Web appOpen in Telegram
TTabor_Systems

Tabor_Systems

@Tabor_Systems · channel · Tech · indexed since 2026-07-25
997subscribers
37posts in the index
T
Tabor_Systems
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
13 · 2.7K ·
T
Tabor_Systems
Photo
click to show
​🖥️ Devs, Your Brain is the Ultimate Supercomputer! ​በጣም ውድ የሆነ ማሽን ይዘን Maintenance ካላደረግንለት እንደሚበላሸው ሁሉ፣ አእምሯችንም እንክብካቤ ይፈልጋል። ​✅ Run Updates: በየቀኑ አዲስ ነገር ተማር። አዳዲስ መጽሐፍትንና ፖድካስቶችን እንደ "Software Patch" ተጠቀምባቸው። ✅ Check Battery Health: እንቅልፍ ማጣት Performance በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል። አልፎ አልፎ ከስክሪን በመራቅ (Digital Detox) ራስህን Recharge አድርግ። ✅ Garbage Collection: አላስፈላጊ የሆኑ ጭንቀቶችን እና አሉታዊ ሃሳቦችን Delete አድርግ። ይህንን የምታደርገው ቆም ብሎ በማሰብ እና ራስን በመገምገም ነው። አእምሮህ ለፈጠራ የሚሆን ነጻ ቦታ (Free Space) ይፈልጋል!
5 · 2.6K ·
T
Tabor_Systems
Photo
click to show
🔔 ሃሳብዎን በቀጥታ ያካፍሉን! ​ውድ የTabor Systems ቤተሰቦች፣ ​የእርስዎን አስተያየቶችና ሃሳቦች ለማጋራት፣ ወይም ስለ ቻናላችን የሚፈልጉትን ተጨማሪ መረጃ ሁሉ በቀላሉ ለማግኘት፣ የ Botኣችንን አገልግሎት ይጠቀሙ። ወደ Tabor Systems Bot ለመሄድ.... 👉 @Tabor_SystemsBot ​ቦቱ 24/7 ክፍት ነው !
3 · 2.1K ·
Tabor_Systems
📱የTelegram Premium ጥቅሞችን በነጻ! በተለይ ​ኢትዮጵያ ውስጥ የቴሌግራም Login Code (SMS) ለማግኘት ለተቸገራችሁ ? እና ለፕሪምየም አገልግሎት ክፍያ ለምትጠየቁ! ይህን "Premium Unlocked" የሆነ የቴሌግራም አፕ በነጻ ልስጣችሁ! ​✨ የዚህ አፕሊኬሽን ጥቅሞች ምንድን ናቸው? ​✅ Login Fix : ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የSMS ኮድ መዘግየት እና የክፍያ ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ የሚቀርፍ። 📥 Story Downloader: የጓደኞቻችሁን ስቶሪ (Story) በቀላሉ ወደ ስልካችሁ መጫን (Save) ትችላላችሁ። 💎 Premium Unlocked: የቴሌግራም ፕሪሚየም ጥቅሞችን (Premium Icons, Fast Upload, etc) በነጻ መጠቀም ያስችላል። ​⚡ Ultra Fast — ለኢንተርኔት ፍጥነትዎ ተስማሚ የሆነ (allow high speed downloading) ። 🚫 Ads Free: ምንም አይነት የሚረብሽ ማስታወቂያ የለውም። #join_me@Tabor_Systems ሼር ማድረግ አይረሳ 👉@Tabor_Systems ለሃሳብ አስተያየት 👉@Tabor_SystemsBot
8 · 2.5K ·
T
T
File
Telegram v12.3.0 (Premium).apk · 83.4 MB · click to show
ከላይ የዘረዘርኳቸውን የTelegram Premium ጥቅሞች በነጻ የምታገኙበት አፕሊኬሽን ይህ ነው። ​📌 እንዴት እንጫነው (How to Install)? ​1️⃣ በመጀመሪያ ስልካችሁ ላይ ያለውን ኦሪጅናል ቴሌግራም ወይም ፕላስ ካለ አጥፉት (Uninstall አድርጉት)። 2️⃣ ቀጥሎ ከላይ የለቀቅኩትን ፋይል ዳውንሎድ አድርጋችሁ ጫኑት (Install)። 3️⃣ ስልክ ቁጥር አስገብታችሁ ስትገቡ በቅድሚያ የSMS ችግር ተቀርፎ ኮድ በፍጥነት ይገባላችኋል። 4️⃣ ወደ Setting በመግባት የፕሪምየም አይከኖችን እና ሌሎችንም ማስተካከል ትችላላችሁ። ​⚠️ ማሳሰቢያ: አፕሊኬሽኑ "App not installed" ካላችሁ የግድ የድሮውን ቴሌግራም ከስልካችሁ ላይ ማጥፋት ይኖርባችኋል። ​ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩ! ቻናል: @Tabor_Systems Bot:@Tabor_SystemsBot
62 · 2.8K ·
T
ReplyPhoto
🚨 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለGoogle Chrome ተጠቃሚዎች! ጎግል በChrome ብሮውዘር ላይ የተገኘን "እጅግ አደገኛ" የተባለ የደህንነት ክፍተት ለመድፈን አስቸኳይ ማሻሻያ አውጥቷል። ⚠️ ችግሩ ምንድን ነው? CVE-2026-2441 የተሰኘው ይህ ክፍተት፣ "Use-after-free" በሚባል የስህተት ዓይነት የተፈጠረ ሲሆን፤ መረጃ መንታፊዎች (Hackers) ይህንን በመጠቀም ኮምፒውተራችሁን ለመቆጣጠርና መረጃዎችን ለመስረቅ እንደሚችሉ ተረጋግጧል። ክፍተቱ በአሁን ሰዓት ለጥቃት እየዋለ በመሆኑ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ✅ ምን እናድርግ? ጥቃቱን ለመከላከል የምትጠቀሙትን የChrome ስሪት (Version) ወደሚከተሉት ማዘመን ግዴታ ነው፦ 💻 ለWindows እና macOS: Version 145.0.7632.75/76 🐧 ለLinux: Version 144.0.7559.75 ⚙️ እንዴት Update እናድርግ? 💻 ለኮምፒውተር (Desktop) ተጠቃሚዎች፦     • የChrome ብሮውዘርን ከፍተው በቀኝ በኩል ያሉትን ሦስት ነጥቦች (⋮) ይጫኑ።     • Help የሚለውን መርጠው About Google Chrome የሚለውን ይጫኑ።     • ብሮውዘሩ በራሱ አዲሱን ስሪት ይጭናል፤ ሲጨርስ Relaunch የሚለውን ተጭነው ያስጀምሩት። 📱 ለሞባይል (Android & iOS) ተጠቃሚዎች፦ #ለአንድሮይድ (Android):    • Google Play Store ውስጥ ይግቡ።    • ከላይ በቀኝ በኩል የፕሮፋይል ምስልዎን ይጫኑ።    • Manage apps & device የሚለውን ይምረጡ።    • Updates available ውስጥ Google Chrome-ን ፈልገው Update የሚለውን ይጫኑ። #ለአይፎን (iOS):    • App Store ውስጥ ይግቡ።    • ከላይ በቀኝ በኩል የፕሮፋይል ምስልዎን ይጫኑ።    • ወደ ታች ዝቅ ብለው Chrome-ን ይፈልጉ እና Update ያድርጉ። ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ከመረጃ መነጠቅ ይታደጉ! 🔄 #GoogleChrome #SecurityAlert #Update #CyberSecurity #TechNews #Tabor_Systems ቻናል: @Tabor_Systems Bot: @Tabor_SystemsBot
5 · 2.7K ·
T
Tabor_Systems
Photo
click to show
​🎼 ጎግል 'Lyria-3' የተሰኘ አዲስ "ዜማ" ፈጣሪ AI ይፋ አደረገ! ​ይህን አዲስ AI ሞዴል በቀጥታ በ Gemini ዌብሳይት (gemini.google.com) ገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። ​✨ ልዩ የሚያደርገው፦ 🇪🇹 አማርኛን ጨምሮ በተለያዩ ቋንቋዎች የራሳችሁን ኦዲዮ (Audio) ወይም ዜማ መፍጠር ያስችላል። ⏱ ለጊዜው እስከ 30 ሰከንድ የሚረዝም ድምፅ ነው generate የሚያደርገው። ​አሁኑኑ ገብታችሁ የራሳችሁን የዜማ ስራ ሞክሩ! 🎧👇 🔗 gemini.google.com ​📢 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @Tabor_Systems 🤖 ለማንኛውም ጥያቄ፦ @Tabor_SystemsBot
7 · 3K ·
Tabor_Systems
ሰላም ቤተሰቦች! 👋 ከዚህ በታች ባለው ድምጽ መስጫ (Poll) ተሳትፋችሁ ምርጫችሁን አሳውቁን። የቀጣይ ፖስቶቻችን የሚወሰኑት በእናንተ አስተያየት መሰረት ስለሆነ ድምጽ መስጠት አትርሱ! Note that:-ሌላ(Other) የሚለውን አማራጭ ከመረጣችሁ በBot ኣችን በኩል የምትፈልጉትን ርዕስ ጻፉልን። Bot:- @Tabor_SystemsBot
3 · 2.5K ·
T
T
ReplyPhoto
Link
click to show
🌐 ክፍል 3፡ ወደ HTML መግቢያ (Introduction to HTML) ሰላም የታቦር ሲስተምስ ቤተሰቦች! 👋 በቅርቡ ባደረግነው የድምጽ መስጫ (Poll) መሰረት Web Development 44% ድምጽ በማግኘት ከፍተኛውን ብልጫ አግኝቷል! 🎉 ስለዚህ የብዙሃኑን ፍላጎት በማክበር የጀመርነውን የድረ-ገጽ ልማት (Web Dev) ትምህርት ዛሬ እንቀጥላለን። በክፍል 1እንደተነጋገርነው፣ ዛሬ የምንጀምረው የድረ-ገጽ ሁሉ መሰረት ስለሆነው HTML ነው። HTML ምንድን ነው? HTML (HyperText Markup Language) ማለት የድረ-ገጾችን መዋቅር (Structure) እና ይዘት ለመገንባት የምንጠቀምበት ዋና ቋንቋ (Markup Language) ነው። * በቀላሉ ለመረዳት፦ አንድ ቤት ሲገነባ መጀመሪያ መሰረቱ፣ ምሰሶው እና ግድግዳው እንደሚቆመው ማለት ነው። ምሳሌ👉link_here ያለ HTML ድረ-ገጽን ማሰብ አይቻልም! የአንድ HTML ፋይል መሰረታዊ አወቃቀር (Boilerplate) ማንኛውም የድረ-ገጽ ኮድ ስንጽፍ የምንጀምረው ከዚህ በታች ባለው መዋቅር ነው (በጥሞና ተመልከቱት)፦ <!DOCTYPE html> <html>   <head>     <title>My First Website</title>   </head>   <body>     <h1>Hello Tabor Systems Family!</h1>     <p>This is my first website.</p>   </body> </html> እነዚህ ታጎች (Tags) ምን ማለት ናቸው? ዋና ዋና የHTML ታጎች 👉 link_here * <!DOCTYPE html> ፡ ለብራውዘሩ (Chrome, Edge) እየጻፍን ያለነው በዘመናዊው የHTML ቨርዥን (HTML5) መሆኑን ይነግረዋል። * <html> ፡ የጠቅላላው ኮዳችን መጀመሪያ እና መጨረሻ መጠቅለያ (Root element) ነው። * <head> ፡ እዚህ ውስጥ የሚጻፈው በድረ-ገጹ ገጽታ ላይ በቀጥታ አይታይም። ስለ ድረ-ገጹ መረጃዎችን (Metadata) እና በብራውዘሩ አናት ላይ የሚታየውን ርዕስ (Title) ይይዛል። * <body> ፡ ተጠቃሚዎች (Users) በቀጥታ የሚያዩት ዋናው ክፍል ነው። ጽሁፎች፣ ምስሎች፣ ሊንኮች እና ቪዲዮዎች የሚቀመጡት እዚህ ውስጥ ነው። 🎯 የዛሬ የቤት ስራ (Task) - ሞክሩት! በክፍል 2 👉link_here ባወረዳችሁት VS Code (ለኮምፒውተር) ወይም Acode / Spck (ለስልክ) ላይ አዲስ ፋይል ከፍታችሁ ስሙን index.html ብላችሁ ሴቭ (Save) አድርጉ። ከዛም ከላይ ያለውን ኮድ ጽፋችሁ በብራውዘራችሁ (Browser) ላይ Run በማድረግ ውጤቱን እዩት! በቀጣይ ክፍል (ክፍል 4) በBody ውስጥ ስለሚጻፉት ታጎች (Headings, Paragraphs, Links) በስፋት እናያለን። አብረን እንማር፣ አብረን እንደግ! 💪 #WebDevelopment #HTML #Frontend #TaborSystems #CodingInAmharic ሼር ማድረግ አይረሳ 👉 @Tabor_Systems ለሃሳብ አስተያየት 👉 @Tabor_SystemsBot
7 · 3.2K ·
T
Tabor_Systems
Photo
click to show
​🚀 Tabor Systems | Your curiosity has potential. Through real projects, get experience in web development, database management, and IT Support. Come learn, build and grow with us here as a community! 💻🌍 🤖 Access our Bot: @Tabor_SystemsBot
2 · 2.5K ·
Tabor_Systems
INSA Cyber Talent Summer Camp 2026 Update The semi-finalist list has been released. Candidates can now check their results on the portal https://ctc.insa.gov.et using their name or National ID. Congratulations to all participants who advanced to the next stage of the competition. @insactc
2 · 2.4K ·
T
Video
8.6 MB · click to show
ወደ ሚቀጥለው ዙር ያለፋችሁ የሚከተለውን ቪዲዮ በማየት ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ። የተመደባችሁበት የፈተና ጣቢያ የማይመቻችሁ ከሆነ መቀየር ትችላላችሁ ለመቀየር ግን አንድ እድል ነው ያላችሁ! You can check your status on the view  finalists and results page just like shown in this video. If the assigned test center isn't close to you, you can select any testing center of your choice after verifiying with fayda. You have only 1 chance of changing your exam location!!!
3 · 2.7K ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count