30 July 2026
እየገባችሁ
የሮሜ መልእክት ምዕራፍ 12 ነው !
2.4K · ጴጥሮስ ግርማህን አይቶ
ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤" እንዳለ
ጌታ ሆይ ፥ፀጋህ ከበዛበት፥ ሰላምህ ካለበት ፥ከቤትህ አታወጣን። በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነውና ከደጅህ አታርቀን።
ንጉሡ ዳዊትም በመዝሙር 84:10 እንዲህ ይላል
" ከአእላፍ ይልቅ በአደባባዮችህ አንዲት ቀን ትሻላለች፤ በኃጥኣን ድንኳኖች ከመቀመጥ ይልቅ፥ በእግዚአብሔር ቤት እጣል ዘንድ መረጥሁ።"
አቤቱ ጌታ ሆይ! ሰላምህና እረፍትህ በሞላበት በቤትህ አኑረን፥ ከፊትህም አታርቀን። 🙏🙏
874 · Аудио
ሮሜ 12.m4a · 28.5 MB · click to show
ሮሜ 12.m4a · 28.5 MB · click to show
የሮሜ መልእክት ማብራሪያ 👍
ምዕራፍ 12📖📖
✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ
ለመማር ፦🔗 https://t.me/Terha_Tsion
2.3K · 31 July 2026
ዮሲ የጳውሎስ ምርኮኛወንድሞች እህቶች በእግዚአብሔር ፍፁም የሰላምታ ድምፆ ሰላም ብያለው መፀሀፍ ቅዱስ በአንደምታ ያለው ካለ አፑንን
Фотография
click to show
click to show
መዝገበ ህይወት
id 1872669607የሮሜ መልእክት ማብራሪያ 👍
ምዕራፍ 12📖📖
✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ
ለመማር ፦🔗 https://t.me/Terha_Tsion
Ande teyake neberegn ke betekrstian Ina ke metsaf kidus yetu yikedmal
Фотография
click to show
click to show
መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ
የቤተክርስቲያን ባለውለታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አድማስ ባለብዙ መክሊት ለቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ ክብር እና ሞገስ የዘመን መክፈያ ሊቅ ዛሬ ዕረፍታቸው ነው።
እስከመጨረሻዋ ሕቅታ ሲጽፉ ሲያነቡ የኖሩ ለቤተክርስቲያን እኔጂ ለራሳቸው ያልኖሩ ለቤተክርስቲያን ኖረው በቤተክርስቲያን የሞቱ ሊቅ ከዲማ እስከ አዲስ አበባ የተዘረጋ የሕይወት መስመር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በዘመናቸው ጉልህ ስራ ሰርተው ያለፉ ጉልህ መብራት መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ።
በአፋም በመጽሐፍም ስለቤተክርስቲያን የተከራከሩ የኖሩ የቤተክርስቲያን ሕያው ምስክር ከአዕምሮ በላይ የሆኑ የቤተክርስቲያን አድማስ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ
መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ሊቅ ብቻ አይደሉም ልጃቸውን በጸሎት ያስነሱ ቅድስናን ከሊቅነት አስተባብረው የያዙ አባት ነበሩ በዚህ ዘመን ግን ቤተክርስቲያን ከተረሱ አበው መካከል ዋነኛው መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ናቸው።
✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ
ለመማር ፦🔗 https://t.me/Terha_Tsion
1.6K · id 1872669607መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ
የቤተክርስቲያን ባለውለታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አድማስ ባለብዙ መክሊት ለቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ ክብር እና ሞገስ የዘመን መክፈያ ሊቅ ዛሬ ዕረፍታቸው ነው።
እስከመጨረሻዋ ሕቅታ ሲጽፉ ሲያነቡ የኖሩ ለቤተክርስቲያን እኔጂ ለራሳቸው ያልኖሩ ለቤተክርስቲያን ኖረው በቤተክርስቲያን የሞቱ ሊቅ ከዲማ እስከ አዲስ አበባ የተዘረጋ የሕይወት መስመር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በዘመናቸው ጉልህ ስራ ሰርተው
በረከታቸዉ ይደርብን 🙏 መፅሀፋቸዉ በpdf ያላችሁ ብትልኩልኝ ✍
id 1872669607መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ
የቤተክርስቲያን ባለውለታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አድማስ ባለብዙ መክሊት ለቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ ክብር እና ሞገስ የዘመን መክፈያ ሊቅ ዛሬ ዕረፍታቸው ነው።
እስከመጨረሻዋ ሕቅታ ሲጽፉ ሲያነቡ የኖሩ ለቤተክርስቲያን እኔጂ ለራሳቸው ያልኖሩ ለቤተክርስቲያን ኖረው በቤተክርስቲያን የሞቱ ሊቅ ከዲማ እስከ አዲስ አበባ የተዘረጋ የሕይወት መስመር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በዘመናቸው ጉልህ ስራ ሰርተው
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን🙏

በረከታቸው ይደረብን 🤲

አሜን በርከታቸው ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን
አስደሳች ዜና
¤ ሐዲስ ኪዳን በግል መማር የምትፈልጉ ካላችሁ አዋሩኝ።
ትምህርቱ በነጻ አይደለም
እኔን ለማዋራት @Bet_Gubai
798 ·