English
Open in Telegram
SSelect Online Academy

Select Online Academy

@Select_Academy · channel · Education · indexed since 2026-10-04
1 056subscribers
169posts in the index
S
Select Online Academy
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
የሰሌክት ኮሌጅ መገናኛ ካምፓስ የነርሲንግ እና የፋርማሲ ተማሪዎች ቃለ-መሀላና ጋውኒንግ መርሀ-ግብር ሰኔ 2018 ዓ.ም Select college Megenagna Campus Nursing and Pharmacy students Capping and Gowning Ceremony Jul 2026
2 · 1.2K ·
S
Select Online Academy
Photo
እንኳን ደስ አላችሁ! Congratulations! ሰሌክት ኮሌጅ በማስተርስ ፣ በዲግሪና በቴክኒክና ሞያ መርሀ ግብሮች በጤና፣ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች በመደበኛና በOnline ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹ ቅዳሜ ነሀሴ 23/2018 ዓ.ም በአምባሳደር ሲኒማ ያስመርቃል። ውድ የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች ሰሌክት ኮሌጅ ከናንተ ጋር በነበረን የትምህርት ዘመን በጣም ደስተኞች ነን። ለስራም ሆነ ለግል ህይወታችሁ መልካሙን ሁሉ እንመኝላቹሀለን! የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ https://linktr.ee/selectcollege
696 ·
S
Select Online Academy
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
እንኳን ደስ አላችሁ! የሰሌክት ኮሌጅ የተማሪዎች የምርቃት ስነ - ስርዓት ነሃሴ 23/2018 ዓ.ም Congratulations to all of you! የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ https://linktr.ee/selectcollege
893 ·
S
Select Online Academy
Photo
ሰሌክት ኮሌጅ እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሰዎ እያለ ዓመቱ የጤና ፣የደስታ እና የስኬት እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡ የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ https://linktr.ee/selectcollege
597 ·
S
Select Online Academy
Video
11.2 MB
ሰሌክት የርቀት ትምህርት አካዳሚ እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሰዎ እያለ ዓመቱ የጤና ፣የደስታ እና የስኬት እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡
1 · 593 ·
S
Select Online Academy
Photo
እንኳን ደስ አላችሁ! በሰሌክት የርቀት ትምህርት አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎቻችን! ሰሌክት የእውቀት ቤት! ————————————————————————————
6 · 832 ·
S
Select Online Academy
Video
1.7 MB
🌼✝️🌼✝️🌼✝️🌼✝️🌼 ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን #መልካም_በዓል!
2 · 492 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count