የዛሬው ሀዲስ
(part73)
وعن أنس رضي الله عنه، قال: عطس رجلان عند النبي صلى الله عليه وسلم، فشمت أحدهما ولم يشمت اللآخر، فقال الذي لم يشمته: عطس فلان فشمته، وعطست فلم تشمتني؟ فقال: ((هذا حمد الله، وإنك لم تحمد الله)) متفق عليه.
አነስ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት ነብዩ صلى الله عليه وسلم ባሉበት ሁለት ሰዎች አስነጠሱ። ለአንደኛው አላህ እንዲያዝንለት ዱዐ በማድረግ መለሱለት። ለሌላኛው ግን አልመለሱለትም። ያልመለሱለት ሰው:- " እገሌ አስነጥሶ መለሱለት። እኔ ግን አስነጥሼ አልመለሱልኝም?" ሲል ጠየቃቸው። "እርሱ አላህን አመስግኗል። አንተ ግን አላመሰገንክም።" አሉት።
Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis