ጴጥሮስ ግርማህን አይቶ
ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤" እንዳለ
ጌታ ሆይ ፥ፀጋህ ከበዛበት፥ ሰላምህ ካለበት ፥ከቤትህ አታወጣን። በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነውና ከደጅህ አታርቀን።
ንጉሡ ዳዊትም በመዝሙር 84:10 እንዲህ ይላል
" ከአእላፍ ይልቅ በአደባባዮችህ አንዲት ቀን ትሻላለች፤ በኃጥኣን ድንኳኖች ከመቀመጥ ይልቅ፥ በእግዚአብሔር ቤት እጣል ዘንድ መረጥሁ።"
አቤቱ ጌታ ሆይ! ሰላምህና እረፍትህ በሞላበት በቤትህ አኑረን፥ ከፊትህም አታርቀን። 🙏🙏
874 ·