17 August 2023
# ክፍት የስራ ማስታወቂያ #
የስራው አይነት:-የሶፋ ሰራተኛ የቁልፍ ስራ የሚችል(ታፒሴሪ)
ጾታ:-ወንድ
ብዛት:-2
አድራሻ:-አየር ጤና
ሰልክ:-0923816134 /0923987013
ለበለጠ መረጃ 👉 @Ibenmuktar ያናግሩኝ
የዛሬው ሀዲስ
(part73)
وعن أنس رضي الله عنه، قال: عطس رجلان عند النبي صلى الله عليه وسلم، فشمت أحدهما ولم يشمت اللآخر، فقال الذي لم يشمته: عطس فلان فشمته، وعطست فلم تشمتني؟ فقال: ((هذا حمد الله، وإنك لم تحمد الله)) متفق عليه.
አነስ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት ነብዩ صلى الله عليه وسلم ባሉበት ሁለት ሰዎች አስነጠሱ። ለአንደኛው አላህ እንዲያዝንለት ዱዐ በማድረግ መለሱለት። ለሌላኛው ግን አልመለሱለትም። ያልመለሱለት ሰው:- " እገሌ አስነጥሶ መለሱለት። እኔ ግን አስነጥሼ አልመለሱልኝም?" ሲል ጠየቃቸው። "እርሱ አላህን አመስግኗል። አንተ ግን አላመሰገንክም።" አሉት።
Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis
ሰላም እንዴት አመሻቹ ውድ ቤተሰቦች እንደምታቁት የግሩፑ ሜምበር በፍጥነት እየቀነሰ ይገኛል ስለዚህ እናንተም የምትችሉትን ያክል አድ በማድረግ ግሩፑን በማሳደግ እናንተም ተሸለሙ ማህበረሰቡንም በዚህ ግሩፕ እንዲገበያይ እና የፈለገውን ማስታወቂያ በነጻ እንዲለቅ የበኩላችሁን እንድትወጡ እላለው።
ሁላችሁንም ለአብሮነታችሁ ከልብ አመሰግናለው።
166 · Hi
161 · Yehanen sheto yemishetelgn sew inbox yanageregn
158 · ┏─━─━─━∞◆∞━─━─━─┓
". #አይናፋሯ_ሊና ".
✎ፀሐፊ፦ ሩቂ
┗─━─━─━∞◆∞━─━─━─┛
┎━─━─━─━─━─━─━─━─━┒
. በ @tibeb_islaam የቀረበ .
. ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
┖━─━─━─━─━─━─━─━─━┚
┯━━━━━▧▣▧━━━━━┯
#ክፍል_አንድ {❶}
┷━━━━━▧▣▧━━━━━┷
...ኢላሂ አንቺ ልጅ መጥረጊያውን አስቀምጪ እኔ ጥረጊልኝ አላልኩሽም ሊና ቶሎ ብለሽ ወደ ትምህርት ቤት ሂጂ ትምህርት ቤት ትምህርት ከተጀመረ ድፍን አንድ አምስት ቀን ሆነው እንደበፊቱ አንድ ወር ሲሞላሽ ለመሄድ አስበሽ ነው አይሆንም እኔ እኮ ሁሌ ሲጀመር ወር ሞልቶሽ እየሄድሽ እንዴት ከክፍል አልፎ ከትምህርት ቤቱ አንደኛ እንደምትወጪ ነው የሚገርመኝ እኮ ወይስ እኔ የማላውቀው ዘመድ አለን እ እስኪ ንገሪኝ ሊና
🧕 እህ እማዬ በደንብ እኮ አይጀመርም ለዛ ነው
ሊና ዝም በይ አሁን እኮ አስረ አንደኛ ክፍል ነው የምትሆኚው አይሆንም በቃ ዛሬ ሂጂ በጠዋቱ አታስጪሂኝ ሰላም እንዋል
ሊናም የእናቷ ንግግር ግራ እያጋባት እማ እኔ አሁን ብሄድ ተማሪዎቹ እራሱ ምን ሆና ነው ይላሉ በዛ ላይ ፋኢዛ ትምህርት ቤት ለቃለች አየሽ እማ አሁን ማንም ጓደኛ የለኝም ከማንም ጋር አልሆንም
ሊና እስከመቼ እንዲህ ሆነሽ ጓደኛ ቢሄድ ጓደኛ ይመጣል ቆይ ምናለ ባሁኑ አመት እንኳን ባታሳዝኚኝ ተይ ሊና እስከመቼ አንደትሽን ደፍተሽ አታበላት አታጠጣት ትበድላታለች ምታስብይኝ ከሰውስጋር ለምን አትጋባቢም ኧረ ተይ ሊናዬ አለች ሊናም በራሷ ባህሪ እምባ እያነቃት ወደ ክፍሏ ገብታ ቦርሳዋ ውስጥ አምስት ደብተሮችን ከታ ዩኒፎርሟን አርጋ እናቷን ለማስደሰት ስትል ከቤት ወጣች ቁርሷን እንኳን አልበላችም ተናዳለች አመቱን ሙሉ እንዴት ነው ምሆነው ማንም ጓደኛ የለኝም ከማንም ጋር አልግባባም አላውቅም ብቻ
ሊና ጀሚል ትባላለች በአሁኑ አመት የአስራአንደኛ ክፍል ተማሪ ናት አይናፋሯ ሊና በሚባለው ቅፅል ስሟ የምትጠራው ሊና የተወለደችው አዲስ አበባ ነው የምትኖረውም እዚሁ ነው ሊና በጣም ዝምተኛ አይናፋርና ጎበዝ ተማሪ ናት ለዛም ነው አይናፏሯ ሊና የሚል መጠሪያ የተሰጣት ሊና ለእናት እና ለአባቷ የመጀመሪያም የመጨረሻም ልጅ ናት አንድ ታናሽ እህት ነበረቻት እንደተወለደች ነው ወደ አሄራ የሄደችው
ሊና
በሀሳብ እንደተወጠረች ትምርህርት ቤት ደረሰች ሰአቱ ስለረፈደ ተማሪዎች ወደየክፍላቸው ገብተዋል እየፈራች ፎቁን ወጥታ አዲስ ከተመደበችበት ክፍል ገባች ተማሪዎች ይንጫጫሉ አስተማሪ እንደሌለ ተረዳች አንድ ልጅ ተነስታ እኔ አላምንም አይናፏሯ ሊና ትምህርት በተጀመረ በሳምንቱ መጣሽ አላምንም ሀሀሀሀ አቤት ሴት ሊና በትምሀርትቤታችን ውስጥ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከወኝዶች ቆንጆ ተብሎ በተፈረጀው በኢብሮ ምክናያት ነዋ ኢብሮ ጉድህን እያየህ ነው ስትል አንድ ልጅ ላይ አፈጠጠች...
⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╬╬═════════════╬╬
#ክፍል_ሁለት {❷} ይቀጥላል
╬╬═════════════╬╬
ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
@tibeb_islaam
@tibeb_islaam
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
162 · ╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
". #ጤዛዉ_ፍቅሬ ".
✍ፀሐፊ፦ ኑዕማን ኢድሪስ
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝
. በ @tibeb_islaam የቀረበ
. ልብ አንጠልጣይ ታሪክ
━━━━━━━━❪❐❫━━━━━━━━
╔════•| ✿ |•════╗
#ክፍል_ሁለት (➋)
╚════•| ✿ |•════╝
የሃቢብ ስድብ በየቀኑ ቢብስም ፎዚ ግን ቁብ ሳሰጠዉ እሱን ከማፍቀር አላስቆማትም ነበር፡፡ እየሰደባት ትወደዋለች፡፡
ከምንም በላይ የማትረሳዉ ነገር ቢኖር... አንድ ቀን ከስራ መመለሻዋ ሰአት ደርሶ ወደ ቤት እየሄደች ስልኳ ከቦርሳዋ ዉስጥ ሆኖ ይጠራ ነበር፡፡ ፎዚ አልሰማችዉም፡፡ በምትሄድበት መንገድ ዳር የነበረዉ ጫጫታና ሁካታ የስልኩን ድምፅ ሊያወጣዉ ስላልቻለ ፎዚ ስልኩን አንስታ ጥሪዉን ሳታስተናግድ ቀረች፡፡ ቤቷ እንደደረሰች ሃገር አማን - ቤቴ ሰላም ብላ የቤቷን የበር ቁልፍ ከፖርሳዋ አዉጥታ ስትሞክር እንዳጋጣሚ ሆኖ በሩ ክፍት ነበር፡፡ ሀቢብ ቀድሞ እንደገባ ስለተረዳች ሀሳቧን ሁሉ በሩ ላይ ጥላ ባሏን በአንዲስ መንፈስ ለመገናኘት በሙሉ ፈገግታና በሚያስቀና ደስታ እየተፍነከነከች የበሩን እጄታ ይዛ ከፈት ስታደርገዉ ያላሰበችዉ ነገር ገጠማት፡፡
... ጣቶቹ ከብረት የጠነከሩ የሚመስሉ ሸካራ መዳፍ የፎዚ ፊት ላይ አረፈ "ጯ...." አይኗ እስኪሸፈን፤ የጉንጯ ቆዳ እስኪገፈፍ በጥፊ መታት፡፡ በድጋሜ 'ጯ...'፡፡ ሀቢብ ነበር፡፡
"ለምንድን ነዉ ስልክ ያላነሳሽዉ?" በሚል ጥያቄ አንባረቀባት፡፡ ፎዚ አይኖቿን በግድ ከገለጠቻቸዉ በኃላ በፍርክርክ መዳፎች ጥፊ የቆሰለዉን ጉንጯን በእጆቿ እያሻሸች፤ ለማልቀስ እየዳዳት አይኖቿ በመቅፅብት እምባ አዝለዉ በለሆሳስ ድምፅ . " ደዉለህ ነበር እንዴ?" አለችዉ፡፡ ሁሌም በመጥፎ ይጠረጥራት ኑሯልና...
"አሃ.. አንቺ ከማንም ወንድ ጋር እየዘለልሽ አዉቀሽ ያላነሳሽዉን ልትዋሺ ነዉ??" ብሎ ደም ማንባት በቀራቸዉን አይኖቹ አፈጠጠባት፡፡ አይኖቹ ቀልተዉ ነበር አይገልፃቸዉም፡፡ ደም የለበሱ፤ በርበሬ የጎረሱ መስለዋል፡፡ ሞባይሏን ለማዉጣት እጇን ወደ ፖርሳዋ እየሰደደች
"ወላሂ አልዋሸሁህም" አለችዉ፡፡
"ዝምም በይ .. ቀጣፊ!" ብሎ ጥፊዉን ሊደግመዉ ቃጣዉ፡፡
.
... ፎዚያ በሃቢብ ከቦክስ ያላነሰ ጥፊ ጉንጯ ላይ ጠባሳ የቀረ ይመስል ይሄን ክስተት አረሳችዉም ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ፍቅሩ በልጦ፤ መዉደዷ ገጦ ይበልጥ ነበርና ሁሉንም ይሁን ብላ በተቀበለችበት፤ ፀቡንም ነገሩንም ወደ ፍቅር ለዉጣ ትዳሯን አቆይታለች፡፡
.
...የሀቢብን መጥፎ ጥርጣሬ ለማስወገድ ስትል የድሮዉ ፍቅሩን ቢመልሰዉ ብላ ከምትሰራበት መስሪያ ቤት የመልቀቂያ ደብዳቤ እንኳ ሳታስገባ ለቀቀች፡፡ ምክንያቷ ደግሞ በተደጋጋሚ ከመስሪያ ቤት ወንዶች ጋር ትቀብጫለሽ 'እኔን ቀይረሽኛል' እያለ መዉጫ መግቢያ ሲያሳጣት፤ በቤቷ ዉስጥ ሰላም ሲነሳት 'ወጥቼ እንድሰራ ካልፈለክና ካላስደሰተህ ቤቴ እዉላለሁ' ብላዉ ባሏን ለመንከባከብ ለሀቢብ ካላት ሙሃባ የተነሳ ስራዋን እርግፍ አድርጋ ትታ ቤት ዉላለች፡፡
.
... ይሄን ዱላና ተዳጋጋሚ የሆነዉ ስድቡ (ቀጣፊ...ዉሸታም...) ሳይከብዳት ዛሬ የተነፈሳት "እርካሽ" ያላት 'ርካሽ' ቃል ፎዚን እያነፋረቀ ያስለቅሳታል፡፡
'እኔ ነኝ?... እኮ እኔ?... እኔ ነኝ እርካሿ?" እያለች ታላዝናለች፡፡ የኔ ዉድ የሚለዉ ጥሪዉ ባንዴ ተወግዶ፤ የፍቅር ቃላቶች እንደ ስደተኛ ርቆ ተሰዶ ቤታቸዉ የፀብ አዉድማ ሁኗል፡፡
ሰሞኑን ያመጣዉ አዲስ ፀባይ ደግሞ ፎዚን እየተፈታተናትና ትዳር እንዲያንገሻግሻት ሊያደርጋት ምነንም አልቀሯትም፡፡ ለሱ ብላ ስራ እንዳቆ
157 · አንድ ግሩፕ አለ add ስላረጉ ብቻ የእራሷን logo የሚሰራላችሁ ማግኘት ከፈለጋችሁ bio ላይ ሊንክ አስቀምጬያለው
134 · Sera felagiwoch @fluxfreelance
139 · ሠላም የግሩፔ ሜምበሮች ዛሬ እስከ5 ሰዐት የሚቆይ ቻሌንጅ አዘጋጅተናል
50 ሰዉ add ያደረገ 200 mb እንሸልማለን
100 ሰዉ add ያደረገ 10 ካርድ እንሸልማለን
200 ሰዉ add ያደረገ 25 ካርድ እንሸልማለን
ሽልማታቹን ለመዉሠድ በዚህ ያናግሩን
@a_m_i_r_he
142 · Addres & contact or account ketechale price betasekmtu mlkam new
140 · Sew yemiyagegnubtn shachun
128 · snt new
123 · ጥያቄዎ:-
1.ስራ የለኝም እና ምን ሠርቼ የተሻለ ገቢ ላግኝ? ከሆነ
2. ስራ አለኝ ግን በማገኘው ደሞዝ ብቻ ኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልኩም እና
እንዴት ተጨማሪ ገቢ ላግኝ? ከሆነ
3.ተማሪ ነኝ ግን ከትምህርቴ ጎን ለጎን ቢዝነስ በመስራት ለነገዬ የሚሆን ገቢ እንዴት ማግኘት ችላለው? ከሆነ
ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ።
በሀገራችን ኢትዮጽያ የተመሰረተ አለም አቀፍ የሆነውን ድርጅት ይቀላቀሉ።
💥ከድርጅቱ የሚያገኝዋቸዉ ጥቅሞች
📌ጤና
📌የማይቋረጥ የገቢ ምንጭ
📌ደስታ
📌የተለያዩ ስልጠናዎች በነፃ
ፍላጎቶ ከሆነ
👉ሰም
👉ሰልክ
👉አድራሻ( ከተማ) ይላኩልን
👇👇👇
0927924848
Adem
146 ·