የሚከተሉት መመሪያና ህጎች ተፈፃሚ ይሆናሉ
1.ፀያፍ ቃላትን፣ምስሎችን አና ቪዲዮ መልቀቅ ፍፁም የተከለከለ ነው‼️
2.ማንኛውም ከዘር ከሀይማኖት ገር በተገናኘ አሉታዊ አስተሳሰብን ማራመድ ፍፁም የተከለከለ ነው‼️
3.የ አደንዛዥ እፅ እና አልኮል ነክ ነገሮች ማስተዋወቅ ፍፁም የተከለከለ ነው‼️
4. የተለያዩ የግል ወሬዎችን ማዎራት ፍፁም የተከለከለ ነው‼️
5.ስለ ሚያስተዋውቁት ነገር የተሟላ ማብራሪያ ከ ዋስትና ጋር መስጠት አለብዎት
1.2K ·