⎯᪵፝֟፝֟⎯꯭𓆩꯭𝐃̶꯭𝐚̶꯭֟፝͝𝐫̶꯭𝐤̶̶̶̶꯭𔘓̶̶̶̶̶꯭𝐐̶̶꯭𝐮̶꯭𝐞̶꯭֟፝͠𝐞̶𝐧̶꯭⎯꯭̽
መኖር ማለት ማግኘት አይደለም ፣
መኖር ማለት ማጣት አይደለም ፣
መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ
ጎጆ መቀየስም አይደለም ፣መኖር ማለት በንፁህ ሂሊና ከራስ አሳልፎ ለሌሎች ማሰብ ነው ።
@single_thoughts ✍🍁
1 · 278 · ⧉🪐¹² 𝐄𝐯𝐚𝐧𝐚✨️𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋㅤ 🕆♉️
My mom 👵 says my phone is my enemy🥷.
But God says Love ur enemies 💝
That's why I'm on my phone ❤️🩹😌
4 · 165 · ሌባ ሚሾልክበትን ቀዳዳ አትድፈነው 😒
ተመልሶ ሊሰርቅ ሲመጣ ግን ጠብቀህ ስብረው😌
121 · ⎯᪵፝֟፝֟⎯꯭𓆩꯭𝐃̶꯭𝐚̶꯭֟፝͝𝐫̶꯭𝐤̶̶̶̶꯭𔘓̶̶̶̶̶꯭𝐐̶̶꯭𝐮̶꯭𝐞̶꯭֟፝͠𝐞̶𝐧̶꯭⎯꯭̽
ትወጅዋለሽ ግን.....?
ምንም ማቀው ነገር እኮ የለም ግን እሱን
ላለማውራት ስወስን ለማልቀስ ይቃጣኛል
ግን ህይወቴ ውስጥ እንደማይኖር እኮ አቀዋለው
ፍቅር ማለት ሁሌ ያፈቀሩትን ማግኘት አይደለም
ግን ያንን ሰው እስክትሞት መውደድ ነው
91 · ⧉🪐¹² 𝐄𝐯𝐚𝐧𝐚✨️𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋㅤ 🕆♉️
ያልደረቀ ቁስል እንጂ ያልደረቀ ጠባሳ አያምም😏🙂
Join and react👍😉
1 · 305 · ᴏʙʟɪᴠɪᴏɴ 🚬💨
መቅኔ የሚጣፍጠው ለአጥንት ሰባሪው ነው እንጂ ለተሰባሪው አይደለም‼️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𓆩 @single_thoughts 𓆪
ᴊᴏɪɴ ♡
1 · 796 · 𓆩♰ 𝐒𝐢𝐧𝐠𝐥𝐞 𝐁𝐨𝐲 𓆪
ብዙ ከተወራበት ሰው ጋር አንድ ቀን ቁጭ ብላቹ ብታወሩ የሚወራው ሁሉ ሐሰት እንደሆነ ትረዳላቹ‼️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𓆩 @single_thoughts 𓆪
ᴊᴏɪɴ ♡
5 · 778 · 𓍼 ໋݊ ❛ᴋᴀʀᴏʟɪɴᴀ𓂃ֶꪳ ִ
"ጨው ዉሃ ሊቀዳ ሄዶ በዛው ሟምቶ ቀረ"
ትለኝ ነበር አያቴ
መቀየር ከማትችለው ሰው ጋር
አትታገል እራስህን እንዳታጣ!
አስተውል።
2 · 136 · 𓆩♰ 𝐒𝐢𝐧𝐠𝐥𝐞 𝐁𝐨𝐲 𓆪
የህመምክን ልክ ስታቅ ለመድሀኒቱ ክብር ይኖርካል‼️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𓆩 @single_thoughts 𓆪
ᴊᴏɪɴ ♡
1 · 420 · "ተወዳጅ አህያ ከመሆን
የተጠላ። ተኩላ መሆን ይሻላል "🦦
1 · 77 · 𓆩♰ 𝐒𝐢𝐧𝐠𝐥𝐞 𝐁𝐨𝐲 𓆪
ስለ ውሃ ከውቂያኖስ በላይ በረሃ ያስተምርሃል!!!
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𓆩 @single_thoughts 𓆪
ᴊᴏɪɴ ♡
1 · 102 · 𓆩♰ 𝐒𝐢𝐧𝐠𝐥𝐞 G𝐢r𝐥𓆪
🐄 ላም ውሃ ጠጥታ ወተት ትሰጣለች 🐍እባብ ውሃ ጠጥቶ መርዝ ይተፋል....
🥀
ጥሩ ያደረግሽለት ሁሉ ጥሩ ይመልስልሻል ማለት አይደለም!!... ደግነትሽን ሁሉም በደግነት አይመልስም አንዳንዶች... መልካምነትሽን በክፋት ሊመልሱ ይችላሉግን የሰዎች ክፋት የአንቺን ደግነት እንዲቀይር አትፍቀጂ መልካም ሁኚ ደግነትሽን አትተዪ፤ ግን ልብሽን ለሚገባው ብቻ ክፈቺ🫀👐
🔥6👏3🏆3💯3👍1⚡1🆒1
7 · 842 · 𓆩♰ 𝐒𝐢𝐧𝐠𝐥𝐞 𝐁𝐨𝐲 𓆪
ለመወደድ ተብሎ የወዳጅ ገመና ደጅ አይሰጣም👌
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𓆩 @single_thoughts 𓆪
ᴊᴏɪɴ ♡
🔥7😁3💯3👌2🤝2🫡1⚡1👍1🥰1
3 · 567 · ለመኖር ስትል ገብቶህ እንዳልገባህ የምታልፋቸው
ብዙ ነገሮች አሉ።
ዝም ስንል ምንም የማናቅ አይምሰላችሁ ብዙ ነገር እናውቃለን 😏😒
😁9🤣3👀2🥰2
2 · 206 · 🥀 ሰውን በቃሉ አትለካው፤
በዝምታው ውስጥ የሚደብቀው ህመም ከሚናገረው በላይ ሊሆን ይችላል። 🖤
አንዳንድ ፈገግታዎች ደስታን አይወክሉም፤
አንዳንዶቹ የተሰበረ ልብን ለመደበቅ የሚለበሱ ጭምብሎች ናቸው። 🥀🖤
👍8👏3🔥2❤🔥2🆒1
3 · 250 · ጭካኔን በሚያመልክ አለም ደግነት አመፅ ነው ‼️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𓆩 @single_thoughts 𓆪
ᴊᴏɪɴ ♡
🔥7😁4💯2👍1🫡1🆒1💔1
3 · 597 · 🦅Amharawit🦅🇪🇹🇪🇹✨
አለመናገራችን የተሸከምነው ነገር
ቀላል ሆኖ ሳይሆን
ስለቻልነው ብቻ የቀለለን የሚመስላችሁ
ሰዎች አንዳንዴ ትልቁ ጥንካሬ በውስጥ
የሚነደውን እሳት በፈገግታ ሸፋፍኖ ማለፍ መቻል
እንደሆነ እወቁ....‼️
💯8❤4🔥4👌3🆒2👏1
1 · 174 · Sʟɪᴍ sʜᴀᴅʏ
በትግል የሚገነባ ፍቅር የለም‼️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𓆩 @single_thoughts 𓆪
ᴊᴏɪɴ ♡
❤5💯3👍3🆒2🌚1🔥1👌1😁1
5 · 392 ·