ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
S

SEBA COMPUTER 💻

11 August 2023
2023-08-11×
11 August 2023
I
ሰላም ቤተሰቦች በጠዋቱ ልንሸልማቹ ተዘጋጅተናል ከናንተ ሚጠበቀው አድ ማድረግ ነው።አድ ከማረጋቹ በፊት እና አድ ካደረጋቹ ቡሀላ ፎቶ ላኩልን።
A
Hello👋 I wanted to inform you that our referral contest on Telegram is still ongoing🎉! You have the opportunity to earn some extra cash by inviting your friends to use our bot. However, I wanted to let you know that the reward amount per invite has been updated from 3 ETB to 1 ETB. Regardless of the change, you still have a chance to earn some extra cash, and once you have accumulated enough rewards, you can easily withdraw your money into your Telebirr account.💸 Refer your friends today and start earning! Thank you for using our bot, and good luck with the contest!⭐️
H
ለ ስራ ፈላጊዎች በሙሉ..... የገቢ ምንጮችህን መጨመር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ  ድርጅታችን በአሁኑ ሰአት ለብዙዎች ተጨማሪ የገቢ ምንጭ የሆነ ሰዎች በትርፍ ሰአታቸውም ሆነ በሙሉ ጊዜ የሚሰሩት የስራ እድል እየሰጠ ይገኛል እርስዎም የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ከፈለጉ በ Telegram @hev22 ወይም በ 0921304168 በመደወል ያናግሩን::
O
ሰላም እንዴት አመሻቹ ውድ ቤተሰቦች እንደምታቁት የግሩፑ ሜምበር በፍጥነት እየቀነሰ ይገኛል ስለዚህ እናንተም የምትችሉትን ያክል አድ በማድረግ ግሩፑን በማሳደግ እናንተም ተሸለሙ ማህበረሰቡንም በዚህ ግሩፕ እንዲገበያይ እና የፈለገውን ማስታወቂያ በነጻ እንዲለቅ የበኩላችሁን እንድትወጡ እላለው። ሁላችሁንም ለአብሮነታችሁ ከልብ አመሰግናለው።
┏─━─━─━∞◆∞━─━─━─┓           ". #አይናፋሯ_ሊና ".              ✎ፀሐፊ፦ ሩቂ ┗─━─━─━∞◆∞━─━─━─┛            ┎━─━─━─━─━─━─━─━─━┒ .  በ @tibeb_islaam የቀረበ .         . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ. ┖━─━─━─━─━─━─━─━─━┚ ┯━━━━━▧▣▧━━━━━┯          #ክፍል_አንድ {❶} ┷━━━━━▧▣▧━━━━━┷ ...ኢላሂ አንቺ ልጅ መጥረጊያውን  አስቀምጪ እኔ ጥረጊልኝ አላልኩሽም  ሊና ቶሎ ብለሽ ወደ ትምህርት  ቤት ሂጂ ትምህርት ቤት ትምህርት ከተጀመረ ድፍን   አንድ  አምስት ቀን ሆነው እንደበፊቱ አንድ ወር ሲሞላሽ ለመሄድ አስበሽ ነው አይሆንም እኔ እኮ ሁሌ   ሲጀመር ወር ሞልቶሽ እየሄድሽ  እንዴት ከክፍል አልፎ ከትምህርት ቤቱ አንደኛ እንደምትወጪ ነው የሚገርመኝ እኮ   ወይስ እኔ  የማላውቀው ዘመድ አለን እ እስኪ ንገሪኝ ሊና 🧕 እህ እማዬ  በደንብ እኮ አይጀመርም ለዛ ነው ሊና ዝም  በይ አሁን እኮ አስረ አንደኛ ክፍል ነው የምትሆኚው አይሆንም በቃ ዛሬ ሂጂ በጠዋቱ አታስጪሂኝ ሰላም እንዋል ሊናም የእናቷ ንግግር ግራ እያጋባት እማ እኔ አሁን ብሄድ ተማሪዎቹ እራሱ ምን ሆና ነው ይላሉ በዛ ላይ ፋኢዛ ትምህርት ቤት ለቃለች አየሽ እማ አሁን ማንም  ጓደኛ የለኝም ከማንም ጋር አልሆንም ሊና እስከመቼ እንዲህ ሆነሽ ጓደኛ ቢሄድ ጓደኛ   ይመጣል ቆይ ምናለ ባሁኑ አመት እንኳን ባታሳዝኚኝ  ተይ ሊና እስከመቼ አንደትሽን ደፍተሽ አታበላት አታጠጣት  ትበድላታለች ምታስብይኝ ከሰውስጋር ለምን አትጋባቢም ኧረ ተይ ሊናዬ አለች ሊናም  በራሷ ባህሪ እምባ እያነቃት  ወደ ክፍሏ ገብታ  ቦርሳዋ ውስጥ አምስት ደብተሮችን ከታ ዩኒፎርሟን አርጋ እናቷን ለማስደሰት ስትል ከቤት ወጣች  ቁርሷን እንኳን አልበላችም ተናዳለች አመቱን ሙሉ      እንዴት ነው ምሆነው ማንም ጓደኛ የለኝም ከማንም ጋር አልግባባም አላውቅም ብቻ ሊና ጀሚል  ትባላለች በአሁኑ አመት የአስራአንደኛ ክፍል ተማሪ ናት አይናፋሯ ሊና  በሚባለው ቅፅል ስሟ የምትጠራው  ሊና  የተወለደችው አዲስ አበባ ነው የምትኖረውም እዚሁ ነው ሊና በጣም ዝምተኛ አይናፋርና ጎበዝ ተማሪ ናት ለዛም  ነው  አይናፏሯ ሊና የሚል መጠሪያ የተሰጣት ሊና ለእናት እና ለአባቷ የመጀመሪያም የመጨረሻም ልጅ ናት አንድ ታናሽ እህት ነበረቻት እንደተወለደች ነው ወደ አሄራ የሄደችው ሊና   በሀሳብ እንደተወጠረች ትምርህርት ቤት ደረሰች ሰአቱ ስለረፈደ ተማሪዎች ወደየክፍላቸው ገብተዋል    እየፈራች ፎቁን ወጥታ አዲስ ከተመደበችበት ክፍል ገባች ተማሪዎች ይንጫጫሉ  አስተማሪ እንደሌለ ተረዳች አንድ ልጅ ተነስታ እኔ አላምንም አይናፏሯ ሊና ትምህርት  በተጀመረ በሳምንቱ    መጣሽ አላምንም ሀሀሀሀ አቤት ሴት ሊና በትምሀርትቤታችን ውስጥ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከወኝዶች  ቆንጆ ተብሎ በተፈረጀው በኢብሮ ምክናያት ነዋ ኢብሮ ጉድህን እያየህ ነው ስትል አንድ ልጅ ላይ አፈጠጠች... ⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊ ╬╬═════════════╬╬    #ክፍል_ሁለት {❷} ይቀጥላል ╬╬═════════════╬╬ ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን! ↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴ ╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤         @tibeb_islaam         @tibeb_islaam ╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
I
╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗ ". #ጤዛዉ_ፍቅሬ ". ✍ፀሐፊ፦ ኑዕማን ኢድሪስ ╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝ . በ @tibeb_islaam የቀረበ . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ━━━━━━━━❪❐❫━━━━━━━━ ╔════•| ✿ |•════╗ #ክፍል_ሁለት (➋) ╚════•| ✿ |•════╝ የሃቢብ ስድብ በየቀኑ ቢብስም ፎዚ ግን ቁብ ሳሰጠዉ እሱን ከማፍቀር አላስቆማትም ነበር፡፡ እየሰደባት ትወደዋለች፡፡ ከምንም በላይ የማትረሳዉ ነገር ቢኖር... አንድ ቀን ከስራ መመለሻዋ ሰአት ደርሶ ወደ ቤት እየሄደች ስልኳ ከቦርሳዋ ዉስጥ ሆኖ ይጠራ ነበር፡፡ ፎዚ አልሰማችዉም፡፡ በምትሄድበት መንገድ ዳር የነበረዉ ጫጫታና ሁካታ የስልኩን ድምፅ ሊያወጣዉ ስላልቻለ ፎዚ ስልኩን አንስታ ጥሪዉን ሳታስተናግድ ቀረች፡፡ ቤቷ እንደደረሰች ሃገር አማን - ቤቴ ሰላም ብላ የቤቷን የበር ቁልፍ ከፖርሳዋ አዉጥታ ስትሞክር እንዳጋጣሚ ሆኖ በሩ ክፍት ነበር፡፡ ሀቢብ ቀድሞ እንደገባ ስለተረዳች ሀሳቧን ሁሉ በሩ ላይ ጥላ ባሏን በአንዲስ መንፈስ ለመገናኘት በሙሉ ፈገግታና በሚያስቀና ደስታ እየተፍነከነከች የበሩን እጄታ ይዛ ከፈት ስታደርገዉ ያላሰበችዉ ነገር ገጠማት፡፡ ... ጣቶቹ ከብረት የጠነከሩ የሚመስሉ ሸካራ መዳፍ የፎዚ ፊት ላይ አረፈ "ጯ...." አይኗ እስኪሸፈን፤ የጉንጯ ቆዳ እስኪገፈፍ በጥፊ መታት፡፡ በድጋሜ 'ጯ...'፡፡ ሀቢብ ነበር፡፡ "ለምንድን ነዉ ስልክ ያላነሳሽዉ?" በሚል ጥያቄ አንባረቀባት፡፡ ፎዚ አይኖቿን በግድ ከገለጠቻቸዉ በኃላ በፍርክርክ መዳፎች ጥፊ የቆሰለዉን ጉንጯን በእጆቿ እያሻሸች፤ ለማልቀስ እየዳዳት አይኖቿ በመቅፅብት እምባ አዝለዉ በለሆሳስ ድምፅ . " ደዉለህ ነበር እንዴ?" አለችዉ፡፡ ሁሌም በመጥፎ ይጠረጥራት ኑሯልና... "አሃ.. አንቺ ከማንም ወንድ ጋር እየዘለልሽ አዉቀሽ ያላነሳሽዉን ልትዋሺ ነዉ??" ብሎ ደም ማንባት በቀራቸዉን አይኖቹ አፈጠጠባት፡፡ አይኖቹ ቀልተዉ ነበር አይገልፃቸዉም፡፡ ደም የለበሱ፤ በርበሬ የጎረሱ መስለዋል፡፡ ሞባይሏን ለማዉጣት እጇን ወደ ፖርሳዋ እየሰደደች "ወላሂ አልዋሸሁህም" አለችዉ፡፡ "ዝምም በይ .. ቀጣፊ!" ብሎ ጥፊዉን ሊደግመዉ ቃጣዉ፡፡ . ... ፎዚያ በሃቢብ ከቦክስ ያላነሰ ጥፊ ጉንጯ ላይ ጠባሳ የቀረ ይመስል ይሄን ክስተት አረሳችዉም ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ፍቅሩ በልጦ፤ መዉደዷ ገጦ ይበልጥ ነበርና ሁሉንም ይሁን ብላ በተቀበለችበት፤ ፀቡንም ነገሩንም ወደ ፍቅር ለዉጣ ትዳሯን አቆይታለች፡፡ . ...የሀቢብን መጥፎ ጥርጣሬ ለማስወገድ ስትል የድሮዉ ፍቅሩን ቢመልሰዉ ብላ ከምትሰራበት መስሪያ ቤት የመልቀቂያ ደብዳቤ እንኳ ሳታስገባ ለቀቀች፡፡ ምክንያቷ ደግሞ በተደጋጋሚ ከመስሪያ ቤት ወንዶች ጋር ትቀብጫለሽ 'እኔን ቀይረሽኛል' እያለ መዉጫ መግቢያ ሲያሳጣት፤ በቤቷ ዉስጥ ሰላም ሲነሳት 'ወጥቼ እንድሰራ ካልፈለክና ካላስደሰተህ ቤቴ እዉላለሁ' ብላዉ ባሏን ለመንከባከብ ለሀቢብ ካላት ሙሃባ የተነሳ ስራዋን እርግፍ አድርጋ ትታ ቤት ዉላለች፡፡ . ... ይሄን ዱላና ተዳጋጋሚ የሆነዉ ስድቡ (ቀጣፊ...ዉሸታም...) ሳይከብዳት ዛሬ የተነፈሳት "እርካሽ" ያላት 'ርካሽ' ቃል ፎዚን እያነፋረቀ ያስለቅሳታል፡፡ 'እኔ ነኝ?... እኮ እኔ?... እኔ ነኝ እርካሿ?" እያለች ታላዝናለች፡፡ የኔ ዉድ የሚለዉ ጥሪዉ ባንዴ ተወግዶ፤ የፍቅር ቃላቶች እንደ ስደተኛ ርቆ ተሰዶ ቤታቸዉ የፀብ አዉድማ ሁኗል፡፡ ሰሞኑን ያመጣዉ አዲስ ፀባይ ደግሞ ፎዚን እየተፈታተናትና ትዳር እንዲያንገሻግሻት ሊያደርጋት ምነንም አልቀሯትም፡፡ ለሱ ብላ ስራ እንዳቆ
.
አንድ ግሩፕ አለ add ስላረጉ ብቻ የእራሷን logo የሚሰራላችሁ ማግኘት ከፈለጋችሁ bio ላይ ሊንክ አስቀምጬያለው
I
ሠላም የግሩፔ ሜምበሮች ዛሬ እስከ5 ሰዐት የሚቆይ ቻሌንጅ አዘጋጅተናል 50 ሰዉ add ያደረገ 200 mb እንሸልማለን 100 ሰዉ add ያደረገ 10 ካርድ እንሸልማለን 200 ሰዉ add ያደረገ 25 ካርድ እንሸልማለን ሽልማታቹን ለመዉሠድ በዚህ ያናግሩን @a_m_i_r_he
1.1K ·
I
Sew yemiyagegnubtn shachun
Calendar: August 2023
Archive by month
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog