Web appOpen in Telegram
IIsaiah 48 Apologetics
Isaiah 48 Apologetics
@TheTriune · channel · News · indexed since 2026-07-12 Statistics

Statistics of the channel “Isaiah 48 Apologetics”

Active channel: 8 posts in the index in 30 days, reach ≈44% of the audience, audience is stable, cited by 38 venues in 30 days.
6,874subscribers±0 in a day · −1 in a week
8posts in 30 days
3,028average post reach
44%ER — reach to subscribers
82post forwards in 30 days
38venues cited it in 30 days75 all time
1,140posts in the index1,563 total in Telegram
2019-01-02first post
#39 044catalog rank#8 577 in topic · #331 in language

Subscribers 6,874

history since 2026-09-29
2026-09-292026-10-07

Audience checkhow we check

Not enough data to checkToo few posts with views in 30 days to compare

Posts per day

max 2
2026-07-102026-10-07

Average post reach by day

max 8,953
2026-07-102026-10-07

When it posts (UTC, 90 days)

036912151821MoTuWeThFrSaSu

What it posts (90 days)

text54%
links39%
polls7%

Top posts in 30 days

✍️ ነገር ግን በቁ.10 ላይ ማዳን የእርሱ ነው የተባለው ለማን ጭምር ነው? ከላይ በማስረጃ እንዳየነው በቁ.10 ላይ ማዳን ለእግዚአብሔር ተነግሯል ወይም ማዳን የእርሱ እንደሆነ ተመስክሯል። ይህ በአውዱ ላይ ቃል በቃል አምልኮ ተብሏል (ቁ.15) ደግሞም በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር የተመለከበት አምልኮ ነው። ታዲያ ግን ይህ አምልኮ ለእግዚአብሔር 4,730 views · 11 forwards · 2026-09-23 05:05 UTC2) ጾምና ጸሎት "እርስዋም ሰማኒያ አራት ዓመት ያህል መበለት ሆና በጣም አርጅታ ነበር፤ #በጾምና_በጸሎትም ሌሊትና ቀን #እያገለገለች ከመቅደስ አትለይም ነበር" (ሉቃ 2:37) በዚህ ስፍራ ላይ አምልኮ ከሚፈጸምባቸው መንገዶች አንዱ ጾምና ጸሎት መሆኑን እናያለን። ከአሴር ወገን የሆነችው የፋኑኤል ልጅ ነቢይቱ ሐና ነበረች። እርሷም ከድንግልናዋ4,622 views · 19 forwards · 2026-09-20 22:14 UTC🚩 አምልኮተ ክርስቶስ (የራዕይ 7 ማብራሪያ) (ክፍል 1) መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምልኮ የሚገባው መለኮት መሆኑን በስፋት ያስተምራል። የእግዚአብሔር ቃል ወልድ አምላክ እንደሆነ (ዕብ 1:8 ዮሐ 1:1 1ዮሐ 5:20) ከአባቱ ከእግዚአብሔር አብ ጋር በመለኮታዊ ባህርይ አንድ እንደሆነ (ዮሐ 10:27-30 ፊል 24,211 views · 23 forwards · 2026-09-20 22:14 UTC🚩 አምልኮተ ክርስቶስ (የራዕይ 7 ማብራሪያ) (ክፍል 2) ባለፈው ክፍል ላይ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋ የመጣው መለኮት እንደሆነ እና በዚህም ምክንያት አምልኮ እንደሚገባው መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምር መመልከት ጀምረን ነበር። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ መለኮት ከሆነ አምልኮ ስለሚገባው ማለት ነው። ለዚህ እውነታ ማሳ3,733 views · 8 forwards · 2026-09-23 05:05 UTC🚩 ሁለት መንፈስ አለን? በነገረ መንፈስ ቅዱስ ዙርያ ለእህታችን የተሰጠ ወንድማዊ ምላሽ በብዙ ትማሩበታላችሁ! #share #like #repost 👇 https://vt.tiktok.com/ZSqtt2KLp/2,511 views · 4 forwards · 2026-09-18 16:00 UTC🚩 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 2019 ዓ/ም "በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል" (መዝ 65:11)2,040 views · 2026-09-11 11:28 UTC🚩 እግዚአብሔር ግድያን ሊያዝዝ ይችላልን? ለጠያቂው የተሰጠ ምላሽ https://vt.tiktok.com/ZSqwwbgLY/1,249 views · 2026-09-25 07:54 UTC🚩 እሬቻ "1 በመካከልህም ነቢይ ወይም ሕልም አላሚ ቢነሣ፥ ምልክትም ተአምራትም ቢሰጥህ፥ 2 እንደ ነገረህም ምልክቱ ተአምራቱም ቢፈጸም፥ እርሱም። ሄደን #የማታውቃቸውን ሌሎች #አማልክት እንከተል #እናምልካቸውም ቢልህ" (ዘዳ 13:1-2) ሰሞኑን እሬቻ የተሰኘው በአል በአዲስ አበባ ሲከበር ነበር። ይህ በአል ሃይማኖታዊ በአል ሲሆን የኦሮሞ ሕዝ1,126 views · 17 forwards · 2026-10-02 18:59 UTC

Most forwarded posts in 30 days

The channel's posts other venues forwarded most; the text comes from the forwarded copies.
🚩 አምልኮተ ክርስቶስ (የራዕይ 7 ማብራሪያ) (ክፍል 2) ባለፈው ክፍል ላይ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋ የመጣው መለኮት እንደሆነ እና በዚህም ምክንያት አምልኮ እንደሚገባው መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምር መመልከት ጀምረን ነበር። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ መለኮት ከሆነ አምልኮ ስለሚገባው ማለት ነው። ለዚህ እውነታ ማሳforwarded by 15 venues · 2026-09-23 05:20 UTC✍️ ነገር ግን በቁ.10 ላይ ማዳን የእርሱ ነው የተባለው ለማን ጭምር ነው? ከላይ በማስረጃ እንዳየነው በቁ.10 ላይ ማዳን ለእግዚአብሔር ተነግሯል ወይም ማዳን የእርሱ እንደሆነ ተመስክሯል። ይህ በአውዱ ላይ ቃል በቃል አምልኮ ተብሏል (ቁ.15) ደግሞም በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር የተመለከበት አምልኮ ነው። ታዲያ ግን ይህ አምልኮ ለእግዚአብሔር forwarded by 15 venues · 2026-09-23 05:20 UTC2) ጾምና ጸሎት "እርስዋም ሰማኒያ አራት ዓመት ያህል መበለት ሆና በጣም አርጅታ ነበር፤ #በጾምና_በጸሎትም ሌሊትና ቀን #እያገለገለች ከመቅደስ አትለይም ነበር" (ሉቃ 2:37) በዚህ ስፍራ ላይ አምልኮ ከሚፈጸምባቸው መንገዶች አንዱ ጾምና ጸሎት መሆኑን እናያለን። ከአሴር ወገን የሆነችው የፋኑኤል ልጅ ነቢይቱ ሐና ነበረች። እርሷም ከድንግልናዋforwarded by 15 venues · 2026-09-20 22:34 UTC🚩 አምልኮተ ክርስቶስ (የራዕይ 7 ማብራሪያ) (ክፍል 1) መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምልኮ የሚገባው መለኮት መሆኑን በስፋት ያስተምራል። የእግዚአብሔር ቃል ወልድ አምላክ እንደሆነ (ዕብ 1:8 ዮሐ 1:1 1ዮሐ 5:20) ከአባቱ ከእግዚአብሔር አብ ጋር በመለኮታዊ ባህርይ አንድ እንደሆነ (ዮሐ 10:27-30 ፊል 2forwarded by 15 venues · 2026-09-20 22:34 UTC🚩 ሁለት መንፈስ አለን? በነገረ መንፈስ ቅዱስ ዙርያ ለእህታችን የተሰጠ ወንድማዊ ምላሽ በብዙ ትማሩበታላችሁ! #share #like #repost 👇 https://vt.tiktok.com/ZSqtt2KLp/forwarded by 10 venues · 2026-09-18 16:14 UTC🚩 እሬቻ "1 በመካከልህም ነቢይ ወይም ሕልም አላሚ ቢነሣ፥ ምልክትም ተአምራትም ቢሰጥህ፥ 2 እንደ ነገረህም ምልክቱ ተአምራቱም ቢፈጸም፥ እርሱም። ሄደን #የማታውቃቸውን ሌሎች #አማልክት እንከተል #እናምልካቸውም ቢልህ" (ዘዳ 13:1-2) ሰሞኑን እሬቻ የተሰኘው በአል በአዲስ አበባ ሲከበር ነበር። ይህ በአል ሃይማኖታዊ በአል ሲሆን የኦሮሞ ሕዝforwarded by 2 venues · 2026-10-02 19:01 UTC🚩 የዕብራውያን መልእክት ጸሐፊ (ክፍል 27) ባለፉት ተከታታይ ክፍሎች የዕብራውያን መልእክት ጸሐፊ ሐዋሪያው ጳውሎስ ለመሆኑ ከራሱ ከዕብራውያን መልእክት ውስጠ-ጽሑፋዊ (inter-textual) ማስረጃዎችን ማቅረብ ጀምረን ነበር። ሙስሊሞች ሆኑ ሌሎች ከክርስትና ውጪ ያሉ አካላት የዕብራውያን መልእክት ጸሐፊ ስለማይታወቅ መጽሐፉ የመጽሐፍ ቅዱስ አካforwarded by 1 venue · 2026-10-06 16:08 UTC🚩 እግዚአብሔር ግድያን ሊያዝዝ ይችላልን? ለጠያቂው የተሰጠ ምላሽ https://vt.tiktok.com/ZSqwwbgLY/forwarded by 1 venue · 2026-09-25 07:54 UTC

Cites

Forwards between catalog venues; forwards from people are not shown.

Badge for your website

An image with the venue's fresh numbers linking to its statistics — paste the code into your site or README.

ChatCrawler

Similar venues

catalog data as of 07.10.2026 06:09 UTC · Updated: 2026-10-07 08:49 UTC · How we count →

Whole catalog

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count