Web appOpen in Telegram
TTesta

Testa

@Testa_ET · channel · Education · indexed since 2026-08-25
3 195subscribers
2 346average post reach
73.4%ER — reach to subscribers
12posts in 30 days
T
Testa
text not yet in the index
T
Testa
Link
click to show
🚨 ከመፅሐፍ ገጾች ብዛት ጋር መታገል ሰልችቶቹሃል? የፈተና ወቅት እስኪደርስ ወይም 12ኛ ክፍል እስክትገባ አትጠብቅ! ውጤታማ ዝግጅት ከዛሬ ይጀምራል። ለ ክፍል 9–12 ተማሪዎች ተብሎ የተዘጋጀው TESTA አፕሊኬሽን የትምህርት ጉዞህን ቀልጣፋ እና ቀላል ያደርገዋል። TESTA ለምን ያስፈልግሃል? 📖 የተጨመቁ አጫጭር ማስታወሻዎች – ረጅም መጻሕፍትን በማንበብ የሚባክን ጊዜህን ይቆጥባል። 📝 የተለያዩ ጥያቄዎችና ኪውዞች – እውቀትህን በየጊዜው እንድትፈትሽ ይረዳሃል። 🎯 ለብሔራዊ ፈተና አስተማማኝ ዝግጅት – ዋና ዋና ጽንሰ-ሀሳቦችን (concepts) በቀላሉ ለመከለስ በሚመች መልኩ የተደራጁ። 📱 ሁሉም በትምህርትህ ውስጥ የሚያስፈልጉህ ነገሮች – በአንድ ምቹ አፕሊኬሽን በእጅህ ስልክ ላይ ዪገኛሉ። 💡 በዓመት 499 ETB ብቻ በማዉጣት የትምህርት አቀራረብህን አድርግ! 👉 አሁኑኑ TESTAን ዳውንሎድ አድርገቹ ዝግጅትቹን ጀምሩ!                 https://t.me/Testa_ET
2 · 1.8K ·
Testa
Photo
click to show
🎓 Freshman Course 🔥 የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ይለያል፤ ነገር ግን አጠናን ካወቃቹበት ቀላል ነው። በTESTA አፕሊኬሽን ተዘጋጅ! በTESTA የምታገኛቸው ልዩ ጥቅሞች፦ ✅ የተመረጡ አጫጭር ማስታወሻዎች (Short Notes) – ረጅም ሞጁሎችን ማንበብ ሳያስፈልጋቹ ዋና ዋና ጽንሰ-ሀሳቦችን (concepts) በፍጥነት ለመከለስ ይረዳቹሃል። ✅ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የፈተና ጥያቄዎች – የጥያቄዎችን አቀራረብና ዘይቤ በጥራት እንድትለማመድ ዪረዳቹሃል። ✅ የጥያቄው ምንጭ ግልጽነት – በእያንዳንዱ ጥያቄ ስር ጥያቄው ከየትኛው ዩኒቨርሲቲ እንደመጣ ያሳይሃል። (ምሳሌ፦ Question: What is...? Source: Addis Ababa University) ​✅  ጥያቄዎችን አንዴ Download ካረጋቹ ለ 1 አመት ያለ internet (offline) መጠቀም ትችላላችሁ🔥 ✅ ቀልጣፋ ክለሳ – አስፈላጊ ነጥቦችን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ እንድትይዝ ያግዝሃል። ​✅  የረሱ GPA calculator ስላለው ከአሁኑ Goal አስቀምጣችሁ እንድትዘጋጁ ይረዳችኋል። (offline) 📱 ሁሉም በአንድ ቦታ – ማስታወሻዎችና የልምምድ ጥያቄዎች በአንድ ምቹ አፕሊኬሽን በእጅህ ላይ። 💡 ዋናው ሚስጥር፦ Conceptዎችን በደንብ ተረዳ፤ የፈተና ጥያቄዎችን ተለማመድ፤ የእያንዳንዱን ጥያቄ ምንጭ እወቅ! ✅ የአገልግሎት ክፊያ 499 ብር ሲሆን። አንዴ ከከፈሉ ለ1አመት (ሙሉ Freshman Course) ያለምንም ተጨማሪ ክፊያ ይጠቀማሉ። ​✅  ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ወይንም iphone ተጠቃሚ ከሆናቹ 👉👉 @testa_support ልታገኙን ትችላላችሁ። 📲 አሁኑኑ Play Store ላይ ዳውንሎድ ያድርጉ! 👇👇👇  Download Now
12 · 2.8K ·
T
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
Photo
click to show
11 · 3.7K ·
T
Testa
Photo
click to show
#የ ጥሪ ማስታወቂያ እንደሚታወቀዉ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በፊት ለ Remedial ተማሪዎች ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።የመግቢያ ቀንም መስከረም 26 እና 27 እንደሆነ ተገልጿል። 👋አዲስ ነገር ከሌለ በስተቀር መግብያ ቀን መስከረም 26 እና 27 መሆኑን እንድታዉቁ ስንል እናሳስባለን። JOIN: @Testa_ET
7 · 1.2K ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count