English
Open in Telegram
HH & M Tax Consulting

H & M Tax Consulting

@Tax2016EC · group · Business · indexed since 2026-07-15
2 448members
10writing in 30 days
33messages in 30 days
477messages in the index
H
File
የተጨማሪ_እሴት_ታክስ_ተመላሽ_መመሪያ_1132_2018.pdf · 242 KB · click to show
አዲሱ የቫት ተመላሽ መመሪያ
H
File
በገዥው_ተይዞ_የሚከፈል_የተጨማሪ_እሴት_ታክስ_ማስታወቂያ_ቅፅ.pdf · 1.0 MB · click to show
H
File
1_2011ከገቢ_ግብር_ነፃ_የተደረጉ_ገቢዎች_አፈፃፀም_መመሪያPDF.pdf · 4.1 MB · click to show
H
File
የራስ_ታክስ_ስሌት_የማሻሻያ_ጥያቄ_አቀራረብና_አፈጻጸም_መመሪያ_181.pdf · 2.7 MB · click to show
F
Comrades Where will be employment income tax reported. To tax center or the woreda revenue office where the operation is taking place
Whole thread · 2 replies →
W
የ2018 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሒሳብ ሲቀርብ መሟላት ያለባቸዉ ሰነዶች 1.   ዓመታዊ ሽያጭ ማጠቃለያ (summery report) 2.   ከሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ ዉጪ የእጅ በእጅ ደረሰኝ የተደረገ ሽያጭ ካለ ማጠቃለያ ሪፖርት 3.   ድርጅቱ ከሚጠቀምበት ባንክ የባንክ ስቴትሜንት 4.   የሂሳብ መግለጫዎች ማለትም የትርፍና ኪሣራ መግለጫ (Profit and loss statement) ፣የሀብት እና የዕዳ መግለጫ (balance sheet) ፣ የጥሬ ገንዘብ ገቢ እና ወጪ መግለጫ (Cash flow statement)፣የባለቤቶቹ ሁኔታ (owners’ equity position) እንዲሁም የመረጃ ቋት(Ledger) 5.   ተከፋይ ሂሳብ(withholding tax) ካለ ማጠቃለያ ሪፖርት እና ዋናዉን ደረሰኝ 6.   ለጥገናና ማሻሻያ የወጡ ወጪዎች ለየትኛዉ ቋሚ ዕቃ መጠገኛ ስለመዋሉ የሚያስረዳ ማስረጃና ማጠቃለያ ሪፖርት 7.   የቋሚ ንብረት ደረሰኝ ወይም ማስረጃ 8.   የእርጅና ቅናሽ የተያዘለት የንግድ ሥራ ሀብት በሠንጠረዥ የተሰላ ቅጽ 9.   የተሰብሳቢና ተከፋይ ሂሳቦች ዝርዝር መግለጫ 10. በግብር እፎይታ ላይ ያለ ግብር ከፋይ ይሄንኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ 11.  ለበጎ አድራጎት ዓላማ የሚደረጉ ስጦታዎች ካሉ ለበጎ አድራጎት የተቋቋመ ድርጅት መሆኑን የሚያሳይ መረጃ እንዲሁም የጥሪ ደብዳቤና ገቢ የተደረገበት የባንክ ስሊፒ 12.  የየወሩን VAT ሪፖርት ዝርዝር መረጃ የሚያሳይ ኤክሴል 13.  ኦንላይን ያሳወቁበት ዓመታዊ ሪፖርት ሀርድ ኮፒ 14.  በኦዲት ቦርድ የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት ቅጂ 15.  ሒሳቡ በተፈቀደላቸዉ የሒሳብ አዋቂዎች የተሠራ ከሆነ የሒሳብ ሠራተኛዉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣የንግድ ምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቅጂ 16.  ሂሳቡ በድርጅቱ የሒሳብ ሠራተኛ የተሠራ ከሆነ የሂሳብ ሠራተኛዉ የትምህርት ማስረጃ እና ተቀጣሪ መሆኑን የሚያመላክት መረጃ ተያይዞ መቅረብ አለበት 17. ዓመታዊ ሂሳብ ማሳወቂያ ቅጽ ከደንበኞች አገልግሎት ወስዶ መሙላት ያስፈልጋል፡፡ ▫️ በሠንጠረዥ ‘ሐ’ መሠረት ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት እና ከአንድ በላይ የንግድ ሥራ መስክ ገቢ የሚያገኝ የደረጃ “ሀ” ግብር ከፋይ፣ በዚህ አዋጅ እና በሌሎች ተፈጻሚነት ባላቸው ሕጎች መሠረት ለእያንዳንዱ የተለየ የሥራ መስክ የሂሳብ መዝገቦችን እና ደጋፊ መረጃዎችን በተናጠል መያዝ አለበት።(በ1395/2017 መሠረት)
142 · 4.1K ·
T
Good morning, I need your suggestion on missing electronic receipt for a withhold payment. I paid a withhold and I received the payment receipt in email and is also available in e-tax. I suddenly removed the email while downloading from e-tax shows errors and I didn't manage to download it. Could tax center staff help me in accessing the receipts? P.S. I don't use e-filing though I read a notice that the electronic receipt is available for e-filing users. Thanks
❤2
T
ድርጅታችን በግንቦት 2018 ዓ.ም. የተመሠረተ ሲሆን፣ ከተመሠረተበት ቀን ጀምሮ ለድርጅቱ ማቋቋሚያ እና ለሥራ ማስጀመሪያ የሚያስፈልጉ መሣሪያዎችንና ዕቃዎችን ሲገዛ ቆይቷል። ይሁን እንጂ እስካሁን ድረስ ምርት ማምረትም ሆነ ሽያጭ ማከናወን አልጀመረም። ስለዚህ፣ የጥቅምት ሩብ ዓመት ሪፖርት ለማዘጋጀት ምን ምን መረጃዎችና ሰነዶች ያስፈልጉናል?
  1. A
    ድርጅታችሁ እንደተረዳሁት ምንም ሽያጭ የለውም ነገር ግን ፍቃድ መቼ እንደወጣ አልነገርከንም ፍቃድ የወጣው ከሰኔ 30/2018 በፊት ከሆነ አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ፕሪ ኦፕሬሽናል ኮስት ብለህ በመያዝ እስከ ሰኔ 30 የወጣው ወጪው ማሳወቅ አለባችሁ!!የጥቅምት ወር ደሞ ከሐምሌ 1 ጀምሮ ግዢ ያረክበትን ሰነድ በመያዝ ወጪህን የሶስት ወሩ ማሳወቅ አለባችሁ!!
    👍1
Whole thread · 1 reply →
T
ስለ ሰጣችሁኝ ምላሽ ከልብ አመሰግናለሁ። በመቀጠልም የንግድ ፈቃዳችን በግንቦት ወር 2018 ዓ.ም. የተሰጠ መሆኑን እገልጻለሁ። የንግድ ፈቃዱን ካወጣንበት ቀን ጀምሮ የተገዙ ሁሉንም ዕቃዎች በወቅቱ በኢ-ታክስ (E-Tax) ላይ ሪፖርት ሲደረግ ቆይቷል።
Whole thread · 1 reply →
H
HI , can i make differnet profit margin for each products when i sale
  1. M
    ትችላለህ የመሸጫ የትርፍ ህዳግህን የመወሰን መብት አለህ። ገቢዎች የሚጠይቅህ ግን እርሱ ታተርፋለህ ብሎ ባስቀመጠው ህዳግ መሰረት ነው።
      1. M
        እንደምትሸጠው የንግድ እቃ ዋጋ እና ገቢዎች እንዳስቀመጠው የእያንዳንዱ እቃ መሸጫ ዋጋ
Whole thread · 3 replies →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count