to show
Photo
click to show
click to show
Photo
click to show
click to show
▣ኦርቶዶክስና አምልኮተ-ስዕል!
➦ለስዕል ባለመስገዳቸው ምክንያት ብቻ የኦርቶዶክስ ደም መጣጭ አጼዎች፣እንዲሁም አባቶች ስገድሉና ሰጨፈጭፉ ተመልከቱ😭
➦በተለይም «እስላም አርደው» ዋሉ የሚለው ይሰመርበት!😭
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
1 · 158 · Photo
click to show
click to show
▣አጭር ታሪካዊ ጭውውት
ከልጄ ጋር ወክ እያደረግን በቤተክርስቲያን አቅራቢያ በተሰቀለ የእየሱስ ክርስቶስ ምስል አጠገብ አለፍን።
"ባባ ባባ ይህ ማነው?" በማለት ጠየቀኝ
"እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ አምላካችን ነው" አልኩት።
ልጅ ግራ በመጋባት መንፈስ እያየኝ
"ለምን ሰውነቱ ቆሰለ ለምንስ ተሰቀለ?" በማለት ዳግም ጠየቀኝ።
እጁን ጠበቅ አድርጌ ያዝኩትና
"በእርሱ የማያምኑ አመፀኞች ናቸው የሰቀሉት" አልኩት
"ጠንካራ ጌታ አይደል? ለምን ራሱን አላዳነም? አባቱስ ለምን አልተከላከለለትም?!" ሲለኝ
"የልጁን ስቅለት ተቀብሎ ስቅለቱ ለእኛ የተከፈለ መስዋዕትና የኃጢአታችን ማስተሰሪያ እንዲሆን እግዚአብሔር ይህን መንገድ መረጠ" አልኩት።
ወደ ሐውልቱ ትኩር ብሎ እየተመለከተ
"አባቴ ሆይ! ልትከላከልልኝ እየቻልክ ለሌሎች ሲባል እኔ እንድሰቃይና እንድሰቀል ትፈቅዳለህን?"
"አልፈቅድም ይህማ አይሆንም" አልኩት
ቀበል አደረገና
"ታዲያ በልጁ ስቅላት እግዚአብሔር እንዴት ደስ ይሰኛል?! ልጁን ሳያሰቃይና ሳይቀጣ ኃጢአታችንን ይቅር ማለት አይችልምን?!"
ከልጁ አንደበት የተወረወሩት ጥያቄዎች
አባት እስልምናን እንዲቀበል ሰበብ ሆኑት።
منقول
የቴሌግራም ቻናል ጆይን በሉ👇
https://t.me/Rightpathstudent
4 · 180 · የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
File
History of Quranic text.pdf · 9.8 MB · click to show
History of Quranic text.pdf · 9.8 MB · click to show
➲በTextual criticism ጥናት ዘርፍ ስለ ቁርዓን እደ-ኪታብ(Manuscripts) በተመለከተ ይህ መፅሐፍ በጣም ጠቃሚ ነው🔥
➲ታዋቂ ሕንዳዊ የሀዲስ ምሁርና ተመራማሪ ፕሮፌሰር ዶ.ር ሙሀመድ ሙስጠፈ አል-አዕዟሚ(د.محمد مصطفى الأعظمي)🔥
3 · 138 · ➲በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች ከመሠረቱ ክቡር የሆነ የሰው ልጅ ነፍስ ከጉንዳንና ከዝንብ በታች ረክሷል😭ይህ እኩይ ድርጊት ከዚህ ቀደምም የነበረ ቢሆንም አሁንም መልኩን እየቀየረ በተለያዩ ፖለቲካዊ አጀንዳ በተመረዘና በተቀመረ ሴራ የሰው ነፍስ በቀላሉ የማጥፋት ዘመቻ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ እየሄደ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው😱
➦በተለይም የበግ ለምድ የለበሰ የኦርቶዶክስ አቀንቃኝ የፋኖ ድርጅት ዋና አላማውና ኢላማው በቀጥታ ኢትዮጵያን የክርስቲያን ደሴት እናደርጋለን የሚል ትልቅ ድብቅ አላማ አላቸው🔥ስለዚህ ጥንቃቄ⚠️
➚አሏህ ሰላሙን ያምጣልን ሁላችንም ዱዓ ማድረግ ያስፈልጋል🔥
146 · Photo
click to show
click to show
Photo
click to show
click to show
▣እስልምናና ሱና
"እስልምና ትክክለኛ ሱና(መንገድ) እንደሆነ በተመሳሳይም ሱና እስልምና መሆኑን አንዱ ከአንዱ ተነጥሎ የማይሄድና የማይቆም መሆኑን እወቁ"
“ጀመዓን አጥብቆ መያዝ ከሱና ነው።ሱናን የጠላና ጀመዓውን(በሀቅ መንገድ ላይ የተሰበሰበን አንድነትን) የለያየ የሆነ አካል በእርግጥም የእስልምናን ገመድ ከአንገቱ አውልቆና ፈትቶ ጥሏል።ጠማማና አጥማሚም ሆኗል።”
መሠረቱ የተስተካከለና የተገነባ ከሚሆነው ውስጥ፦የነብዩ ሙሐመድ ﷺ ባልደረቦቻቸው(ሶሃቦች) ናቸው፣በሁላቸውም ላይ የአሏህ እዝነት ይስፈንባቸውና።እንዲሁም የሱና ስብስብና ተከታዮች ናቸው።ከነሱ(ከሶሃቦች) ያልወሰደ አካል በእርግጥም ጠመመ አዲስን ነገር ፈጠረ ወይም አመጠ።ሁሉም ብድዓ(አዲስ መጤ) ነገር በሙሉ ጥመት ነው።ሁሉም ጥመትና ባለቤቶቿ የእሳት ጓዶች ናቸውና።”
[📚ሸርህ አስሱና ሊል በርበሃሪ ገጽ 67]
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
186 · የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
👉አያተል ኩርሲይ የሚገኘው
በየትኛው ሱራ ውስጥ ነው❓❔
23 · የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
Photo
click to show
click to show
Photo
click to show
click to show
Photo
click to show
click to show
▣እውን እስልምና በግድያና በማስገደድ ነው የተስፋፋው?
➲T.W.Arnold (Sir Thomas Walker Arnold,1864–1930) ክርስቲያን የነበረ ምሁርና የታሪክ ተመራማሪ በመፅሐፉ እንዲህ የሚል ነገር ያስቀምጣል▼▼▼▼▼▼▼▼▼
“እነዚህ ሰዎች ወደ እስልምና ሲገቡ ዋነኛው ምክንያት ኃይል ወይም ማስገደድ እንዳልነበረ በክርስቲያንና በሙስሊም ዓረቦች መካከል ከነበረው ጥሩ ግንኙነት ማወቅ ይቻላል።
ሙሐመድም ራሱ ከብዙ የክርስቲያን ነገዶች ጋር ስምምነት አድርጎ ነበር።
በዚህም ለጥበቃቸው(ለከለላቸው) ቃል ገብቶላቸው፣ሃይማኖታቸውን በነፃነት እንዲያስተገብሩ ዋስትና ሰጥቷቸዋል።
እንዲሁም የክርስቲያን ቄሶችም ጭምር ቀድሞ የነበራቸውን መብትና ሥልጣን ሳይረበሹ እንዲቀጥሉ ፈቅዶላቸዋል።”
“በመሆኑም፣እነዚያ እስልምናን የተቀበሉት የክርስቲያን ነገዶች ይህን ያደረጉት በራሳቸው ምርጫና በነፃ ፈቃዳቸው ነው ብለን በእርግጠኝነት ልንደመድም እንችላለን።ለዚህም ማሳያ በዛሬው ዘመን በሙስሊም ሕዝብ መካከል የሚኖሩት ክርስቲያን ዓረቦችም የዚህ የመቻቻል ሕያው ምስክር ናቸውና።
[📚The preaching of Islam ገጽ 43-45-46]
"በሃይማኖት ማስገደድ የለም፡፡ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ፡፡በጣዖትም የሚክድና በአሏህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ አሏህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡"
[📚ሱረቱል በቀራህ:256]
➦ስለዚህ በጭፍን ጥላቻ የታወሩ ክርስቲያን ሚሽነሪዎች እስልምና በዋናነት የተስፋፋው እንዲሁ በደፈናው በኃይል ወይም በማስገደድ እንደሆነ ይሰብካሉ።ይህ ፈፅሞውኑ ከጥላቻ የተነሳ የሚፈልቅ መሆኑ ግልጽ ነው! እውነታው ግን ይህ ነው🔥
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
99 · ▣ኢሬቻ(Irreecha) ኩፍር ነው!🔥
➚ይህ በዓል በዋናነት የሚከበረው በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች ሲሆን ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ ይዘት ያለው ተግባር ነው!
➦«ኢሬቻ(Irreecha)»የሚለው ቃል የኦሮሚኛ ቃል ስሆን በቀጥተኛ ቋንቋዊ ትርጉም ደረጃ«ምስጋና» ወይም«አምልኮ»እንደማለት ነው።
➚ይህ ምስጋና የሚቀርበው ደግሞ አምላክ ተብሎ ለሚታሰበው ለዋቀ-ጉራቻ (Waaqa Gurraacha) "The Black God" ነው።
➚ዋቃ ጉራቻ ማለት«ጥቁር አምላክ» እንደማለት ነው።ምክንያቱም የዚህ እምነት ተከታዮች በእሳቤያቸው"ዋቃን (አምላክን)"«ጥቁር ነው!»ብለው ያስቡታል።
➚ባጠቃላይ የእምነቱ ስያሜ፤«ዋቃ(አምላክ) [Waaqaa]»ከሚለው ስርወ ቃል የተወሰደ ሲሆን«ዋቄፈና (Waaqeffannaa)»ይባላል።
➚ለዋቃ ጉራቻ ምስጋና አቅራቢ የሆኑት የዋቄፈና እምነት ተከታይ ወንድ አማኞች«ዋቄፈታ (Waaqeffattaa)» ይሰኛሉ።ሴት አማኞቹ ደግሞ«ዋቄፈቱ (Waaqeffattuu)»ተብለው ይጠራሉ።
➚ይህን አምልኮ ፈጻሚ ምዕምናን ዋቄፈታዎች «miseensa»ሲባሉ፤እምነቱን የሚመሩት ካህናቶች ደግሞ«ቃሉ» "Kaaluu"ይባላሉ።ፖለቲካውን የሚመሩት ደግሞ«ገዳ»"Gadaa" በመባል ይታወቃሉ።
➚Actually ይህ እምነት በመመሪያነት የተያዘው በማስረጃ የተጠናቀረ ኃይማኖታዊ መጽሐፍም ሆነ የተጣራ ሌላ መመሪያ የለውም።እምነቱ በባህላዊ መንገድ የተያዘ ዘልማዳዊ ባዕድ አምልኮ ነው።
➦ይህም በዋናነት በሁለት መልኩ ይታያል▼▼▼▼▼▼▼▼▼
➦➊ኢሬቻ መልካ (Irreecha Malkaa)
የዝናብ ወቅት ወይም የክረምት ወቅት አልፎ በልግ(ብርሃን) ወቅት ሲገባ የሚከበረው ነው።ይህም በዋናነት ምስጋናን ወይም አምልኮን የሚገለጽ ነው“የክረምቱን ጨለማ አሳልፈህ ወደ አዲሱ ወቅት በሰላም አደረስከን”የሚል ይዘት አለው።
➋ኢሬቻ ቱሉ (Irreecha Tulluu)
➦ይህ ተግባር በተለይ በደረቅ ወቅት ዝናብ ስጠፋ የሚደረግ፣እንዲሁም መሬት እንዲለመልምና እንስሳትና ሰዎች እንዲበለጽጉ ለዋቀ(ለWaaqa) የሚቀርብ የልመና አይነት ነው።
ይህም የሚፈፀመው በዋናነት እርጥብ ሣር(ጨሌ) እና አደይ አበባ በመያዝ በዛፎች፣በወንዞች ዳርቻ፣በተራራዎችና በመሳሰሉት ቦታዎች ነው።እናም በዚህ ወቅት አምላክ(ዋቃ) በጥቁር ደመና መልክ ተመስሎ ይመጣል ብለው ያምናሉ ይገምታሉ።
➦በመሆኑም አንዳንድ ምስጢሩ ያልገባቸው፣በፖለቲካና በዘረኝነት የሰከሩ ሰዎች ኢሬቻ ባህል ነው በሚል አጉል ትርክት ሙስሊሞችን ለማጃጃል የሚሞክሩበትና በዓል ተብሎ የሚከበረው ኢሬቻ በሸሪዓ እይታና በዐቅል ባለቤቶች ስምምነት ጭምር ጣኦት አምልኮ ነው።ለዚህም ግልፅ ማሳያው በዚህ በዓል ላይ ለዛፍ(ለኦዳ) ይሰገዳል!ለዛፍ ቅቤ ይቀባል !ይታረዳል!ለዛፍ ከተቀባው ቅቤ ላይ መልሰው በረከትና ፈውስ ፍለጋ ይቀቡበታል ! ይህን እውነታ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ ! ሊንኩን ስትከፍቱ ድምፁ ከፍተኛ ስለሆነ እንዳይረብሻችሁ መቀነሳችሁን አትርሱ⚠️
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
https://drive.google.com/file/d/1JUPsOCouZBGQV-3IqeUQID-CtBil1iI4/view?usp=drivesdk
የእስላም አስተምህሮ ተውትና የትኛው አዕምሮ ነው ይህ ተግባር ባእድ አምልኮ አይደለም የሚለው!? ሰዎች በ21ኛው ክ/ዘመን ላይ ሆነው እንዴት ይህ አምልኮ አይደለም ይላሉ!? በዚህ በዓል የሚሳተፉ በዚያ ቦታ የሚሰግዱት ሰዎች እራሱ እምነታችን ነው እያሉ ስለሆነ ግልጽ ነው።በዚህ ተግባር ላይ እነዚህ ሰዎች ለዛፍ እየሰገዱ አምልኮ እንደሚፈፅሙ ለማረጋገጥ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት ከራሳቸው አንደበት መስማት
93 · የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
Photo
click to show
click to show
Video
388 KB · click to show
388 KB · click to show
➦Look እሬቻ እምነት እንጂ ባህል አይደለም እያሉ ከገዛ አንደበታቸው እምነት እንደሆነ admit or confirm እያደረጉ ነው! So ከዚህ በኋላ ኢሬቻ ባህል ብቻ ነው የምትሉ ሰዎች ከአባገዳዎች በላይ ታውቃላችሁን!?
➚እናም እሬቻ በርግጠኝነት የዋቄፈታዎች እምነት ነውና እኛ ሙስሊሞችን አይመለከተንም አይወክለንም ሙስሊሞች ጥንቃቄ አደርጉ ምክንያቱም ሽርክ ነውና!
➚በተለይም ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ያላችሁ መሻኢኮች፣ኡስታዞች፣ዱዓቶች አብዛኛው ክፍል ሙስሊም ነውና በዚህ አደገኛ በሆነ ባዕድ አምልኮ ላይ ለተሰማራውና ለተመረዘው ማህበረሰብ ክፍል ይህንን የኩፍር ተግባር ግልፅ እያደረጋችሁ በማስጠንቀቅ የግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠት አለባችሁ ባረከሏሁ ፊኩም🔥
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ይህንን መልዕክት ሼር አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም🔥
83 · የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
Photo
click to show
click to show
Photo
click to show
click to show
▣ዒልም(ዲናዊ እውቀት) በእስልምና!
➲ታላቁ ታቢዒይ አብደሏህ ኢብኑል ሙባረክ እንዲህ ይላሉ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
“የእውቀት መጀመሪያ መልካም ኒያ(ልባዊ እሳቤ) መኖር፣ከዚያም እውቀትን በትክክል ማዳመጥ፣ከዚያም እውቀትን መረዳት(መገንዘብ)፣ከዚያም በኋላ እውቀትን መሀፈዝ(መሸምደድ)፣ከዚያም
እውቀትን መተግበር(በስራ ላይ ማዋል)፣ከዚያም እውቀትን ማሰራጨት(ማስተማር) ናቸው።”
[📚ጃሚዑ በያኑል ዒልሚ ወፈድሊሂ ቅጽ 1 ገጽ 476]
➥◈የቴሌግራም ቻናላችን||
https://t.me/Rightpathstudent
ሁላችሁም ጆይን በሉ ሼር ይደረግ!
2 · 292 · የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል። እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።»
📚 ቡኻሪና ሙስሊም
48 · ➲ከሶስት ዓይነት ሰዎች ጋር መከራከርን አትምረጥ!
➊ኛ ➛ደረቅ እምቢተኛ አላዋቂን ምክንያቱም
▪የፈለግኸውን ያህል መረጃና ማስረጃ ብታቀርብለት አይቀበልምና።
➋ኛ ➛ምቀኛንና ትዕቢተኛን ምክንያቱም
▪እሱ የሚከራከረው አላማው ሀቅን ፈልጎ ለመግባባት ሳይሆን አንተን ለማዋረድ ነውና።
➌ኛ➛ኩራተኛን ምክንያቱም
▪ሁሌም ራሱን ሐቅ ላይ አድርጎ ስለሚያይ ከሱ ጋር መከራከር ትርፉ ጊዜ ማባከን ነውና።
منقول
40 · የሀቅ አድማስ Official apologetics 🔰
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው?
3 ·