Active group: 20 people wrote in 30 days, 30% of them replied to others, 24% of messages get a reply, audience is stable.
About the group
የሹማታ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሕንፃ ግንባታ ማስተባበሪያ እና የገንዘብ ማሰባሰቢያ ግሩፕ።
Key numbers
4 796
members
24 h±0
7 days±0
87
messages in 30 days
≈ 2.9 a day
indexed through Oct 21
20
writing in 30 days
Catalog rank: #1 240 466 · #25 522 in category · #8 130 in language
Audience
Members 4,796
history since 2026-10-06
2026-10-062026-11-01
07 days
Is this your group? Show its statisticsA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
ለዚህ ህብረተሰብ ምን ብትሆንለት ህሊናህ ይረካ ይሆን አፈር ልብላላችሁ ቅዱስ ሚካኤል ኦ አንተ የአምላክ ባለሟል ማንም ሳያስገድደው ቅጣት ሳይጣልበት በፍቅርህ ተስቦ እንዲህ የሚለፋውን ህዝብህን ከላይ ከታች ከግራ ከቀኝ ከፊት ከኋላ ጥላ ከለላ ሁነው🙏🙏🙏🙏 ድንቅ ነው!!!! ወንድሜ አለክስ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለንዛሬ ሹማታ ይለያል በዛሬው ቀን ሁሉም የሹማታ ማህብረሰብ ማለት ገመዳ አምቦረስ ሁሉም ድሮ በቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ሲሳለሙ የነበሩ ማህብረሰብ ቅኔ ማህሌቱን ሙሌት ሙሉውን ሞልተው ውለዋ አመስግኖቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው ነገም ይቀጥላልሰላም እንደምን አላችሁ ዉድ ቤተ እግዚኣብሔር ቤተሰቦቻችን! ስለ አለፉት ቀናትና ወራት መጥፋቴን ብዙ ምክነያት ብደረድርም የማመልጥበት አይመስለኝም።ስለዚህ አሁን ጎንበስ ብዬ ከልብ መሪዎችንና አባላትን በሙሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ!!! ከዚህ በመከተልም ይቅርታ ጋር አምስት አስር ለማለት አዲሱን አካዉንት ሼር ቢደርግ።እንኳን ለስላሶች በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏ከበረከቱ እንሳተፍ🙏🙏🙏 🙏🙏❤️ስለ ስላሶች🙏🙏❤️ሰላም ወድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ ከሁሉ አስቀድሜ ለምታደርጉት ትብብር ሁሉ ውለታውን እሱ ቅዱስ ሚካኤል ይክፈላችሁ አሁን ላይ ማሕበረሰቡ የቅኔ ማህሌት አፈር ሙሌት አዋግዶል ስራቸው በጣም ወኔ ቀስቃሽ ይበል የሚያሰኝ ነው እኛ በግ አድራጊዎችና ተወላጆች ግን ቀዝቀዝ ብለናል ስለዚህ ከቂሳችን ቀንሰን የምናደርጋት በግ ተግባር በፈጣሪ ፊት በወርቅ ቀለም ጠጽፋ ስለምት…በነባር አካውንት = 332,498 ብር በአዲሱ አካውንት = 6,600 ብር በድምሩ = 340,098 ብር ደርሰናል👏👏👏👏👏 እልል እልልል እልልልል ለሰጣችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ ከመስጠት አይለያችሁ የምትሰጡት አይንሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል በያላችሁበት ጠባቂ ይሁናችሁ🙏🙏🙏All posts →Similar venues — Orthodox Christianity
ያ
ያሬዳውያን
ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit
ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)
Janderebaw Media
ሐዋርያዊ መልሶች
✞ማርያም አማላጅ ናት✞
@EOTCmahlet
channel132 139 subscribersamዝ@ortodoxmezmur
channel169 618 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamዝ@zikirekdusn
channel52 766 subscribers4 posts/wk1 authors/wkamJ@janderebaw_media
channel90 237 subscribersamሐ@Apostolic_Answers
channel74 710 subscribersam✞@Maryam_Maryam2127
channel30 504 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
21.10.2026first seen · «የሹማታ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሕንፃ ግንባታ ማስተባበሪያ» @Shumatamikali
23.01.2026«የሹማታ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ ማስተባበሪያ» → «የሹማታ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሕንፃ ግንባታ ማስተባበሪያ» · from the venue's own feed
22.01.2026upgraded from the basic group «የሹማታ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ ማስተባበሪያ» · from the venue's own feed
Archive by month · 10
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →